@yayaye917: ❤️✨መልካም ሚስት ለመሆን ሁሉም ሴት ሊያነበዉ የሚገባ 30 መንፈሳዊ የህይወት መርህ ህግ!✨ አብቡ ይጠቅማችኋል ሴቶች ሆይ 🕊️🫰🩷🌹 1ኛ. በምንም ምክንያት ባልሽ ላይ ጮክ ብለሽ አትናገሪ። ምክንያቱም ባል ላይ መጮህ የመናቅ ምልክት ነዉና። ምሳ 15፥1 2ኛ. የባልሽ ድክመት የቤተሰቦችሽ ሆነ ለጓደኞችሽ ከቶ አትግለጪ። ምክንያቱም መልሶ ወዳንቺ ነገሩ ይመጣልና። አንቺ የእያንዳንዳችሁ ጠባቂ ነሽና። ኤፈ 5፥12 3ኛ. ከባልሽ ጋር ስትነጋገሪ የተለየ የአካል እንቅስቃሴዎችሽን እንደ ሚተርጉሞ እታዉቂም። ኃይለኛ እና ቁጡ ሴት ደስተኛ ቤት አይኖራትም ምሳ 15፥13 4ኛ. ባልሽ በፍጹም ከሌላ ወንድ አታመሳስይዉ የሌሎች ወንዶች ህይወት ምን እንደሆነ ከባልሽ በቀርአታዉቂም ባልሽ ከሌሎች ጋር በማነጻጸር በራሱ መተማመኑ ከነጠቅሽ ላንቺ ያለዉን ፍቅር ከልቡ ያጠፋዋል። 5ኛ. የባልሽን ጓደኞች ህመም አታስታሚ ምክንያቱም ትጠያቸዋለሽና የነሱ ህመም ሊያስታም የሚገባዉ ራሱ ባልሽ ሊሆን ይገባል። ምሳ 11፥22 6ኛ. ባልሽ ወዶሽ እንዳገባሽ እንዳትረሺ እንቺ ሰራተኛ ወይም ሌላ አይደለሽምና የሚስትነት ኃላፊነት ተወጪ ዘፍ 2፥24 7ኛ. ማንም ባልሽ ላይ ተኩረት እንዲያደርኩ እትፍቀጂ።ሌሎች ያሻቸዉ ሊያደርጉ ይችላሉ ባልሽ ግን ያንቺ ኃላፊነት ነዉ። ኤፌ 5፥33 8ኛ. ባልሽ ባዶ እጁ ወደቤት ቢመጣ አትዉቀሹ ይልቁንም አረታችዉ። 9ኛ. ከቶም አባካኝ አትሁኚ። የባልሽ ላብ የማያባከኑ እጅግ ዉድ ነዉና። 10ኛ. ለግብረ ሥጋ ግኑኝነት በፍጹም እያመመሽ በማስመሰል ባልሽ አትከልኪይዉ። ባልሽ አስከ ፈለገዉ ሁሚሉት ለባል የግብረ ሥጋ ግኑኝነት መሰረታዊ ነዉ። አንቺ ግን በተደጋጋሚ ከከለከልሽዉ ከሌላ ሴት ጋርእንዲወሰአት በር ትከፍቼለታለሽ ወንድ በፍጹም በግብረ ሥጋ ግኑኙነት ለረዥም ጊዜ መቋቋም መዝለቅ አልችልምና መኃልየ 7፥12 11ኛ. ባልሽን ከዚህ ቀደም ከሌላ ወንድ ጋር (ከቀድሞ ፍቅረኛሽ ጋር) ግንኙነት ካረግሽዉ ጋር የእሱ የሥጋ ግኑኙነት በፍጹም አታነጻጽሪ= ይሄ የትዳርሽ ቀድሞ ግኑኙነትሽ ከቶ አይካካስምና። መኃልይ 5፥9 12ኛ. ለባልሽ በአደባባይ መልስ አትስጪ እሱ በአደባባይ ተናግሮሽ ቢሆንም እንኳን ነገሩን በልብሽ ያዢዉ ምሳ 31፥23 13ኛ. ባልሽ ላይ በልጆችሽ ፊት አትቆጪዉ ወይም አትቋቋሚዉ ብልህ ሴት ይህ እታደርግምና። ኤፌ 4፥31 14ኛ. ባልሽ በሚሰናዳዳበት ጊዜ ተሰማራዉ እና የሚያስፈልገዉን ታሟይለት ዘንድ አትዘንጊ = ምላ 12፥4 15ኛ. ጓደኞችሽ ለባልሽ እንዲቀርቡት እታድርጊ 16ኛ. በመዋበያ እና በመታጠቢያ ክፍልሽ ከቶ አትቻኮይ። ዉበትሽን ጠብቂ ባልሽ በሌላ ቆነጃጅት ተከቦ ሊዉል ስለሚችል እንዳይሰናከል ሁሌም ዉብ ሁኚ። 1ኛ ሳሙ 25፥3 17ኛ. ወላጆችሽ ወይም ቤተሰቦችሽ ወይም ጓደኞችሽ የህይወትሽ ወሳኝ እንዲሆኑ አትፍቀRAቸዉ NIA ስላንቺ ትዳር ዉሳኔ እንዲሰጡ አትጠብቂያቸዉ ማድረግ ካለብሽ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በራስሽ አድርጊው = ሉቃ 21፥16 18ኛ. ገዘብ የፍቅርሽ መሰረት አታድርጊ። 19ኛ. ባሎች ትኩረት የምትሰጥና በትኩረት የምታዳምጥ ሚስት እንደሚፈልጉ አትዘንጊ ለሱ ሚሆን ጊዜ በፍፁም እንዳታጪ መልካም ንግግር የደስተኛ ቤቶች መሰረት ነው = ገላቲያ 6፥9 20ኛ. ያንቺ ስራ ከባልሽ በብዙ ነገር የተሻለ ቢሆንም እንኳን ከቶ ከባልሽ ጋር እታነጻጽሪ =ገላቲያ 6፥10 21ኛ. ባልሽ ላይ ጨቅጫቃ አትሁኚበት ባሎች ጨቅጫቃ ሚስት አይፈልጉምና = ኤፈ 4፥29 22ኛ. ሰነፍ ሚስት ለምንም ነገር ግድ የላትም።ሌላዉ ቢቀር ለሰዉነቷ መታጠብያ እንደሚያስፈልጋት አታዉቅም።ሰነፍ ሚስት አትሁኚ። ምሳ 20-13 23ኛ. ባልሽ በጥሩ ሞያ የተሰራ ምግብ የሚወድ ስለሆነ በጥሩ ሞያ ግብ ስሪለት። ባለ በምግብ ቀልድ አያውቅም =ምሳ 31፥14 24ኛ. ባልሽ በጣም አትቆጣጠሪዉ።ይልቁንም እያንዳንዷን ቅጽበት ተዝናኑበት ገቢያችሁ ተጠቀሙበት= ሉቃስ 11፥3 25ኛ. ባልሽ ከድካም ሲመጣ ሁሌም ቀዝቃዛ ወኃ ስጪዉ። መልካም ባህሪሽና ትህትናሽ ዉበትሽ ነውና =ምሳ 31፥ 11 26ኛ. ስለትዳር መልካም አመለካክት ከሌላስ ሴት ጋር በፍጹም ህብረት አትፍጠሪ። ምሳ 22፥14 27ኛ. አንቺ ዋጋ የስጠሹዉን ያክል ትዳርሽ ላንቺ ዋጋ አለዉና ግዴለሽነትን አስወግጂ። ዕብራውያን 13፥14 28ኛ, የማህጸንሽ ፍሬዎች የፈጣሪሽ ስጦታዎችሽ ናቸዉና ዉደጂያቸዉ።ተከባከብያቸዉ አስተምሪአቸው= ምሳ 22፥6 29ኛ. ቤትሽ ለማስተዳደር ሁሌም አታረጂምና መቼም ቢሆን ለቤተሰቦችሽ ያለሽ እንክብካቤ አይቀንስ። ምሳ 31፥28 30ኛ. የምትጾምና የምትጸልይ ሚስት ሁሌም ጠንካራ ናትና ሁሌም ስለባልሸና ስለ ቤተሰቦችሽ ጸልይ። 1ኛ ተሰሎቄ 5፥17 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏 እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ለእያንዳንዱም እንደስራዉ መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ አልፋ እና ዖሜጋ ፊተኛዉ እና ኋለኛዉ መጀመርያዉ እና መጨረሻዉ እኔ ነኝ። (የዮሐንስ ራዕይ 22፥12-14) መልካም ሚስት እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን እንደቃሉ ያድረን አሜን ፫🙏 ሰላማችሁ ይብዛልኝ🥰🙏 ➳ሼርር ፎሎ አድርጉት ይቀላቀሉ🙏🏻🤌🤌🤌

