@et.entertainment16: የቤት ኪራይ ግን ወደየት እየሄደ ነው 😭

Ethio entertainment 16
Ethio entertainment 16
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 06:12:45 GMT
39279
2227
122
621

Music

Download

Comments

chiefque_ef
….. :
betam tikikil hasab new yanesahew wendime.specially private school ena ye bet kiray bedenb metayet alebet
2026-10-26 16:11:50
0
benoeshe
benoeshe :
you better update yourself in knowing on the reality of private schools tuition fee increment plan.before .....
2026-10-26 16:18:44
0
aynex2016
Aynalem Law Office :
The primary responsibility is up on the government!!!
2026-10-26 09:52:48
0
senaitadego
Senait Adego :
መንግ የክራይ ቤት ሰርቶ ማዘጋጀት አለበት
2026-10-26 09:29:46
23
eskinder.getachew
Eskinder Getachew :
I feel like I'm living in the United States or the Western because I work two job just to make food in the table and the house I still don't haven't fully covered
2026-10-26 10:32:50
0
medihante.fetene
medihante fetene :
yitasewibet yhulum chiger new
2026-10-26 12:44:07
0
www.tiktok.wabii
wabi :
እና አከራይስ ምን በልቶ ይኑር😳
2026-10-26 10:35:07
8
abuki1667
abuki :
ኧረ አንተ ምርጥዬ ምን ላድርግህ 🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 06:23:15
40
kunamawu21
Wedi kidanemhiret :
ሁሉም ችግር ይቻላል ቤት ግን ከባድ ሸክም ነው
2026-10-26 09:44:17
12
my.world139
My world :
አከራይ በንብረቱ የፈለገውን ዋጋ የመጠየቅ መብት አለው ሌላው ነጋዴ በነፃነት የሚያዋጣውን ዋጋ እየጠየቀ አከራይ ሲሆን ለምን ይጨቆናል
2026-10-26 12:13:00
4
ermiass90
Ërmîäs90 :
ኮሪደር ከመስራት Condominium ቢሰራ ይረጋጋ ነበር
2026-10-26 10:43:25
8
user16288502066542
user16288502066542 :
ስሜነህ እባክህ በፈጠርህ አንድ የፍትህ ጥያቄ አለን ድምፅ ሁነን ጥያቄአችንን ለሚመለከተው አቅርብልን የ2005 ቤት ቆጣቢዎች ለ14 አመት እየቆጠብን እያለን ከአራት መቶ ዘጠና ሺህ ቤቶች ባለፍት አምስት አመታት ቤት ገንብተው ለሚፈልጉትሰጠዋል ጠይቅልን
2026-10-26 09:59:28
4
yetemgeta5
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻 :
አከራይ ስትሆን የአከራይ ተከራይ አለ መብራት ውሀ የግድግዳ ግብር ቤትህ እያረጀ ይሄዳል አከራይ ብቻ ጨካኝ ማድረግ ተገቤ አደለም ገበያውን ቢረጋጋ አከራይ ከተከራይ ተግባብቶ የኖረባችው ይበልጣል ስለዚህ አገራችንን የዋጋ ንረትን ቢያረጋጋ አከራይ ችግር የለበትም ስሜነህ ባይፈርስ
2026-10-26 13:23:38
1
hope671611
Hope Ai :
ክበርልን 👍
2026-10-26 06:24:37
5
tagelamsal
FEMA ARTS :
