> እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። ዘሪሁን ተዝናኑ ምቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #አየሁት_ምኞቴን #በእሁድን_በኢቢኤስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 - @eb.media24"/> > እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። ዘሪሁን ተዝናኑ ምቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #አየሁት_ምኞቴን #በእሁድን_በኢቢኤስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 - @eb.media24 - Tikwm"/> > እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። ዘሪሁን ተዝናኑ ምቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #አየሁት_ምኞቴን #በእሁድን_በኢቢኤስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 - @eb.media24"/>

@eb.media24: ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው #በእሁድን_በኢቢኤስ " ለሕክምና ገንዘብ ባገኝ ደስ ይለኛል። " << ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው >> እባካችሁ Share ሼር አድርጉት ! ደሬ ታሟል። እናግዘው ! ★ በኮረና ጊዜ ከአሜሪካ ወደ ሀገር ቤት እንደመጣሁ ወደ አሜሪካ አልተመለስኩም። ★ እዚህ መኖር ከጀመርኩኝ ስድስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሰው እዚህ መኖሬን አያውቅም። ተመልሼ ወደ አሜሪካ የሄድኩኝ ነው የሚመስለው። ★ ሕክምና ላይ ነኝ። ትንሽ አሞኝ ነበር። የልብ ችግርና ኩላሊት ካመመኝ ሶስት ዓመት ሆኖኛል። ★ ሐኪም ጋርም ፀበልም እየሄድኩኝ አሁን ትንሽ አገግሚያለሁ። ሙሉ ለሙሉ አልተሻለኝም። ★ #አየሁት_ምኞቴን የሰርግ ዘፈን ግጥምና ዜማው የነዋይ ደበበ ነው። ነዋይ ወዳጄ ነው። ★ አየሁት ምኞቴን ሰርግ ላይ ስዘፍነው ሙሽሮቹ ያለቅሳሉ። ★ ሙዚቃውም በመወደዱ ደስ ብሎኛል። ሙሉ ናይል ባንድ ምትኩ ተፈራ ነው ሙዚቃውን በሙሉ ባንድ ቅንብሩን የሰራው። ★ ወንድሜ መሐሪ ደገፋው እኔን ተክቶ በድምፃዊነት እየሰራ ነው። እኔ ዘማሪ ልሆን ነው። ★ ተወልጄ ያደግሁት ደቡብ ጎንደር ደብረታቦር ከተማ ነው። ሙዚቃን ከቀበሌ ጀምሮ ከማዲንጎ ጋር አብረን ነበር የምንሰራው። ★ ሙሉቀን መለሰ ሮል ሞዴሌ ነው። አሜሪካ እሱ ባለበት ቦታ ሁሉ የሱን ዘፈን እጫወት ነበር። ★ ሙሉቀን መለሰ በራስህ ለመታወቅ ሞክር ብሎ ይመክረኝ ነበር። ★ በሙሉቀን ሙዚቃ ተነሳሁ እንጂ በራሴ ሙዚቃ ስጫወት ራሴን ሆኜ ነው። ሙሉቀንን አልመስልም። ★ አይዶል ላይ ዘፈኔ ሲዘፈን ደስ ይለኛል። ★ የወሎውን ዘፈን ብዙ ሰው ይወድልኛል። ★ በየአልበሜ ላይ የራሴ የሆኑ ድርሰቶች አሉኝ። ★ እዚህ ሀገር ያለው ልጄ ታምሜ በነበረበት ሰዓት በጣም ነው የረዳኝ። ልጄ አባት ሆኖኛል። በጣም አመሰግነዋለሁ። ★ ከስድስት ዓመት በላይ በሕመም ምክንያት ከሙያው ርቂያለሁ። እየሰራሁ አይደለም። ★ ሰርፀፍሬ ስብሃት ኮንሠርት ተሰርቶልኝ ለሕክምና ወጪ እንዲሆነኝ ያሰበልኝ ነገር አለ። ★ ለሕክምና ወጪዬ ገንዘብ ባገኝ ፣ የሚያግዘኝ ባገኝ ደስ ይለኛል። ★ በሕመሜ ጊዜ የረዱኝን ፦ ትዕግስት ነጋ ፣ የሻው እናትም አባትም ሆና ረድታኛለች። ዮናስ በጣም ጥሩ ሰው ነው። ልጄ ዘላለም ደረጀ ጨምሮ ቆሜ እንድሄድ አድርገውኛል። ክፉ አይንካቸው በጣም አመሰግናቸኋለሁ። ክቡራትና ክቡራን ፦ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን የሰጠን ድምፃዊ ደረጀ ደገፋውን በዚህ ደረጃ በሕመም መመልከትና ለሕክምና አግዙኝ ብሎ ሲመጣ መመልከት በጣም ያማል። እባካችሁ መታመሙን ያላወቁ በርካታ ደጋግ ኢትዮጵያኖች አሉ። Share ሼር በማድረግ ተባበሩ 🙏🙏🙏 ድምፃዊ ደረጀ ደገፋው ፦ ለሰጠኸን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ እናመሰግናለን። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። ዘሪሁን ተዝናኑ ምቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!! #አየሁት_ምኞቴን #በእሁድን_በኢቢኤስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