🗣13🎉𝕪𝕒𝕪𝕒🎉21🌹
🗣13🎉𝕪𝕒𝕪𝕒🎉21🌹
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 20:49:39 GMT
19977
1092
23
282

Music

Download

Comments

hilena518
Hilena :
አሜን
2026-11-02 08:31:52
0
user3081403410410
የኪትሞራዎማረያም :
አሜንእሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-01 18:33:39
1
tibeyin.eyasu
Tibeyin Eyasu :
እውነት ነው ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን [Heartwarming]
2026-10-26 15:44:01
3
abiyot.b21
Abiyot.B@21 :
እውነት ነው በጣም ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ አይጥፋ🙏🙏🙏
2026-10-30 05:27:44
0
melikte.yohannes2
Melikte Yohannes :
amen amen amen amen amen amen
2026-10-26 15:24:58
1
user8316103742113
mekdi :
እዉነት ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-29 08:17:53
0
habitamu.mekuant
Habitamu mekuant :
አይይይይይይ እውነት ነው ግን የለም
2026-10-26 14:28:20
0
user26617815003426
Robi :
ተባረክ
2026-10-26 06:39:01
1
abebaabeba66
✍አድራሻየ ከመስቀሉ ስርነው 21 27 23 :
አሜንአሜን
2026-10-26 15:47:04
0
ngsti987
ngsti :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 07:05:35
0
yenu_konjo
yenu :
አሜን
2026-10-26 10:46:12
1
lemma.atnafu
Lemma atnafu :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2026-10-31 21:47:14
0
behar4824
Behar :
Amen
2026-10-27 08:45:53
0
arsenal80347
ARSENAL :
amen
2026-10-27 09:42:18
0
adugna.aychew
Adugna Aychew :
አሜን
2026-10-26 13:21:42
0
tiruyemaryamligi21
tiru @የማርያም :
Amen amen 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 13:45:22
0
user757531296106
bu ye :
amen mignote naw la hulachinm yen bhary ysetan
2026-10-27 09:45:46
0
tgst93422
Tğ :
🙏
2026-10-26 12:18:36
0
f122345688
@@@ :
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
2026-10-26 10:57:47
0
hayme0148
haymi :
[Pray][Pray]
2026-10-26 11:16:29
0
chernth5
አድራሻየ ከመስቀሉ ስር ነው :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-26 06:21:57
0
alkxes
Alex :
❤️
2026-10-26 09:01:17
0
To see more videos from user @yayaye917, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About