@ethiopian.electri: የቆጣሪ ንባብዎን አዲስ በተገበርነው የቴሌግራም ቻትቦት እንዴት በቀላሉ ማስገባት እንደሚችሉ ይመልከቱ‼️ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኛችን ከሆኑ፤ በመደበኛው ንባብ ወቅት ቆጣሪዎ ካልተነበበ ከመጨረሻው ቀን በኋላ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ @Eeuchatbot ላይ በቀጥታ ራስዎ አንብበው መላክ ይችላሉ። አገልግሎቱ ለመጠቀም👇 ➡️ በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው ይፈልጉ ➡️ ቻትቦቱን ካስጀመሩ በኋላ “Send Meter Reading” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። ➡️ ባለ 12 ዲጂት የደንበኛ መለያ ቁጥርዎን (Contract Account Number) ያስገቡ። ንባብ ለማስገባት👇 👉 በአዲስ አበባ፣ በጅማ እና በአጋሮ ከተሞች - ከ27ኛው እስከ 30ኛው ቀን ድረስ 👉 ቡድን 1፦ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን 👉 ቡድን 2፦ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን 👉 ቡድን 3፦ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን 👉 ቡድን 4፦ ከወሩ 12ኛው እስከ 15ኛው ቀን ያስታውሱ⚠️ 🟢 ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በማስገባት ይላኩ። 🟢 ንባባዎን ማስገባት የሚችሉት በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ ነው። 🟢 ከተፈቀደው ጊዜ በፊት ወይም ከገደቡ በኋላ ንባብ እንዲሁም የተሳሳተ ንባብ ማስገባት አይቻልም። #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 06:26:00 GMT
1226
68
5
15

Music

Download

Comments

r_eyu1
r :
ሁሉም ሀገር ላይ ነው ሚሰራው
2026-10-27 07:25:10
0
yaongboy12
typing...ወከባ ✌️ :
እስከ ዛሬ ይመኘጣ የለ ልታስቀሩት ነው
2026-10-26 06:54:28
0
kebede.tokichaw
Kebede Tokichaw :
🥰🥰🥰
2026-10-26 12:02:57
0
abeb.zewda
Abeb Zewda :
🥰🥰🥰
2026-10-26 07:44:46
0
user4770617208433
girma :
😳
2026-10-26 16:43:47
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About