@oromiyaa830: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok @ታላቁ ኬኩን⚔️ገ/ሚካኤል✨️✝️🇪🇹🇺🇲 @sosi21🕊️

The Time
The Time
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 26 October 2026 09:18:44 GMT
8559
2680
122
1751

Music

Download

Comments

asderos0
ኤስድሮስ :
እንዴት ነው ጃዋር መሃመድን በ አሜሪካ ህግ መሰረት መጠየቅ የምንችለው
2026-11-06 16:39:21
2
sosii888
sosi21🕊️ :
እኔ የምፈራው ይህ አርሲ የተሰራው ግፍና የፈሰሰው ደም ይዞት የሚመጣውን የእግዚአብሔር ፍርድ ነው። ምንም ጥፋት የሌለባቸው ንፁሃን እናቶች፣ አባቶች፣ ሕፃናቶች ደም ወደ እግዚአብሔር ደርሶ የሚያስከፍለውን ዋጋ ሳስብ… 🫩
2026-10-26 13:26:47
14
eldalem
Eldalem :
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ለምን እንሞታለን ብለን ብንጠይቅ ዝም በይ ሚሉ ሰዎች ከገዳዪቻችን የበለጠ ነው የገደሉን እባካችሁ አንድ ሆነን እየሞቱ ያሉትን ኦርቶዶክሳውያን እናድን
2026-10-26 17:44:34
12
maritu.seletete
ዙሪያሽ :
እንደ ሀገር ነበር 💔💔💔መሰበር የነበረብን ወገኖቻችን ደማቸው ፈሰሰ በሀገራቸው ወየው ለኛ
2026-10-26 09:25:41
8
wollie1983
ወሌ :
በርታ፣ በተለይ እንድህ እንደ አንተ ጠንካራ ኦርቶዶክስ መገኜቱ ደስ ይላል።
2026-11-01 06:53:21
3
asterdebela3
asto :
እውነት ነው ሁሉም የተሰራው ከአፈር ነው
2026-11-04 07:53:46
1
selame651651
ሰላም ለሀገሬ :
አንድ ሆነን ካልቆምን ገና ብዙ ዋጋ እንከፍላለን አንድ እንሁን በጋራ እንጋፈጥ።
2026-11-05 10:14:59
2
user4273716590117
አፉዬ :
ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መመረጥ ነው ስለተመረጥን ነው ወንድሜ እንደአንተ ሀይነቱን ያብዛልን🥰🥰🥰
2026-11-04 04:47:21
2
userdzlnoqn8ov
ፍሳሓ መንግስቱ :
ያንተንም ሰላም ይብዛ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-31 19:56:37
3
user65095094138366
ዘሪቱ :
እኛ ኦርቶዶክሶች ወንጀላችን ኦርቶዶክስ መሆናችን ብቻና ብቻ ነው።
2026-10-26 10:17:17
3
user68723701575964
አድራሻዬከመስቀሉስር ነው :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ነው🙏
2026-11-05 17:26:15
1
user2069652325872
Elias asnakew :
እንደ አንተ አይነት ያብዛል ወንድማለም
2026-11-05 11:52:04
1
user833274380687
user833274380687 :
ወንድሜ እንደአንተ አይነት ሰዋች እንዲበዙ ስራ ጀግና
2026-11-03 12:23:58
1
fiker7634
ሰላማዊት12⚡️🐑 :
ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክሳዊያን🥺🥺
2026-10-26 11:22:51
1
zemperor44
ዘ Emperor :
ሰላምህ ይብዛ ወንድማለም
2026-11-01 10:22:41
1
emati412
Geni@add :
ደንዝዘናል እመብርሃን ማስተዋሉን ታድለን
2026-10-31 19:07:49
2
chacha.ye21
chacha ቢዛሞ :
ለሚሞት ኦርቶዶክስ ያልሞተው ኦርቶዶክስ የማይናገርበት አትግደሉን ማይሉበት ምክንያት አብዛኛው ለሆዱ ነው ባለስልጣናት ግን ተባባሪ ናቸው
2026-11-04 09:31:23
1
meron.fantaye8
💒Mery💞 :
በትክክል ልቦና ይስጠን😢😢
2026-10-26 09:32:37
1
dawiturga7
kolfe aboo :
respect 4 U
2026-11-01 07:49:11
1
user6086131671628
Ayu Ayu :
እኔ እንዴት እንደወደድኩህ! አመሠግናለሁ
2026-11-07 04:33:31
0
user882868561
sara :
ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ,ስለእውነት,የቆምክ አተነክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢
2026-11-07 11:38:25
0
user91556727084455
Buze የማርያም ልጅ :
ላንተቃልየለኝወድሜበርታልን
2026-11-07 15:17:18
1
yaarabbii382
Ayi gize sintun gud asayen :
አይ ግዜ ያሳዝናል
2026-11-05 17:16:42
0
ij.tn
user01173668004 :
2026-11-07 13:16:09
0
resssa25
resssa2 :
Betam esu yaseben hymanote yekedmal
2026-10-26 09:49:55
0
To see more videos from user @oromiyaa830, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About