@wogayehu14:

ከዚህም ከዚያም
ከዚህም ከዚያም
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 09:33:52 GMT
115717
8377
139
420

Music

Download

Comments

lifeliketheredjkllo0
life :
wowowowow
2026-10-27 07:09:38
0
tef705
Jacob Aaron Michael Christian :
ትርጉሙን ሳላቀው ከልቤ እወደው የነበረ ሙዚቃነው ያኔ ዘር ብሔር ገለመሌ የሚባል ነገር አልነበረም 🥰🥰🥰
2026-10-26 10:05:56
67
addisnazerth
addis :
የዚ ጊዜ ፈቅረ! አሁን የት ገባ? ዳዊትዬ❤️❤️❤️❤️
2026-10-26 13:42:11
53
ela.man73
ela man :
ትርጉሙ ባይገባኝ ግን የሆንን ምርጥ ዘመን አስታወስኝ
2026-10-26 12:29:24
43
roma.bei
Roma Bei :
ግጥም ትርጉም... እኔ መጥቻለው ምነው አንችዬ ብቅ በይ እኔ መጥቻለው ወዲህ ወድያ ሄዴለው አጥራችው ስር ብቅ በይ እያለ🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 16:46:01
24
fikremariamtewabe3
Al fikru Bahir dar :
ሠውየው ከተገኘ ትርጉሙን ጠይቁት
2026-10-26 17:29:39
9
asu.ahmed26
✨asu💞 :
የልጁነት ትዝታየ ያደጉ ዘመን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 15:29:32
21
nigusuayalew
Nigusu Ayalew :
አቤት ድምፁ
2026-10-26 16:16:03
17
meaza.meaza88
Meaza Meaza :
እንደ እኔ ዳዊቴን የሚወድ
2026-10-26 10:41:33
18
.arsenal795
ናታን ⚽⚽⚽⚽⚽🏆🏆🏆🏆 :
ይርዳውን መሰለኝ
2026-10-26 14:43:12
3
1969nasir
nasu :
ትርጉሙ ሳይገባኝ የሸመደድኩት ዘፈን በልጅነቴ 🥰🥰🥰
2026-10-26 17:36:36
7
biruk1953
ቁልቢ ገብርኤል :
አቤት ድምፅ👏👏😎
2026-10-26 16:34:52
3
user1219123574225
ኢትዬጺያ :
ድምፅ የሚገርም ነው እራሱ አልበሙ ላይያለው ነው
2026-10-26 13:02:41
8
mamemanunited8
Mame Man United :
ትርጉሙን ሳላውቀው በጣም የሚመቸን ዘፈን ነው ዋው
2026-10-26 17:28:52
4
sumu____4
nurel_ayin :
ትርጉሙ ሳይገባኝካፌ የማይጠፋ ዘፈን የልጂነት ትዝታየ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-26 16:13:21
2
1love274
የ 90ዎቹ ናፋቂ :
ያኔ ደጉ ዘመን
2026-10-26 11:57:17
7
gosa78
Gosa Baharu :
የማያረጅ ድምፅ
2026-10-26 17:25:08
3
fiseha.teka
Fiseha Teka :
አኑፌጅራ ማሎማ ኢታኢሎ አሠይቢኮ ነውየሚለው አመራነኝ ልክነኝግን የልጅነቴነው
2026-10-26 15:25:27
5
mike.bine
mike bine :
የ90ወቹ
2026-10-26 14:22:24
5
the_reactor_habeshi
The reactor Habeshi :
2026-10-26 16:43:39
3
sosi2153
Sosi21 :
የምወደው ሙዚቃ ትርጉሙን አላውቀውም ሸገር እኮ ፍቅር ነው
2026-10-26 14:59:56
4
mekashaasmamaw
mekashaasmamaw :
Ato gadii hinbaane maalan argee galaa maaluumaa yaantaloo asbahii koottu👌❤️
2026-10-26 16:47:49
4
felashaw348
AMR.arme :
ማናው የዛን ጊዜ የነበረንን ፍቅር የወስደብን የስለበብን ማን ቀንቶብን ነው[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-26 16:55:00
3
user5839577994845
ከሪም :
ጎጃም ባራዳን ኣስታወሰኝ
2026-10-26 13:38:07
4
ashumaya772
Ashu Maya772 :
የተረጋጋ ፐርፎርማንስ 🥰🥰🥰
2026-10-26 16:37:55
3
To see more videos from user @wogayehu14, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About