@mekdiwalt: 💠•• <ማዕጠንት> ፦ በግዕዝ ጽንሐሕ፤ በአማርኛ ደግሞ ጥና ተብሎ ይታወቃል። እሳቱ የሚቀመጥበት የወርቅ ቅብ ዋንጫው ማዕጠንቱ የእመቤታችን ምሳሌ ነው። ውዳሴ ማርያም ዘእሑድ...< ማዕጠንት ዘወርቅ እንተ ፆርኪ ፍእመ እሳት!>....ወይም...እሳትነት ያለውን ፍም የተሸከምሽ ማዕጠንት እንዲል....እሳቱ ወይም ፍሕሙ የመለኮት፤ ከሰሉ የትስብእት ወይም ወይም ቃለ-እግዚአብሔር ከእመቤታችን የነሳው ሥጋ...እሳትነት ያለውን ፍሕም የተሸከምሽ የወርቅ ማእጠንት አንቺ ነሽ፤ ፍሕም የተባለውም ሀጢያትን የሚያስተሰርይ እና በደልን የሚደመስስ ነው። ይኽውም ካንቺ ሰው የሆነና-እራሱን የተወደደ መስዕዋት አድርጎ ያሳረገ የእግዚአብሔር ቃል ነው!.....ይላል <ውዳሴ ማርያም ዘእሑድ> 💠•......በማዕጠንቱ ዘንጎች ላይ የሚንጠለጠሉ ነገሮች...<ሻኩራዎች> ይባላሉ። ቁጥራቸው 12 ከሆነ፤ የ12ቱ የጌታ ደቀ-መዛሙርት ምሣሌ ናቸው። 24 ከሆነ ደግሞ የ24ቱ ካህናተ-ሰማይ ምሳሌ ናቸው። 💠•.....እጣን.....የአምልኮ መገለጫ ሲሆን፤ የቅዱሳን ጸሎት ምሳሌም ነው። እጣን በቤተ-መቅደስ ይውላል። 24ቱ ካህናተ-ሰማእት እጣንን የተሞላ ሰማያዊ ማእጠንት በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት እየሰገዱ ለአለም ድኅነት የሚለምኑበት ነው። 💠•.......በቤተክርስቲያን ካህናት...መንፈቀ-ለሊት፤ በነግህ-ጊዜ፤ በቅዳሴ-ጊዜ...በየማዕዘኑ እጣን ያጥናሉ። ጸሎቱን እና ልመናውን ወደ እግዚአብሔር ያሳርጉታል። ለዚህም መፅሓፍ-ቅዱሳዊ ማስረጃውን....ዘፀአት 30፥1..ዘፀአትይጠንልን። ...ዘዳግም 33፥1..መዝሙር 140፥2...ማቴዎስ 2፥11...ሉቃስ 1፥10...ራዕይ 5፥8...ራዕይ 8፥1-4...መመልከት ይቻላል #UkAccountant @eyasu waltengues @MomTok @Diya Z bex kebede #ንዋያተቅዱሳት #ethioAnimation
Ephani
Region: ET
Sunday 25 October 2026 18:16:41 GMT
Music
Download
Comments
Elu :
እናመሰግናለን ፅናዬ በጣም ከምወዳቸው የቤተክርስቲያን መገልገያዎች አንድ ነክ
2026-10-25 18:55:42
251
Red the Dad :
ለ ልጆቼ ሁልጊዜ እንዴት ደስ በሚል መልኩ ላስተምራቸው እያልኩ አስብ ነበር... ቀላል ነው ይሄን acount መከታተል ብቻ 🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
2026-10-25 19:51:30
38
jeylooo :
good job🙏
2026-10-26 17:05:55
0
🐼 :
you tube channel alesh ehte🥰
2026-10-26 10:29:17
4
mase :
አረሲ ትጠራለች
2026-10-26 19:07:56
1
sam :
ኣሁን Ai ትክክለኛ ስራ ኣገኘ ተባረክ ይሄ ቪድዮ የሰራህ
2026-10-26 12:57:54
4
Øzyan :
AIን እንደዚ ስንጠቀምበት ደስ ይላል🥰
2026-10-26 06:36:27
7
Rich1212$ :
አርሲ ትጣራለች ፍትህ ለአርሲ
2026-10-25 19:24:46
13
Diya Z bex kebede :
ተባረኪ አቦ🙏🙏🙏
2026-10-26 06:38:44
2
ያረጋልየዘረአብሮክልጅ :
እረበማርያምአትቀልዱ
2026-10-26 06:05:58
0
tititibebu :
imameseginalhu🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 13:09:59
2
etu misganu :
kalhiwot yasemalign
2026-10-26 19:39:12
0
yosi :
ere bezih menged asredu alalem egziabhar
2026-10-26 17:05:11
0
Ani-ሀበሻ :
ቀጥልበት በጣም አስተማሪ እና ሰውን የሚይዝ ነገር ነወ 🥰🥰🥰
2026-10-26 07:55:35
1
ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍፃሜ ነው ። :
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን ወንድምአለም
2026-10-26 08:16:21
1
dawit :
እናመሰግናለን በጣም ይቀጥል
2026-10-26 06:17:46
1
Tinsae :
ጥያቄ አለኝ
ካህናት አባቶች ግን በሁለት ጣቶቻቸው ሲይዙ፤ ዲያቆናት ከመያዣው ዝቅ ብለው የሚይዙት ለምንድነው
2026-10-26 05:43:24
0
Haile Gebrel :
🥰🥰🥰
2026-10-26 17:13:39
1
Hana የዑራኤል🤴❤️🩹 :
❤️❤️❤️
2026-10-26 17:34:53
1
yeabsra :
🙏
2026-10-26 17:12:04
1
የ ደንግል ልጅ🙏🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 11:08:56
1
የበረአው :
👌👌👌
2026-10-26 08:06:04
1
abrhammhiret :
🥰🥰🥰
2026-10-26 08:53:30
1
The Big Fish :
🔥🔥🔥
2026-10-26 14:54:03
1
donat zeraye :
🌸🌸🌸
2026-10-26 13:00:41
1
To see more videos from user @mekdiwalt, please go to the Tikwm
homepage.