@_j2thed: #sunshine #share #fit #gay #australia

_j2thed
_j2thed
Open In TikTok:
Region: AU
Monday 26 October 2026 10:25:28 GMT
17
1
0
5

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @_j2thed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🔴ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ከረማችሁ በመጥፋቴ በቅድሚያ ይቅርታ🙏🙏 እየጠየኩ ወደዛሬው ርዕሰ ጉዳይ አልፋለሁ። በጥልቀት አንብቡት ይጠቅማችኋል ካልተመቻችሁ ሴቭ አድርጋችሁ አስቀምጡት👍👇 ይሄው የአውሬው👹 መልእክተኛ መንግሥት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ከያዛቸውና በ2030 ዲጂታል ኢትዮጵያ አጀንዳ ውስጥ ካካተታቸው የጥልቁ ኃይላት ስራዎች መካከል የደብረዘይት ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ዋነኛው ሲሆን ከዲዛይኑ ጀምሮ እስከ ማስትናገድ አቅሙና እስከ መስሪያ በጀቱ ድረስ ያለውን ስውር አጀንዳ በጥልቀት እንመለከታለን ተከተሉኝ👉👇  🎯 ይህ ትልቅ ትኩረት የተሰጠው ፕሮጀክት✈️ እንግዲህ ከዲዛይኑ ስንጀምር ዲዛይኑ የተሰራው በዘሃ ሃዲድ አርክቴክቸር የተሰራ ሲሆን ዲዛይኑን🛬 በጥብቅ ለተመለከተውና ለመረመረው🕵️‍♂️ ሰው ባፎሜቱን ከነ ፒራሚድ ቅርፁና በአናቱ ላይ እስካለው ችቦ ድረስ በግልፅ ተቀምጧል(ምንም እንኳን የስምጥ ሸለቆውን ዲዛይን የያዘ ነው ቢባልም🧟‍♂️)   🎯 ሌላው ድብቁ ስራ ያረፈበት ቦታ ስፋትና የማስተናገድ አቅሙ የቁጥር ግጥምጥሞሽ🤔 ሲሆን ያረፈበት የመሬት ስፋት 660,000 ካሬ ሜትር ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ የማስተናገድ አቅሙ 60,000,000 መንገደኞች(በአመት) ነው። ይሄ የቁጥር ድግግሞሽ ተራ አጋጣሚ ነው ብላችሁ ታምናላችሁ?🤔👇  🎯 ከዚያም ደግሞ ትልቁ ጥያቄ የተበጀተለት በጀት ሲሆን ይህም ጠቅላላ ወጪው 12.5_12.7 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን በሰዓቱ በነበረው የዶላር ዋጋ ስናሰላው(153ብር) 1.912 ትሪሊዮን ብር😱 ይገመታል። ይሄ ምን ማለት እንደሆነ ማንም አእምሮ ያለው ሰው ሊረዳው የሚችል ጉዳይ ሲሆን ይሄ ጠቅላላው የፕሮጀክቱ በጀት ማለት ከ2019ዓ.ም  የሃገሪቱ ጠቅላላ በጀት 83.5% ማለት ነው🤦‍♂️ አስቡት ወገን! ይሄ ገንዘብ ምንጩ ከየት ነው ከተባለ መቼም ከሃገር ውስጥ ምንጭ ነው ብለው በሳቅ ሊያነፍሩን አይችሉም የዚህ ገንዘብ ምንጭ በዋናነት world bank እና IMF ሲሆኑ እንዴት ሊሰጡ ቻሉ ከተባለ ደግሞ የሚከተሉት ምክንያቶች ይቀመጣሉ 👇 1.የታሪክና ኃይማኖታዊ መዛግብት ምዝበራ(በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ) 2.የታለመውን ግብ እና የጨለማው👽 ኃይላት ፍላጎት በዚሁ መንግሥት እየተሳካላቸው በመሆኑ 3.የእርስ በእርሱ ጦርነት መቀጠልና የቤተክርስቲያን ውድመት የሚሉት ከበቂ በላይ የድጋፍ ምንጮች ናቸው🤔  ስለዚህ ወገን ትነቃላችሁ አትነቁም ነው ጥያቄው🤨 ሃሳባችሁን በኮሜንት አሳውቁኝ ሰላም ቆዩልኝ👍 ሻሎም🙏🙏 ሼር ማድረግ አይረሳ   #ኦርቶዶክስተዋህዶፀንታለዘለዓለምትኑር#ሳይረፍድብንእንንቃ!

About