@aba_hana79: አክሊሉ😔❤🙏@ማኛየ ሾው 💥💯 @Medi raya🌽🎋🧿 @habtu kebede

aba hana
aba hana
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 09:40:35 GMT
19218
1836
30
261

Music

Download

Comments

getachewberihunn
Get@ :
"እዘከዘላለሙ አልፈሀል!"። እውነት ነው ።
2026-10-26 17:55:07
2
nyo.yem.nafke
ንስር🦅 :
እንዲሁም ዝብሎ ይከፋኛል እንኳን ይህን ሰመቼ
2026-10-26 18:18:32
2
mastewal706
mastewal706m :
አይ ሙዚቃዉ
2026-10-26 12:15:24
1
muhammed83156
➦Rocky◂ :
የለማ ሙዚቃ ፍቅር ላፍቃሪው
2026-10-26 17:34:40
0
user7812098155742
user7812098155742 :
ሙሉን
2026-10-26 18:46:11
0
habtshi696
Habtshi :
ዘላለምከን እንዳለቀስክትኖራለክ
2026-10-26 18:11:02
0
kasim51390
ማሻአላህ :
ማልቀስ
2026-10-26 17:26:50
0
user71856179131531
ካሠው :
2026-10-26 18:13:06
0
habtu_kebede
habtu kebede :
🥰🥰🥰🥰 ግን እኔ እሄዳለሁ 😁
2026-10-26 11:25:40
0
user3072054180566
ሄለን ❤️አበበ❤️ :
😭ተውኝእስኪ
2026-10-26 15:26:00
0
maryamye29
የmaryam21 :
😥😥😥
2026-10-26 15:45:50
0
raya.god
Raya Raya :
2026-10-26 16:13:58
0
gecho6209
GECHO :
2026-10-26 16:30:16
0
miki_putik
miki_putik :
2026-10-26 10:13:18
0
mb338790
ëmêbêť@ :
🥰🥰🥰
2026-10-26 09:53:13
0
hussen.assen50
Hussen Assen :
ከአክሊሉ ስዩም ዘፈኖች ጀርባ ያለው አሳዝኝ ታሪክ. ✍️~ጎንደር የደጃዝማች ጀንበሩ ቤት ነው...የተከበሩ ሰው ናቸው ደጃች ጀንበሩ... የወለቃይት እና ወገራ ግራ አዝማችም ናቸው! ~ታዲያ ቤታቸው ፎቅ የሚባል ቤት ነው ከላይኛው የደጃዝማች ጀንበሩ ቤተሰቦች ሲኖሩ ከታችኛው ደግሞ አንድ የፖሊስ ባንድ የተቀላቀለ ወጣት ተከራይቷል! ~ደጃዝማች ጀንበሩ ላያት የምታሳሳ የምታምር ማንኛውንም ወንድ በውበቷ የምትማርክ ቀይ ረዘም ያለች ልጅ አለቻቸው....ስሟም "ሂሩት ጀንበሩ" ይባላል! ~ታዲያ ከደጃዝማች ጀንበሩ ፎቅ ቤት የታችኛውን ክፍል ተከራይቷ የሚኖረው ወጣት "አክሊሉ ስዩም" ነው! ~አክሊሉ ከቤቱ ተቀምጦ ያቺን ቦክስ ጊታሩን እየመታ ሁሌ ያንጎራጉራል! ~ታዲያ ይሄ የቦክሲ ጊታር የሚጫወት ለሙዚቃ የተለየ ፍቅር ያለው ወጣት አክሊሉ በደጃዝማች ጀንበሩ ልጅ " በሂሩት ጀንበሩ" ውበታ ከተማረከ፤ እሷም እሱን ያላየች መስላ በአይኗ ማየት ከጀመረች ሰናባብታለች! ~በመጨረሻም በመካከለቻው ፍቅር ተጀመረ ...ጓደኞቹም "እያንጓራጎረ ከላይ አወረዳት ወደ ታች" እያሉ ይቀልዱበታል...እሱ ከታች እሷ ከላይ ከፎቁ መኖሯን የሚያውቁ ጓደኞቹ ናቸው! ~ታዲያ አክሊሉ መዋዳደቸውና ፍቅራቸው የእውነት እንደሆነ ስለተረዳ ጊዜ ሳያጠፋ ሽማግሌ ላከ ወደ ደጃዝማች ጀንበሩ! ~ደጃዝማች ጀንበሩ ግን አሻፈረኝ አሉ " ተdeፍሪያለሁ የማንም አዝ'ማሪ እንዴት የኔ የደጀዝማች ጀንበሩን ልጅ ላግባ ይላል ?" አሉ ~በኋላ ግን በብዙ ጉትጎታና ልመና ደጃዝማች ጀንበሩ ለሽማግሌዎቹ ተረቱ እሺም አሉ ፈቀዱ ...አክሊሉና ሂሩትም ተጋቡ! ~ታዲያ በትዳር ህይወታቸው አክሊሉና ሂሩት ሁለት ልጆች ወለዱ (ቴዎድርስ አክሊሉ እና ሳራ አክሊሉ የተባሉ ልጆች) ~ነገር ግን አክሊሉና ሂሩት ቢዋደዱም በአንዳንድ ነገሮች ቀስበቀስ እየተጨቃጨቁ እየተጣሉ መጡ....በመሀልም ይሄ ነገር እየበዛ ሲደብረው በ 1977 ዓ.ም የሙዚቃ ፍቅሩን ተከትሎ አክሊሉ ወደ አስመራ ሄደ! ~ብዙዎች ሂሩት ቆንጆ ከመሆና የተነሳ ብዙ ባለ ስልጣናት ሊከጅሏትና አክሊሉንም ሊቀሙት እንደሚፈልጉ በግልፅ ይታወቅ ነበር በወቅቱ....ምክንያቱም ሂሩት እጅግ ሲበዛ ከቅርጿ እስከ መልኳ እጅግ ቆንጆ ስለነበረች! ~አስመራ ከገባ በኋላ አክሊሉ የሂሩት ፍቅርና ናፍቆት ውስጥ ውስጡን ሲበላው የማያልቅ ዜማና እንጉርጉሮ ማፍለቅ ጀመረ! ~በ 1978 "ሳልሰናበትሽ ደህና ሁኝ ሳልልሽ" የሚለውን ካሴት አወጣ ....ከዚህ ካሴት ቀጥሎ በተከታታይ ያወጣቸው ካሴቶችም ለሂሩት ያለውን ፍቅር ፣ናፍቆትና ትዝታ የገለፀበት ነበር! ~ናፍቆቱን በዘፈን ሲገልፅላት በሰዎችም በራሷም ተነሳስታ ሂሩት ወደ አክሊሉ ወደ አስመራ ሄደች ከተለያዩ ከሶስት ዓመት በኋላ! ~ነገር ግን ሂሩት የቆየችው 2 ወር ብቻ ነበር "አባቴ እርጅና ላይ ነው እዚህ ሁኜ ሞቱን ከምሰማ...ጎንደር ሂጄ አስታምሜ ብቀብረው ይሻለኛል " በሚል ሀሳብ አክሊሉን አስመራ ላይ ትታው ወደ ጎንደር ተመለሰች! ~የዚህን ጊዜ አክሊሉ እየተዋደዱ መለያየታቸው ሲገባው ብሶቱን በዘፈን ገለፅ እንዲህ ሲል... 1. "ወርቃለም የኔ ነሽ ስል ኑሬ አስታውሽኝ ህይወቴ ትዳሬ አለምዬ ፍቅሬ" 2 "ጠይም አሳ መሳይ የውብዳር የውብዳር ውቢቷ ጎንደር ደንቢያ መስኩ ጣና ዳር ነው ቤቷ" 3"የጥንቱን አስታውሶ ያለፈ ሁኔታ ይሸበራል ሆዴ የማታ የማታ" ~ታዲያ ያልተቋጨው ፍቅራቸው ለአክሊሉ ብዙ የፍቅር ፣ የናፍቆት የትዝታ ዘፈን ምንጭ ሆነው...ፍቅራቸው በዚህ መልኩ በመቋጨቱ ብሶቱን በሙዚቃ መግለፅ ሆነ ስራው! ~ አክሊሉ በመጨረሻም ከመጀመሪያ ሚስቱ ጋር አልሳካለት ያለውን ትዳር ሌላ ሚስት ኤርትራ አስመራ ላይ አግብቶ መኖር ጀመረ.....የድሮ ሚስቱም ሂሩትም ሌላ ባል አግብታ ወላልዳለች! ~አክሊሉም ከአዲሷ ሚስት ጋር ደስ የሚል ህይወት እየኖረ ሁለት ልጅ ወለደ! ~ነገርግን አክሊሉ በ
2026-10-26 11:06:14
8
nabute44
Nabute :
ጅቦ በጣም ትችላለህ
2026-10-26 18:25:59
0
jemal.wodye
Jemal Wodye :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 18:22:43
0
h7515457
አይ ሰው ማመን :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 18:54:24
0
dems5690
Dems :
🥰🥰🥰
2026-10-26 17:47:44
0
user6274671752334
የልቤ ጠጋኝ :
🥰🥰🥰
2026-10-26 16:36:24
0
user8128836387283
ታደሰ ደለለኝ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 12:41:53
0
daneil.melese3
daneil Melese :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-26 15:29:02
0
alemgena69
alemgena :
🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-26 15:46:07
0
medifekadu2
Medi raya🌽🎋🧿 :
🥰🥰🥰
2026-10-26 09:42:23
0
To see more videos from user @aba_hana79, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About