@nilakash97304: 😂🤣😂🤣#লাগা_foryou😩✊ #ভাইরাল_করে_দাও_প্লিজ🥺🥺🥺🥺 #কপি_লিংক_করো_প্লিজ_প্লিজ #কপি_লিংক_করো_৩_বার_others_গিয়ে #লাইক_view_আসেনা_সবাই_সাপোর্ট_করো🙏🙏🙏

♡ℳℴℴ𝓃°_°ℒ𝒾ℊ𝒽𝓉 ♡
♡ℳℴℴ𝓃°_°ℒ𝒾ℊ𝒽𝓉 ♡
Open In TikTok:
Region: BD
Monday 26 October 2026 04:52:04 GMT
184
35
3
7

Music

Download

Comments

m.1.m.2.m.3.m.1
⎯⃝"🪽〲𝐌𝐚𝐘𝐚-বতী ࿐ :
2026-10-26 05:34:39
1
user8450445371686
🍂আব্বুর একমাত্র রাজকন্যা🕊️ :
😊😊
2026-10-26 08:11:20
1
ajijshikder3
Lombuuu,💫 :
🙂🙂🙂
2026-10-26 16:04:13
1
To see more videos from user @nilakash97304, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

##ከሙታን_ምሀል_የለም_ክርስቶስ_ተነስቷል፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቶአል እንጂ በዚህ የለም።  የመቃብሩን ድንጋይ ፈንቅሎ የመግነዝ ጨርቁን አውልቆ ጥሎ በአይሁድ ወታደሮች ላይ በኃይል ሰልጥኖ ክርስቶስ ተነሳ ከፍ ከፍ ብሎ። ለማያልፍ ርስት ዳግመኛ የወለደን ሕይወቱን ሰጥቶ ያከበረን ለአዳም ልጆች ሁሉ ተስፋ የሆነን ይኸው በኩራት ተነስቶአል ደስ ይበለን። ከእንግዲህ ቀረልን በሞት መጠቃቱ ሲፈርስ አይተነዋል የዲያብሎስ ግዛቱ ክርስቶስ ሲነሳ በግርማ መለኮቱ። እኛን በገዛ ደሙ ገዝቶ በፍቅሩ ወድዶ ስቦ ወደሚደነቅ ብርሃን ጠርቶ ኃጢአታችንን ሽሮ አጥፍቶ ዛሬ አየነው በክብር ተነስቶ የእሱ የሆነውን በዲያብሎስ ላይ ሹሞ ረግጠን እንድንገዛው ማህተሙን አትሞ ትንሣኤ ሆነልን በጸጋው ሸልሞ አማኑኤል የተባለው አልፋና ኦሜጋ የሆነው መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው እርሱ እኮ ራሱ ትንሳኤ ነው። አሕዛብን ሁሉ በብረት በትር የሚገዛ ከበረዶ ይልቅ እጅግ የነጣ ነጭ ልብስ ለብሶ ሲነሳ ሞት ሆይ መውጊያህ ታዲያ የቱ ነው? አዳምን ከክብሩ አውርዶ የለየው ወደ መሬት ቁልቁል የጣለው እኛስ ይኸው ዕልል ብለናል ዳግማዊው አዳም ሲነሣ አይተናል ዲያብሎስ እንደማይችለው አውቀናል #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏  #ሸር_ላይክ_ኮፒ_ልንክ_አሩጉሊኝ🙏 @henok @ጎዶልያስ @Daniel የማርያም ልጅ

About