EB Media2
EB Media2
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 19:00:07 GMT
156803
10867
273
2260

Music

Download

Comments

mulu21work
m negn ke D,T :
fetari yemarhe
2026-10-26 14:03:36
0
user9106543785704
Bekalu?? :
ለካ የሰው ልጅ ትልቁ ሀብቱ ጤና ነው ሰወች ??እግዚአብሄር የሁላችንም ጤናውን ይስጠን ??
2026-10-26 05:09:11
247
mahder.haile6
Mahi Love :
Egziabher Yimark[Pray][Pray][Pray]
2026-10-26 10:57:25
0
da79328
Mr No Body :
እኔኮ የሚሰሩት ብር ምንድነው የሚያረጉት ነው አሜሪካን ወይ ካናዳ ዝም ብለው ነውዴ የሚቀመጡት😳 ፈጣሪ ይርዳህ
2026-10-26 02:43:31
59
elu5240
Monkey 🐒 :
ፀበል ቦታ አግቸዉ በጣም ነዉ ያሣዘነኝ ማርያምን እግዚአብሔር ይማርህ🥺🥺🥺
2026-10-26 05:16:04
85
user9215787248776
tigisit :
ሰይፋ አቅርቦ ይጠይቅለት በአለማችን እናግዘዋለን
2026-10-25 20:47:35
82
user16mahi5
ytadlutal eng aytaglutum :
fetariy yemarh🥰🥰🥰
2026-10-26 09:21:30
0
user3819783095420
sebaw 19 :
እግዚአብሔር ይማርህ ደረጃ
2026-10-26 07:00:46
18
burabura598
bura :
እንርዳው እባካችሁ ትልቅ ዘፋኝ ነው
2026-10-26 17:33:22
1
harge.mebria
Harge Mebria :
ፈጣሪ ምህረቱን ጨርሶ ይስጠው
2026-10-26 01:27:11
16
dawed.mohammed
dawed mohammed :
በጣም ያሳዝና ::
2026-10-25 20:04:49
11
seyefu.mahitem
Seyefu Mahitem :
እግዚአብሄር ምህረት ይላክልህ !!!
2026-10-26 12:48:45
3
selemon.worku0
Selemon Worku :
እኔ እኮ ብር ለኔብቻ አይደለም ማለት ነው የማይ በረክተው
2026-10-26 11:11:13
3
zerhune
Zerehun :
መሀሪ ታናሽ ወንድሙ ነው ምን አልባተ ገንዘብ ካለው አይረዳውም ነው አይነጋገሩም ይጠየቅ በቃ ከዚህ በላይ ምን አለ??????ይጠየቅ በሉ
2026-10-26 04:07:50
3
user292308294850
user292308294850 :
በጣም ነው ያዘንኩ ፈጣሪ ይድርስለት
2026-10-25 23:47:05
13
yohannes4623
yohannes :
ደረዬ በጣም የምትወደደድ ኢትዮጵያ ዊ ነህ እግዚአብሔር እማረህ።
2026-10-26 12:17:27
1
to06019
ዥዋዥዌ :
ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልህ
2026-10-25 22:54:15
12
user25057826815455
geneti :
2026-10-26 08:14:14
4
user4678446737413
Abel :
ቻሌንጅ ይሰጠውና የምችለውን እናድርግለት በተረፈ እግዚአብሔር ይማርህ
2026-10-26 06:20:17
5
13teshale
teshale :
እግዚአብሔር ይማርህ ደረጀየ የኛ ኩራት
2026-10-25 23:08:55
5
belayalemu968
Belay Alemu :
አይዞህ ደርዬ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን
2026-10-26 06:08:34
3
user3582926240558
user3582926240558 :
ደሬ የምረዳህ ገንዘብ ባይኖረኝም ግን እግዚያብሄር ምረት እንዲሰጥህ እመኛልሀለሁ
2026-10-26 12:29:18
1
asshhuussiss
Asshhuu :
በጣም ያሣዝናል አሜሪካ መኖር ማለት ገንዘብ አለው ማለት አይደለም ሲስተሙ እራሱ ገንዘብ እንዳይያዝ የሚያደርግ ሁሉ ነገር ክሬዲት ነው የኛ ሰው ደሞ የማይከፈል ይመሰለውና በእዳ ይዘፈቃል ያንን ለመክፈል መኖር መብላት ብቻ ይሆናል ሰለዚህ ቢሰራም ከዚህ ተርፎ የሚቀመጥ ነገር የለም ሰለዚህ በዚህ የአገር ባለውለታ ዘፉኝ አትፍረዱ ከቻልን እንርዳው ባሕላችን መረዳዳት ነውና
2026-10-26 07:32:52
3
kidusephremkefyal
Kidus [email protected] :
ፈጣሪ ይማርህ ወንድማችን
2026-10-25 22:56:47
4
kal77382
Kal :
የጥበብ አባታችን ድንግል ማርያም ከነልጃ ትማርክ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 07:24:46
2
To see more videos from user @eb.media24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About