@369mesfin: #ሀዘንተኞች_ለምን_ነጠላ_ያዘቀዝቃሉ? #ለምንስ_አንገታቸው_ላይ_ክር_ያስራሉ? #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

መስፍን ዘነገደ አዳምኤል
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 03:54:29 GMT
3688
470
24
115

Music

Download

Comments

user2128180061196
የማሪያም መንገድ :
ይገርማል በጣም ነው የማመሰግነው ትክክለኛውን የሀገራችንን ባህል እና ከእምነታችንም ጋ ያለውን እውነት በግልፅ ስላስረዳህኝ ሌላው እኛ ታዲያ የነጮቹን ይዘን ነው በጥቁር ልብስ የቀየርነው ወይስ ጥቁር ስለመልበስስ ቤተክርስትያን ምን ትላለች ከእምነታችን እንፃር ብታስረዳን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
2026-10-26 05:19:59
2
azebmehabe
azeb mehabe :
gulbet yebark melkamun hull temgihu
2026-10-26 05:49:37
1
mesi85211
Mesi :
ኢትዮጵያ ያለምክንያት ያለትርጉም ያለምሳሌ የምታደርገው አንዳችም ነገር የለም። የሀገራችንን ታሪክ ብናውቅ ካለማመናችን ብዛት ምንጠፋ ይመስለኛል ድንቅ ነው።
2026-10-26 05:56:27
1
temushan
temushan :
kale hiywet yasemaln
2026-10-26 04:09:57
2
atu1152
atu :
ድንቅ ትምህርት🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 05:22:52
1
user9597455616814
Tadu :
ከቀብር በኋላ ካህኑ ማጠንት ውስጥ ከመቃብሩ አፈር የሚጨምረምረው ለምንድነው ምሳሌውስ
2026-10-26 07:05:34
0
wulexmovies
ውሌክስ ነኝ :
ከአንድ ትልቅ ሰው ጋር መንገድ እየሄድን እያለ ነጭ ክር አንገቱ ላይ አስሮ አዩት እና እግግዜብሄር ያጽናህ ብለዉት አለፉ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ስጠይቃቸው አላየህም እንዴ አንገቱ ላይ ነጭ ክር አስሯል እኮ አሉኝ አልገባኝም ነበር ዝምብዬ መንገዳችንን ቅጠልን
2026-10-26 07:13:17
0
ambayemuche
ነገ ሌላ ቀን ነው :
አስተማሪ ነው በርታ ማህበራዊ ሚዲያን ለእንደዚህ አይነት ነገር ስንጡቀመው እኛም እንማራለን ሌሎችንም እናስተምራለን
2026-10-26 07:20:56
0
user5471879681394
#betselot AB :
[Pray][Pray]እናመስግናለን
2026-10-26 06:19:27
0
369mesfin
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል :
በሀዘን ግዜ እናቶች ለምን ነጠላ ዘቅዝቀው ይለብሳሉ? ወንዶችስ ለምን ነጭ ክር አንገታቸውን ወይም እጃቸው ላይ ያስታሉ?☝☝☝
2026-10-26 03:56:06
0
betty.betty1845
Betty Betty :
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-26 04:32:27
2
yaregal.missaye121
@Yaregal missaye12192127 :
🙏🙏🙏
2026-10-26 04:13:48
1
abinet.tumelsane
Abinet Tumelsane :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 06:02:59
1
betty.belete5
Betty Belete :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 05:50:18
0
tedy.sky.light
tedy sky light :
[Pray]
2026-10-26 07:05:34
0
To see more videos from user @369mesfin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About