ብልፅግናን ከእነ ብልግናው መቅበር ብቻ ነው መፍትሔው። ይሄ ስብስብ ከማጥፋት፣ከመዋሸትና ከመግደል ሌላ ምንም መፍትሔ የላቸውም። የችግራችንና መከራችን ምንጭ መንግስት ነው😭😭
2026-10-26 12:26:48
1
maritu.hailu
Maritu Hailu :
ኧረ ስሜነህ ለጡረተኞች አፍ ሁነን እኛ እኮ የምንኖረው እንደ የእንጀራ ልጅ እየተገፋን ነው ቤት የኑሮ ውድነት አይመለከተው ኧረ የመንግስት ያለህ
2026-10-26 09:58:06
2
user6319908611465
ሸገር አዲሳባ :
ከላይ ያሉ ሠዎች ተምረዋል ግን? እነሡ ስላልተቸገሩ ገና መዋቅር ሠርተው ገና ገና ገና.....የሚያወሩት ወሬ ራሡ ግራ ይገባል አከራይ ሲያከራይ እኮ መንግስት ያለ አይመሥል አረባካችሁ ይቺ አገር ወዴት እየሄደችነው።
2026-10-26 08:43:36
2
asres_sefu_tik
asres_sefu_tik :
_ye akeray tekeray _tara girgida _tara girgida ga abro yeteleyaye kifiya _beyegizew yemichemir ye ginbata eka _ye mebratina whua kifiya chimarwoch.... ታሳቢ ይሁን
2026-10-26 13:00:27
0
user32599242999430
💣💣 :
ዋናው የመንግስት ፖሊሲ ነው የገንዘባችንን ውድቀት ያመጣብን። ተደራራቢ ኢፍትሐዊ ታክስ
2026-10-26 08:43:58
5
thetruth85_
The truth will set you free :
እዉነት የመንግስት ችግር ነው ምክንያቱም ከፍተኛ የኪራይ ገቢ ግብር ተጥሎበታል የ100% ኪራይ ክፍያ ላይ :: ቀደም ስል የነበረው 50% የኪራይ ገቢ ላይ 10% ነበር መንግስት ግብር ስጥል የነበረው :: ይህ ማለት 325% የኪራይ ገቢ ላይ ጭማሪ ግብር ስጣል የሚወድቀው ወደ ማህበረሰብ ላይ ነው :: መንግስት የራሱን ችግር ሊፈታ ይገባል
2026-10-26 08:13:13
2
abawey11
Abawey :
አዲስ አበባ ያለ የመንግስት ሰራተኛ የቤት ባለቤት ማድረግ ይችል ነበር ግን ቤት እንዳገኝ አይፈለግም ለቆ እንድወጣ ነው የሚፈልጉት አሁን መኖር አቅቶት በርሀብ እየተቆላ ነው ያለው
2026-10-26 07:57:33
4
user604130843233
user604130843233 :
መንግስት በግለሰብ ቤት ማዘዝ ይቀለዋል ነገር ግን ቤት አከራይታ ምትኖር እናት ኑሮው ሲጨምር መጨመራ ግድ ነው አንድ ኪሎ ሽንኩርት ስንት? መቼም ሽንኩርቱ ቅንጦት ነው አትሉም
2026-10-26 14:13:55
1
frezerkibru2
frezer kibru :
መንግስት ሆይ ደላሎችን አስወግድልን ኣማረሩን የዋጋ ንረት እና የቤት ኪራይ ውድነት አንዱ ምክንያት እነርሱ No More ደላላ" No More የተጋነነ የቤት ኪራ ዋጋ
2026-10-26 11:10:04
1
user3767563136593
user3767563136593 :
እባካችሁ የመንግስት በለስልጣነት በቤት ዙሪያ አትዋሹ ምንድነው መሻሻል 1997 እና 2005 ዓ ም ጀምራው ከበቂ በለይ የቆጠበው እያለ ለልማት ታሺና ለካብኔ እየተሰጠ ለ21 እና 16 ዓመት ለቆጠበውና በትዕግስት ለጠበቃው ህብራተሰብ የመይሰጠው ለምንድነው ? ለምንድነው ሁሌ የምትዋሹት ዕድሜው ከፍ ብሎ መቆጠብ የጀመራውኮ ጡራታ ጊዜው ደርሱዋል ብደርሰው እንኳን በምንድነው የቀራውን የቤቱን ዕዳ የምካፍለው እባካችሁ ድራሱልን
2026-10-26 08:59:04
1
mesikassa131
mk :
መንግስትም በዘፈቀደ የተለያየ ግብር ይጨምራል ቤንዚን ይጨምራል የባንክ ወለድ ይጨምራል
2026-10-26 10:22:22
1
To see more videos from user @et.entertainment16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About