@wellness.with.abi: 1. የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ያለባቸው ወይም የሚሰማቸው አትክልትና ፍራፍሬ አብዝተው የማይመገቡ፦ በየቀኑ የሚያስፈልጉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በቀላሉ ለማግኘት። የምግብ ፍላጎት መቀነስ ያለባቸው፦ ለህጻናት፣ ለአረጋውያን ወይም ከህመም በማገገም ላይ ላሉ ሰዎች የሰውነት ጥንካሬን ለመመለስ። 2. ተጨማሪ ጉልበትና ብርታት የሚፈልጉ ስፖርተኞች እና እንቅስቃሴ የሚያበዙ ሰዎች፦ በከፍተኛ የፕሮቲን እና የአሚኖ አሲድ ይዘቱ ምክንያት የጡንቻን ጥንካሬ እና የሰውነት ጉልበት ለመገንባት። ደካማነት ወይም የድካም ስሜት የሚሰማቸው፦ በቀላሉ የሰውነት ንቁነትን (Energy Level) ለማደስ። 3. የደም ማነስ (Anemia) ችግር ያለባቸው የብረት (Iron) እጥረት ያላቸው፦ ስፓይሮሊና በውስጡ ከፍተኛ መጠን ያለው የተፈጥሮ ብረት (Iron) እና ቫይታሚን B12 ስላለው የቀይ ደም ሴሎችን ምርት ለማሳደግ ይረዳል። 4. በሽታ የመከላከል አቅማቸውን ማሳደግ የሚፈልጉ የሰውነትን የተፈጥሮ የበሽታ መከላከል ስርአት (Immune System) ለማጠናከር እና የነፃ ራዲካሎችን (Free Radicals) ጉዳት ለመከላከል የሚፈልጉ። 5. ለነፍሰ ጡር እና ጡት የሚያጠቡ እናቶች የምግብ አሰራጭ ንጥረ ነገሮችን ፍላጎት ለመሙላት፦ በእርግዝና እና በጡት ማጥባት ወቅት የሚፈለጉትን ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች (ፎሊክ አሲድ፣ አይረን እና ፕሮቲን) በተፈጥሮአዊ መንገድ ያቀርባል። 6. ህጻናት የህጻናትን አካላዊ እና አእምሯዊ እድገት ለመደገፍ፣ የምግብ ፍላጎታቸውን ለማስተካከል እና ትኩረት የማድረግ አቅማቸውን ለማሳደግ። 7. የክብደት ቁጥጥር ማድረግ የሚፈልጉ ክብደት ለመቀነስ፦ ከምግብ በፊት ከ30 ደቂቃ እስከ 1 ሰዓት አስቀድሞ በመውሰድ የምግብ ፍላጎትን መቆጣጠር ይቻላል። ክብደት ለመጨመር፦ ከምግብ በኋላ በመውሰድ ተጨማሪ ንጥረ ነገሮችን ለማግኘት ይቻላል። 💡 ማስታወሻ፦ DXN ስፓይሮሊና ሙሉ በሙሉ ተፈጥሯዊ የቪታሚን ምንጭ (Whole Food Supplement) በመሆኑ ለማንኛውም የዕድሜ ክልል (ከህጻናት እስከ አረጋውያን) የሚስማማ የዕለታዊ ምግብ ማሟያ ነው።#spirulina #Dubi #Saudi @Eden wellness @Chrsti wellness @Eden🥰
Wellness with Abi
Region: AE
Monday 26 October 2026 04:30:20 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @wellness.with.abi, please go to the Tikwm
homepage.