@leonoir87: #foryoupage #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #addisababa @Leonoir8

Leonoir8
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 03:08:49 GMT
30380
3725
83
588

Music

Download

Comments

nahom.ephrem_
NahEph :
ደሞ ማነው ይሄን ፈቶ የለቀቀብን 😂😂😂😂
2026-10-26 06:28:51
33
goatmessi1003
ᴄᴜʟᴇʀ :
አኛም ነቅተናል ካንተ ጋር ነን ፓፓፓፓ
2026-10-26 14:10:23
57
yaumri3
Owe /Omer.D/ :
yessssss👌👌👌👌perfectly said👌👌👌👌👌
2026-10-26 20:50:28
0
bino084
bini boy :
ምትገርም ሰዉ ነክ keep going brother
2026-10-26 12:20:05
32
henalex4
clori alexis :
keep going 💪 we are with you
2026-10-26 10:28:31
23
tewodrosfentahun
tewodros fentahun :
ስሌማን አብደላ እጩ አድርጋ ጃኒን የሞሸረች አገር ።አገር ናት ብለን የማውራት ሞራል የለንም።
2026-10-26 18:22:07
10
yoyoj870
ጎቤዉ :
እባካችሁ ጥላቻ እና መከፋፈል አቁመን አንድ እንሁን ነጮች የበለጡን በአንድ ነገር ብቻ ነዉ በአንድነታቸዉ አንድነት ሀያል ነዉ
2026-10-26 15:20:45
8
wasihun012
ዋሴ ነኝ የናቱ ልጅ :
እመኑኝ ከቲኒሽ አመት በዋላ ይእን ወድሜን ትልቅ ቦታ እናየዋለን ካንተ ብዙ ነገር ተምሬለው ትልቅ ሰው ነው የምንከታተለው ሰው ግን አናቅም ✌️
2026-10-26 17:11:07
9
eluuuu58
Eluuuu :
you are correct +++ ጆሮ ያለህ ሁሉ ስማ ስማ...
2026-10-26 13:35:17
14
bbbnew55
🙌Ermi🤐 :
keep ur self bro ጥሩ ሰው አይበርክትልሽ የተባለች ሀገር ውስጥ አንተን አይነት ሰው አትደግፍም ግን we are in ur side🙌
2026-10-26 20:53:01
2
buchgebo
buch gebo1981 :
ጊዘው ስደርስ ሁሉም ማፈር ይጀምራሉ ምክንያቱም ማንን ሲሸለሙ እንደነበሩ ያቃሉ👍👍
2026-10-26 21:23:48
1
tiktokcom.scorpio
Scorpio ♏️@14 :
You nailed Bro🥰
2026-10-26 14:56:26
2
hoperoadmaptesfaye1991
Tesfaye M :
You carry wisdom beyond your age. 👏👏
2026-10-26 19:06:50
1
s_u_m_i_y_a_0
ይነጋል :
👍👍👍
2026-10-26 18:36:58
1
denzel_j316
Denzel :
Very True 🔥
2026-10-26 12:41:43
3
unknown42828
Ephrem :
የሁል ጊዜ ሃሳቤ ነው የሰለጠኑት ሃገራት የሃገራቸውን pillars የሆኑትን ምሁራን ነው በደንብ የሚይዙት የመዝናኛ ኢንደስትሪያቸው በዛ ላይ ተጨማሪ እንጂ ዋና አይደለም....በተቃራኒው እኛ ጋ መዝናኛው ነው ከፊት የሆነው ይሄ ደግሞ ለወደፊቱ ትልቅ ስጋትን ይደቅናል።
2026-10-26 13:59:46
2
nd2080to
N D :
Exactly
2026-10-26 19:22:31
1
aplusfurniture1
A PLUS FURNITURE :
lets go
2026-10-26 10:33:03
5
mr.calculator96
Biya merga :
Thanks 🙏
2026-10-26 17:30:30
1
habeshainchina
Jony :
ወጣቱ አገሩን መረከብ አለበት አሁን የመምራት ተራው የወጣቶች ነው ማን ቢፈልግም ባይፈልግም መሆኑ አይቀሬ ነው
2026-10-26 10:56:37
3
eya08446
eya :
You nailed it bro
2026-10-26 14:18:49
1
ramalalobanana
Ramalalo Banana :
keep going bro always we support you always...
2026-10-26 17:03:26
1
addaa694
addaa :
exactly bro this could be a message for this reckless government and society
2026-10-26 13:22:23
2
misezhady
Missez Hady :
Yes I am behind you
2026-10-26 17:23:32
1
tsige.abebe13
Tsige Abebe :
ሲጀመር ኢትዮጵያ ላይ መልካም ነገር ወይም የተማረ ሀገር የሚቀይር ጥሩ አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ አይወደድም አዋቂዎቿን ባትበላ ለዉጥ ይመጣ ነበር ይኸዉ አሁን የምናየው የዛ ዉጤት ነዉ
2026-10-26 18:14:52
1
To see more videos from user @leonoir87, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About