Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abduhussien1: በጣም ከረጅም ጊዜ በፊት አንድ ማታ ላይ ነው እናቴ በጣም የተቃጠለ ዳቦ ለአባቴ አቀረበችለት፡፡ ነገር ግን አባቴ ዳቦውን በልቶ ወደኔ ዞሮ "የትምህርት ቤት ውሎህ እንዴት ነበር?" አለኝ ምን እንዳልኩት አላስታውስም የማስታውሰው እናቴ ዳቦው ተቃጠለብኝ ብላ ይቅርታ መጠየቋን ነበር ! አባቴ መቼም ልረሳው የማልችለው መልስ ነበር ለእናቴ የሰጣት የኔማር የተቃጠለ ዳቦ እወዳለሁ እኮ አላት የዛን ቀን ማግስት ወደ መኝታዬ ልሄድ ስል አባቴን አንድ ጥያቄ ጠየኩት "አባዬ ግን አንተ በእውነት የተቃጠለ ዳቦ ትወዳለህ ?" አልኩት እቅፍ አደረገኝና "አየህ ልጄ እናትህ ሁል ጊዜ ስትለፋ ነው የምትውለው በዛ ላይ ደግሞ የተቃጠለ ዳቦ ማንንም አይጎዳም! ነገር ግን መጥፎ ቃላቶች ናቸው ሰውን የሚጎዱት! ሕይወት በጎዶሎ ነገሮችና ሙሉ ባልሆኑ ሰዎች የተሞላች ናት ! እኔ ደግሞ በምንም ነገር ምርጥ ነኝ ብዬ አላስብም በሕይወቴ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሰውን ጥፋት መቀበልና ልዩነትን በመቻቻል ማሳለፍ ነው! ይህ ደግሞ ዘላቂና ጤናማ ለሆነ ግንኙነት መሰረት ነው! አይመስላችውም ✍️የሰው ልፋት ለሚገባቸው ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው... #Follow_ማድረግ_እንዳይረሳ_ሰናይ_ምሽት_
abduhussien779
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 18:51:03 GMT
6955
220
9
32
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
𝕤𝕠𝕝𝕠 𝕜𝕚𝕟𝕘 :
ዋው 🥰🥰
2026-10-27 08:03:18
0
ሓኒታይ ፋኖ :
ሃቅ ነው
2026-10-26 19:16:09
0
I ሰው መሆን :
ደስ የሚል ታሪክ🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 05:46:25
0
nasirissa nasir :
በጣም ደስ ይላል ።
2026-10-26 10:24:39
0
Ahmed z :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 07:31:43
0
EISSA HAYAtU عيسا حاياةو :
ሃቅነው
2026-10-26 09:56:07
0
𝕙𝕖𝕟𝕠𝕜 𝕤𝕚𝕤𝕒𝕪 :
♥️♥️♥️
2026-10-26 06:11:20
0
ማቱሳላ @666 :
👍
2026-10-26 03:18:28
0
አቤል አክሊሉ :
😃😃
2026-10-26 14:52:52
0
To see more videos from user @abduhussien1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
# تےڈے شہر کوں شرر چھوڑ ڈتے#1millionviewsplesetiktok😓😓😓 #foryourpage #viraltiktok
රාගිනියේ✈️😍🥹අපිට ඉන්න සෙක්සි කෙල්ලෙක් තමයි මේ🙈 A330🔥 #aviation #plane #sl_aviation_lovers #srilankanairlines #fyp
😊❤️
#andreoliveiracy
#fyppppppppppppppppppppppp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy