@born_again_rehab: Born again rehabilitation center. #fypシ゚viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #charity

user34032681702
user34032681702
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 11:15:43 GMT
412580
33740
1427
2624

Music

Download

Comments

kaffabonga8
️Leo♌⚡️ :
ስላንተ እግዚሐብሔር ይመስገን🙏
2026-10-26 11:20:55
1725
user946573747
ashu magna :
እግዚያብሔር ባለቀ ነገር ይሰራል በጌታ ሰው በሒወት እስካለ አበቃ አለቀ የሚባል ነገር የለም
2026-10-26 11:19:47
1091
user8199168168591
abebe tesfay :
ቶሎ አግባ ሶፊ
2026-10-26 13:24:54
470
usernama221221
Ly.M🏅God’s good ☦️ :
Egziabher hulachihunem cherso yimarachu 🙏🏽
2026-10-31 21:06:06
0
user928865678267
sarahany :
ሰዉ ምክንያት ፈልጎ ያዋርድሀል እግዛብሔር ደሞ ከድክመትህ አንስቶ ያከብርሀል ማን እደእግዛብሔር
2026-10-27 17:28:14
215
mebanuru731
Meba kids bonda :
የእውነት ተሽሎቶ ነው አዋ በሉኝ ደስ ይበለኝ
2026-10-26 13:22:39
253
edil.families
Edil families :
🥰🥰🥰🥰 BE STRONG stop more talking
2026-10-30 04:08:37
0
brktiy_tesfay
brkti :
slante ftrun yemaytew amalkie fetarie egzabher ymesgen🙏👏
2026-10-30 20:14:37
0
biruk.hailu80
biruk hailu :
enkuan egzabehar eredak 🥰🥰🥰
2026-10-30 09:14:21
0
user46465121923453
ያሚ የስምኦን እናት :
እንደኔ ደስ ያለዉ
2026-10-28 16:17:40
122
emmyyerodienat_adoni23
እምነት ተስፋ ፍቅር :
ኮመንት በድምፅ በሆነ እና እግዚአብሔር ይመስገን ያልኩበትን ድምፅ በሰማችሁ
2026-10-26 13:20:21
140
user7136138568173
user7136138568173 :
ስለዚህ ልጄ እግዚአብሔር ይምሰገን
2026-10-26 11:41:36
108
workuxbozn0
sartian :
ሶፊ አንተን እንደዜ ሆነህ ማየት ደስ ይላል
2026-10-26 12:05:36
101
haylamolabalcha
ዝርያ :
አይሶፍየ ግርማ ሞገስ ትህትና
2026-10-26 11:23:01
129
user1440375920204
user1440375920204 :
አንተ ትልቅ አቅም ያለህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
2026-10-26 12:37:01
75
user4614543079909
Nature :
በአንተ መዳን እኮ ሚቆረቆር ምቀኛ ይኖራል የህመሙ እና የጥፋቱ አይነት ነው እንጅ ሚለያይ ሁሉም ታማሚና ጥፋተኛ ነው።
2026-10-26 13:37:24
46
yengusadamu
የንጉስ የንጉስ :
አደራ መጥፎነገረ እንዳትኮምቱ🥰
2026-10-30 02:55:43
6
dagieta7
dagi :
አያዉቁኝም ብለህ እንዳትለክፋቸዉ
2026-10-26 13:53:59
22
hibste.21.23.19
ፍቅረ ማርያም ፪፫ :
አይዞህ ወደፊት ነው መሄድ ያለብህ ወደዋላ እንዳታስብ እግዛብሔር ይመስገን ጠንከር በል በርታ ወንድም
2026-10-28 12:43:39
9
user9592046682473
አብላካት :
የረዳክ ጌታ ይባረክ ስላንተ በጌታ ምህረት ደስ አለኝ
2026-10-27 04:55:31
20
user6592688752915
ኤል ቻፖ :
ልታስከኩን ነው
2026-10-26 15:09:24
14
mihretab.kasim
Mihretab Kasim :
እንኳን ጌታ እረዳህ🙏 አሜን
2026-10-27 17:16:10
6
user665990560256
dani :
እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስብሎኛል
2026-10-26 14:28:17
13
yalem401
Yalem :
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ሶፊ
2026-10-26 11:59:34
27
zemarifiseha
Fisiha Zeleke :
እግዚአብሔር ምሮት ይቅር ብሎት በቆመ ሰው ደስስ ሊለን ሞራል ድጋፍ ልንሰጥ ልናበረታታ እንጂ ማሳደድ ማሸማቀቅ አይደለም ስላንተ ደስስ ብሎናል በርታ ወደፊት 🙏🙏🙏
2026-10-27 05:16:14
5
To see more videos from user @born_again_rehab, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About