@abel_abuna7: ፍትህ ሆይ ወዴት ነው ያለሽው

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 18:51:46 GMT
10150
1627
66
1045

Music

Download

Comments

fikeru.zerihun
Fikeru Zerihun :
where is the medemer govt
2026-10-25 20:20:49
0
wogenabebe1
wogen abebe :
ያሳፍራል በጣም
2026-10-25 19:02:31
18
gman44156
G-man :
መንግሥት የሌለበት ሀገር ገዳይ መንግሥት ይሆናል
2026-10-25 18:57:55
12
yanu59241
yanu :
ድምፅ ሰለ ሆንክልን እናመሰግናለን አቤል
2026-10-25 19:01:08
14
alazar.dekemezmur
@alazar dekemezmur :
"በቀል የኔ ነው ይላል ጌታ እግዚአብሔር "አቤላ ግን ላንተ ቃል የለኝም!እግዚአብሔር ይባርክህ "
2026-10-25 19:02:52
4
hoin.b
የአለም :
ቆሟ የሚቀር ነገር የለም። ይህም ያልፉል። የአርሲ የደም ባህር ብዙ ነገር አጥቦ ሊወስድ ይሆናል የመጣው። Abela, thank you for being a voice for the voicless. we are in your debt!
2026-10-25 19:05:40
2
alexissssmom
@alexis :
አቤላ ጌታን በጣም ያማል ገዳዬች እንደፈለጉ እየተናገሩ እንደፈለጉ አደባባይ ላይ እየሄዱ ማን ይናገራቸው
2026-10-25 19:01:48
4
user3536172113088
ተቀበል :
ይሄ እኮ የቆየ ቪዲዮ ነው አቤላ ተይዞ ተገርፎ ነበር
2026-10-25 20:31:17
0
hanagezachew
hanagezachew :
ፍትህ ላሪሲ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-25 19:04:26
3
hewetayele
ድንግል ማርያም እናቴ :
ለሁሉም ጊዜ አለዉ
2026-10-25 19:07:44
1
senetayew.saris
senetayew saris :
ለሁሉም ቀን አለው
2026-10-25 19:00:21
2
derechguvara
መልህቅ ⚓⚓ :
ፍትህ ፍትህ የምትሉ ሰዎች ግን ከማን? ማንን? የምንጠይቀው
2026-10-25 19:08:06
2
user6548880493620
ሐበሻዊት 🌺 :
😭😭😭ትክክል
2026-10-25 19:05:30
1
tamiratbekele815
@Tami halala king💛ነኝ ። :
ግታ ይቀርባል የሞቱት ወንድምሜች ናቸው 😭😭😭
2026-10-25 19:38:53
1
kaleabkaleab76
kaleab ygremachew :
እኔ እኮ ያልገባኝ ማንን ነው ፍትህ የምንጠይቀው
2026-10-25 19:22:50
1
samrina4253
rina :
አገር አለን ግን?
2026-10-25 19:09:52
1
mati14764
mati :
በትክክል አቤላ
2026-10-25 19:00:42
1
user6116743561134
belew :
ይሄ እኮ ፖለቲካ ነው ህዝብን እንዲከፋፍል ተልዕኮ የተሰጠው
2026-10-25 19:34:41
1
babayodahe
Baba Yodahe :
ልክነህ ብሮ ጊዜው እሩቅ አይሆንም
2026-10-25 19:17:32
1
oli.paulo1
OLI PAULO :
ምንድን ነው ግን ወዴት ነው ኢትዮጲያ
2026-10-25 19:02:53
1
elen.amen
ኢለን የእግዚያብሔር ልጅ❤🙏🇬🇧🇬🇧 :
ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የእንባ ፅዋችን እንዴት ነው አልሞላም? ሞልቶ አልፈሰሰም? ስንት ሰው ቢታረድ ነው የሚሞላው?????? አቤሎ እውነተኛ ክርስትያን ነህ አቤሎ መቼም አንረሳህም መቼም
2026-10-25 21:11:25
0
ayiresam5
Ayiresam :
በእውነት ሰው ነህ
2026-10-25 21:31:14
0
yonibuna
yoni :
ኧረ ቤተ ክነቱም ዝም ነው ሚለው
2026-10-25 21:46:34
0
user7569111660872
Fikrte :
እረ እግዚአብሔር ለምን ዝምምምምምምምአለ እረ ይቅር በለን
2026-10-25 21:38:29
0
bt_bek
Bliss :
😭😭😭
2026-10-25 21:05:24
0
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About