@jibril0697: ስራ መስራት አልቻልኩም 🥺🥺🥺🥺

jibril6 ከላዛርስት
jibril6 ከላዛርስት
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 11:19:06 GMT
114644
10326
993
859

Music

Download

Comments

user5958720533325
benja :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart] taskenaleh brother
2026-10-26 18:38:27
1
aradom620
DDAANGG :
you so lucky boy❤❤
2026-10-27 06:42:04
1
deviyo80
Dawit Abebe :
Yasadege yawukal[Heartwarming]
2026-10-26 20:27:44
1
user5398678708512
birabiro :
ende enesesa feker yelem [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ufff asazenugn kemr
2026-10-26 18:26:08
1
chewadurye03
B€ki fire🔥🔥 :
big love big respect
2026-10-26 19:04:36
1
mulu6748
Mulu :
ywesha fekere yemeywekew newe tebareke
2026-10-26 17:45:38
1
user9499877987861
ሁሉም ያልፋል :
ወንድም ከቻልክ ከሆላ ቦታ ብታመቻችለት
2026-10-26 12:11:29
166
user85438384678056
Abinmayet :
የውሻን ፍቅር ያሳደገ ያውቀዋል እንባዬ መጣ
2026-10-26 16:25:54
149
fireye19
fireye :
በናትህ ስትወጣ ተጠንቀቅ ባይከተልህ ጥሩ ነው መኪና እንዳይገጨው በዛላይ ከራቀ ቤቱ እንዳይጠፋበት
2026-10-26 15:48:23
164
user29665695924
አርሴማ :
ከሰው ጎደኝነት የውሻ ይበልጣል ታማኝ ናቸው ውሻ የሚወደው ሰው ንፁህ ልብ ያለው ሰው ነወ 💖💖
2026-10-26 14:42:20
83
user56904855446574
jerry :
ምፈራው መኪና አንዳይገጭ ኡፍፍፍ 🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 11:30:08
72
arsenal2525
Ⓐ𝑙𝑗𝑖 ◍▶𝑎𝑏𝑑𝑢⚽️❿🥅 :
ወንድሙ አታድክማቸዉ ስራ ስኬድ እንዳይከተሉህ አስለምዳቸዉ አንተን እያዩ ሲሮጡ መኪና ይመታቸዋል ሳያዩት ይገቡበታል 🥰🥰🙏🙏
2026-10-26 12:22:15
58
9088tam
ታአምር🇪🇹 :
በናትህ ተደብቀህ ውጣ መኪና እንዳይገጨው የኔ በመኪና አደጋ ነው ያጣዋት አሁን ድረስ ያንገበግበኛል 💔
2026-10-26 13:57:04
56
princessbarbie37
Hanu💕✨444🦋 :
ማነው እንደኔ እንባው የመጣው😭
2026-10-26 16:40:48
21
amedwa5
Amedwa :
ታድለካል የማያማክ ጓደኛ አለክ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-26 15:37:55
17
mekdesasefa5
mekdes Asefa :
ጥሩ ልብ ያለው ሠው እንዲህ ነው
2026-10-27 04:32:43
7
etenesh.tadesse0
Etenesh Tadesse :
ከቻልክ እቤት ትተሐቸው ውጣ ሌላ መኪና እንዳይገጫቸው ሲዬሳዝኑ
2026-10-27 06:40:26
6
robelo32
ROBELO 181 ® :
በቃ ፍቅር ብቻ ናቸውኮ 😊
2026-10-26 14:33:26
6
user4954697516931
Mimi :
የኔ ጌታ
2026-10-26 13:22:06
5
user5369784759696
user5369784759696 :
እነሱ ይሻላሉ
2026-10-26 18:33:03
5
hena_771
አቢ :
ደምቤሌ ፍቅር የሆነ ውሻ🥰🥰🥰
2026-10-26 12:32:53
11
wo.yneset
W͟o͟ y͟n͟e͟s͟e͟t͟ :
ዉይ ሲያሳዝኑ በጣም ነው ሆዴን ያባቡት አንተ እራስህ መልካም ሰው ነህ አትራቃቸው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ አብዝቶ ይባርክህ
2026-10-26 16:27:45
5
minahht7
. :
ምንአይነት ፍቅር ነው በጌታ ዴንቤ 🥮
2026-10-26 11:56:24
14
youtueb75
▻Tg⏮▦አማራውይቷ🐝👑🏕💚💛 :
ግን ለምን አለቀስኩ 🥺🥺😥😥😥
2026-10-26 17:15:22
5
richo1856
Richo :
ወይኔ እንዴት እንዳሳዘኑኝ መልካም ልጅ ነህ
2026-10-26 18:03:56
6
To see more videos from user @jibril0697, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About