@simon.official.70:

Simon / ሳይመን
Simon / ሳይመን
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 05:38:05 GMT
121365
3993
222
1047

Music

Download

Comments

mita06543
mita🍫🍫 :
እሺ አሁንስ ገንዘብ ደስታን አይገዛም ነው የምትሉኝ🥺
2026-10-26 09:48:54
186
susulove800
👸 SUSU LOVE :
እውነቷን ነው ሰው አያስፈልግም
2026-10-26 07:54:30
172
rubi.529
جميل القمر :
I think i like her spoiling her self 💯
2026-10-26 09:04:23
87
mahita4208
@mahisha :
she is brave and beautiful
2026-10-26 14:22:06
0
nosignal218
tsega :
ገንዘብ ደስታን አይገዛም የምትሉ የት ናቹ😁
2026-10-26 08:22:59
29
amen.amen6661
sara 21 :
በጣም ልክ ነች ደስታ የሚሰጣት ከሆነ ደግ አደረገች😘
2026-10-26 08:29:36
39
marti171490781235
mareti_21 :
ደግ አረገች በልተው እንከን ለሚያወጣ ህዝብ በራሷ ለራሷ ይመቻት❤️👍
2026-10-26 13:04:25
17
alembe6
Alem :
እውነቷን ነው ሰው አብልተሽው አቃቂር ማውጣቱም አይቀር
2026-10-26 11:56:30
22
ewdiyan11
Honeyee :
Gobez jegena nate
2026-10-26 07:02:13
31
tidekishty
ቀሽቲኮ :
ደግ አረገች
2026-10-26 08:28:47
66
samriyeneta
Samrita🌸 :
ሰው አያሰፈግም ልንል እንችላለን በሰው ክፈአት ምክንያት ግን እመኑኝ ያለሰው ያለፈቅር ህይወት ከንቱ ነው እመኑኝ ግን ደሰተኝአ አደለችም እኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
2026-10-26 10:20:08
8
user7259711014772
ፍቅር :
እዉነቷን ነዉ
2026-10-26 08:15:55
10
bethelhemsisay3
betisha :
ሰው ከሌለ ምኑም አያምረም ያለሰው ድብረት ነው
2026-10-26 06:22:46
9
ethiopia.podcast
Ethiopian podcast :
መብቷን አልቃወምም ለኔ ግን ሁሉ ነገር ኖሮኝ ሰው ከሌለኝ ባዶነት ይሰማኛል
2026-10-26 13:03:07
6
user7556799391006
ኢየሱስ ጌታ ነው። :
መብቷ ነው በገንዘቧ ሰው መጣ ነገር መጣ ነው
2026-10-26 13:50:40
2
tizibityeenatualij
ትዝብት የእናቴ :
ትክክል ለዛሬ ሰው ይገባዋል
2026-10-26 08:01:07
23
ewni32
Truth🆙 :
ለካ ይቻላል ጥሩ ትምህርት ነው
2026-10-26 09:48:30
6
user6693160739657
seble ♥19🙏 :
ደግ አደረግቸ ድሞ ለዘመኑ ሰው በሰከንደ ለሚቀይየሮወ
2026-10-26 11:18:26
2
user4583180718774
kidubabi :
ደግ አረገች
2026-10-26 09:49:05
6
richo_1921_
Řecho :
ልክ ናት አብዛኛዉ ሰዉ ከችግር ከፈተና በሁዋላ ነዉ ዙሪያችን የተገኘዉ ለራስዋ ክብር ይገባታል[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-26 08:07:50
9
ne_bee2
_ .bee :
snt ametua nw gn
2026-10-26 10:10:39
0
htsega.tesfay
hTsega Tesfay :
ጎበዝ100%
2026-10-26 11:38:28
1
usaerahel2
rahel :
እሰይ ለራስ ማድረግ ደስ ሲል
2026-10-26 11:57:47
3
user40274945346672
mimi :
ማሻአላህ
2026-10-26 13:08:09
1
user1818243165598
mahi :
እኔ ራሱ ቢኖረኝ ወይኔ [Crying] ሰው ሚባል ⚔️
2026-10-26 08:39:59
2
To see more videos from user @simon.official.70, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About