@mulukenefekade:

ነፍሴ ባባቴ ደስ ይላታል
ነፍሴ ባባቴ ደስ ይላታል
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 09:35:07 GMT
59380
4837
85
1469

Music

Download

Comments

haymeebahir
🅐𝕓𝕒𝕪 𝕘𝕚𝕠𝕟 🔐 :
እዚህ ሐገር ምን እየተካሄ እንደሆነ ግልጽ አይደለም ፣ተማሪ ዩኒበርስቲ ሲገባ ተቀብሎ ሚያስተምር፣በገጠር እየሄደ ቤተክርስቲያን ሚሰራ፣ዲያቆናትን ሚያስተምር፣የልቅ በየቦታው እየሞተ ያለው ምእመን እንዴት ታዬ፣ቆይ ማንን እንመን ምዕመኑ ተጨነከ ኮ።
2026-10-26 17:56:00
4
emu37469
Emu :
ማህበረ ቅዱሳን ምን አደረገ የተዘጉ ቤተ ክርስቲያንን እያስከፈቱ ብዙ መልካም ስራ እየሰሩ ያሉ ናቸዉ ልመሰገኑ ይገባል
2026-10-26 15:20:45
3
getnetamsalu0
Getinet Amsalutiktok.com/@getn :
orthodox chuch.
2026-10-26 19:32:33
0
fkrte.agegew
Fkrte Agegew :
ቤተክርስቲያን የሚጠቅመውን ማህበር የቤተ ክርስቲያን ዓይን ነው ደግሞ የቆየ ነው ፍትህ ለአርሲ
2026-10-26 18:30:50
2
tenagnegete
Tenagne Gete :
የቆየ ነው ከበቂ በላይ ሲጀምር ችግሩ ተናግረዋል ካቅሜ በላይ ነው ብለዋል
2026-10-26 17:08:24
4
tesfaye1405
tesfaye1405 :
አባታችን ለኢትያጰያ ኽዝብ ይቆያልን መደሐኔአለም ይቆያልን
2026-10-26 18:22:25
2
user4839600792586
Gete.ZeMedkun ጃማ ደጎሎ :
ለምንድነው ምህላ ፀሎት የማያውጁት ቆይ
2026-10-26 14:34:03
6
nigws.aschalew
yeblay..negne :
በቃ።የቤተክርስቲያን፣የራሷ፣ወታደር፤ያሥፈልጋታል
2026-10-26 18:22:56
3
teddy3889
Teddy :
ፈፍትህ ለአርሲ
2026-10-26 17:29:00
3
etaferahu.mamo2
Etaferahu Mamo :
አባታችን እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን ይጠብቆትም አሜንንንንንንንንንንንንን።
2026-10-26 17:30:52
2
username134543
username134543 :
ይሄ ድሮ የተናገሩት ያሁን እንዳይመስላችሁ ለምን አሁን እንደወጣ አላዉቅም
2026-10-26 19:14:24
1
user1629283876261
mesfin.dagi :
ፍትህለአርሲ
2026-10-26 16:55:31
3
user4678750980691
user4678750980691 :
ምኑነውእሚያስጨበጭበው
2026-10-26 17:47:15
2
.9184076
አልተፈታም ህልሜ !!! :
ሰልፍ ይተራ አለም ይወቅ
2026-10-26 14:28:06
5
shashitu22
shashitu :
yene abatttt
2026-10-26 16:47:58
2
tagel.desalegn
Tagel Desalegn :
አባ እውነቱን ስለተናገሩ ፈጣሪ እድሜዎትን ይባርኮት።
2026-10-26 17:43:39
1
user8427797203585
ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን :
የቆየ ይመስለኛል
2026-10-26 15:21:02
3
mamye21savage
user9580146769099 :
እግዚአብሔር ይርዳን አባቶች ጭንቅላይ ናቸው❤️
2026-10-26 16:08:49
1
yilfashewa1124
yilfashewa1124 :
2026-10-26 16:36:41
2
tihetena39
Tihetena :
ተግባራዊ ሲሆን ነዉ
2026-10-26 17:19:41
1
user5026763782843
ቆራጡ :
እሰከመቸዝምማለት
2026-10-26 17:01:28
1
rahel.richo90
Rahel Richo :
አባታችን በትክ ክል
2026-10-26 16:30:22
1
fasilpro
fasil baziy :
ፍትህለአረሲ
2026-10-26 16:29:13
1
user8270606627461
@𝓰𝓮𝓽𝓪𝓬𝓱𝓮𝔀 :
@@𝓰𝓮𝓽𝓪𝓬𝓱𝓮𝔀:የይስሙላ መግለጫ አይሰራም። ይሄ መግለጫ በመንግስት ሆን ተብሎ የተዘጋጀ የሠሞኑን የህዝብ ቁጣ ለመቀልበስ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ፍፁም ከእውነት የራቀ የከሠረ መግለጫ ነው። 👆መግለጫ እያሉ ነው 8 አመት ሙሉ እያስጨፈጨፉን ያሉት።
2026-10-26 17:04:45
1
waklara6
Vera O :
የዛሬ ስንት ዓመት የተነገረ ነው? ወይስ የዘንድሮው ነው ደግሞ?
2026-10-26 20:17:02
0
To see more videos from user @mulukenefekade, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About