@fffffffffgg50: #CapCut

Fozi
Fozi
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 25 October 2026 17:17:17 GMT
31330
1337
277
180

Music

Download

Comments

tigst1873
titiሻነኝየአላህባሪያ :
ይመችህወላሂ[Like][Like][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-26 08:53:30
0
mita02889
💒ትንሿ ነኝ ባለማህተቦ⛪️ :
መሸቀሉንማ እየሸቀልኩነዉ አገሬሰገባ ሀይ እሚለኚ ማነዉ ሁሁየይይይ😂😂😂😳
2026-10-25 19:45:22
62
h1230405
H ነኝ የማዳም ላይተር :
አንተም ግመል ጠብቅ እኔም እሩዝ ልስራ ፍቅሩማ ይደርሳል ሀገር ስንገባ 😂😂😂😂
2026-10-26 07:54:43
27
etagegnayele362
አድራሻዬ ከመሥቀሉ ሥር ነዉ✝️💒👑 :
መሸቀሉንማ እሸቀልሁ ነዉ እኔ ያሥቸገረኝ የማዳም ጩኸት ነዉ🤭🤭😁😁😁
2026-10-26 07:06:18
10
user7803732025033
ዜድ 🦋👸 :
ፍቅር ፍቅር እያልክ አትጨማለቅ ልቤ ውስጥ ለመግት ጫማህን አውልቅ 🤣😂 እህህ😂
2026-10-26 03:04:41
5
user136328635673
mahi k :
የመኪናው መንገድ 38 እኔስ እማገባው የሳኡዲ መንግስት እሀሀሀሀ እህህህህ🤭😁
2026-10-26 02:40:47
5
alem63957
alemነኝ የመካነሠላሟ የአባቷ ቀበጥ :
አንተም ግመል ጠብቅ😂 እኔም እሩዝ ልሥራ🤗 ፍቅሩማ ይደርሣል አገር ሥንገባ😂 አሀሀ እህህህህ😂😂
2026-10-25 23:22:33
7
mekedes.tadese34
ቅመሞች እርስበርስ ፎሎ እንደራረግ🥹 :
ስሜ ምንይላል👆
2026-10-26 09:57:26
5
sa.r245
Ť𝑖𝑔 :
አበባ ቀሳስማ ትበራለች ንብ እኔ የመጣሁት ኮሜት ላነብ አሀሀሀ እየኮመታችሁ🤣🤣
2026-10-25 18:28:36
6
z159861
ባለ ማህተቧ ነኝ 💒💟(16)እናቴ🙏💒✨ :
ፍቅር ፍቅር ኣሉቱ ሱሙን ኣሳኑሶ ከደጋይ ይከብዳል ለተሸከመዉ ሰዉ ኣሃሃሃሃ እሀሀሀሀ😁😂የለሁበተም👊🙌
2026-10-25 19:56:48
5
oo688767akw
ደርባባዋ :
መካሪ መች ጠፋ የሚል ተዋት ተይዉ መቼም ታቂዋለሽ ደርሶብሽ ስታይዉ😂😂😂ኧኸኸ
2026-10-25 20:53:40
6
zinet233
ZU💘ZU💐💝 :
አወ
2026-10-26 11:57:34
0
user8101955880292
አዲስ💔 :
ተቀበል ልቤን መልስልኝ በማታ ጨረቃ ቀልቤን መልስልኝ በማታ ጨረቃ ማዳብ ተቆጣችኝ እየሰበርኩ እቃ[Laugh approved]የለሁበትም[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-25 20:58:55
2
s2035716798
ፍቅር ነዉ ጥላቴ ገዘብ ነዉ ኩራቴ።✍️🐝 :
ተቀበል ፍቅር ማነዉ 🤔🤣
2026-10-26 11:27:29
0
user73956219317136
𝑚𝑦 𝑙𝑖𝑓𝑒 𝑖𝑠 𝑚𝑜𝑚🤟 :
ተቀበል 😁እኔም ልሸቅል እንደፈረደብኝ ፍቅሬ ማሬ እያልክ በቃ አትምጣብኝ😂አሀሀ እህህይ እህህይ
2026-10-25 23:11:18
0
h0190702
የአባቷ🇨🇬ልጅ🇨🇬✝️ :
የመኪናዉ መገድ 38 እኔስ የማገባዉ የሣዉድ መግስት አሀሀሀሀ እህህህ🤣🤣🤣
2026-10-26 10:32:27
0
geni7213
ገኒ የራሳዋ ➹✡🔒 :
ሸቅይ ትለኛለህ ለምን መጣሁና😁 ጠጋ በል ልገረህ መፍትሄውንማ😁 እህህ😁😁
2026-10-25 22:15:32
0
lijh81
꧁𝐋𝐢𝐣᭄❥═════𝐇𝐚𝐲𝐮𝐭𝐢❥☪🦅 :
ባሌ ጠፋብኝ..🤣😭
2026-10-26 01:04:07
0
n.h6044
BTS army🔮 የጨጩቱ ♥️🇪🇹 :
ሀይ
2026-10-26 11:55:36
0
.s663922
ኤስ የሩዝ ነቀዝ🤭 :
እኔ እየሸቀልኩ ብርብር ስል ሀይ የሚለኝ ጠፋአረጀሁ ቀዘቀዝኩ ጠፋፋሁ መሠል አሀሀሀ😂😂😂😂
2026-10-25 22:17:12
0
my.happya
my family is my everything😘💕 :
አገሬ ብገባ ምን እሰራለሁ ገብቼም ነበረ መልሼ መጣሁ እዚሁ በኮሜንት እየተዝናናሁ እመዳሜ ኩሺና እሸቅላለሁ እህህህ😁😁
2026-10-26 16:30:02
3
h0674553
Ⓗ❤ፀይሟ 🇨🇬✅ :
ፍቅርፍቅርብየ መይተጨማለኩ ሥራሢበዛብኚ ልሠራብህ እጂ እህህህህህህ😂😂😂😂😂
2026-10-25 23:36:55
0
yemayalifa.yelemi
Melat 🦋💎 :
እረጅም መቀነት ሳይስቡት ይጠብቃል የዘድሮ ፍቅር ሳይጀምሩት ያልቃል ስልህ የምን ፍቅር ነዉ 🤣🤣😏
2026-10-26 10:53:06
3
user6507813590927
በወንድሜ ቀልድ የለም :
ፍቅርን አልልም በቃ ትቼዋለሁ ሸቅየ ስጨርስ ይዤህ እሄዳለሁ አሀሀሀ
2026-10-25 19:10:09
1
sadiadmetto
Sቾ✍️ለወደደኚ ማር👄 ለጠላኚ እባብ✍️ :
ፍቅር ፍቅርእያልክ አትጃጃልብኚ ኩላሊት ሺጥና መኪናግዛልኚ እህህህ😁
2026-10-25 21:47:20
0
To see more videos from user @fffffffffgg50, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About