@aman__a2: ልጆቼ የሚጠሩት በሚስቴ ስም ነዉ#ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #fyp #foryou

AMAN BODCAST
AMAN BODCAST
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 19:48:09 GMT
459873
31753
144
1652

Music

Download

Comments

mimi.zewude
Mimi Zewude :
bemkniyat nw eko yemwedk[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-26 21:20:47
0
netsealex
እንቆጳዝዮን :
ምን ይፈላሰፋል
2026-10-26 01:17:58
361
user8413192317194
አፉዬ የኔ ማርር :
ምነው ወንድሜ አንዱን እንኮን አታምንም
2026-10-25 20:35:21
296
fififififhaymi
ሀይሚ haymi🇪🇹🇹🇷🇬🇧 :
እሄሰዉየ አረጀ ወዮኔ ስወደዉ
2026-10-26 06:55:04
103
user94301567068735
DEFYVN FFGG :
አትጃጃሉ የ ኢትዮጵያ ህግ ይህንን አይፈቅድም አሁን ባለው አጠራር እኮ እናትም አባትም ማለት ነው ነገ ጥዋት የ አባት ወይም የእናት መታወቅያ ሲጠየቅ ሊያቀርቡ አይችልፉም ምክንያቱም የአባት ስም የ እናት የ አያት ስም በኣባት አይሆንም
2026-10-26 18:49:44
2
user7781618579363
እውነት ይበልጣል :
ማልደን የኔ 6አመቱ ሶስት ትርጉም አለው
2026-10-26 05:53:45
24
elesabet01
Elesi♋ :
ምን የሚሉት ነገር ነው
2026-10-26 09:51:32
20
user96278595971828
ሰው እንደ ሳሙና ! :
ነውር ነው
2026-10-25 22:47:04
49
miracle.miracle2
Grace :
this is not bibilcal.
2026-10-26 07:40:40
34
azmeragere282
Azmera Gere :
ወይኔ ኣረጀህ በጣም እወድህ ነበር
2026-10-26 22:06:06
1
chuchuasnake3
Helena :
እግዛቤር ይባርክልህ አንተመልካም
2026-10-26 05:59:50
20
mekdilino
Mekdihaile :
ስማቸውውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 02:31:43
42
abuhuzu
Mohammed abuhuzeyfa :
ሰው በዚህ ፍጥነት ያረጃል
2026-10-26 18:37:47
6
fasi.na
F.a.s.i.k.a👸 :
ፍፄ አረጀክ[Teary eyed]
2026-10-26 17:06:05
5
creatersearchinsighttttt
@$ :
እና የናትየው ስም የት አለ
2026-10-26 20:20:02
1
akliluhmichael
King Addis :
የስልጣኔ ጥግ
2026-10-26 18:39:51
4
wesi045
Z.T.W :
ዋው ስማቸው ደስ ሲል🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 09:22:15
4
menajesus
መና የእየሱስ :
ልክ አይደለም
2026-10-26 13:29:09
2
negwa_999
Negewa_999🎯 :
"አለን" የኔም ልጅ ስም ነው አንዳንድ ሰው ይከብደዋል ከዛ በመዝሙር አስረዳቸዋለሁ የሉም ጠፍተዋል ሲሉ "አለን" በእግዚአብሔር ሁሉን ችለን ስላቸው ይገባቸዋል።
2026-10-25 22:03:39
25
user9613050924315
Tabor :
በእናት ሥም መጠራት ቸግር የለውም ከዶክሜንት ዝግጅት አንጻር
2026-10-25 21:00:47
15
redet_crochet19
redet :
ውይ ፍፄ አረጀ🥰
2026-10-26 07:29:42
5
mau.wue
እውነት እውነቱን :
አጉል ነገር
2026-10-26 13:40:28
2
wude1334
wude :
ልጆች በአባታቸው ነው መጠራት ያለባቸው
2026-10-26 17:47:52
1
zebiba.mehmed
zebiba :
አርጀብኝሳ
2026-10-26 10:49:46
1
sm97347
samri :
እሚገርም ነው
2026-10-26 10:49:16
2
To see more videos from user @aman__a2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About