@orthodoxawit19: #ማህሌተ_ፅጌ #ቅዱስላሊበላ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

orthodoxawit19
orthodoxawit19
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 11:30:03 GMT
18347
2380
40
243

Music

Download

Comments

user33759842467056
በኩረማርያም ወ/ሚካኤል :
በመናገሻ አምባ ማርያም ገዳምም እንደዚሁ የጥንት ሥርዓቱን እንደጠበቀ ይገኛል የማህሌት ደወል በከበሮ
2026-10-27 12:45:46
2
jordan19.lal
Jordan19 የቅዱስ ላሊበላ ልጅ💒✝️✝️ :
እምየ ኦርቶዶክስ ስንዱዋ እመቤት🙏
2026-10-26 11:41:12
31
user3947925652004
አማን :
ምንድነው አልገባኝም አስረዱኝ
2026-10-27 12:30:23
0
makizekirkos
MAKI ዘቂርቆስ ፲፭ ማኪዮጲያ Maki :
አስረዱኝ በማርያም ከለቀቃችሁ አይቀር ከማብራሪያ ጋር
2026-10-26 13:21:16
4
daweit13
Dave :
ደብረ ሮሃ ቤተ ማርያም የማህሌት ደወል
2026-10-26 18:11:34
7
abrham.asefa45
Abrsh 23 :
ኪዳን ነው ወይስ ምን ኪዳን ከሆነ ከበሮው ምን ባይ ነው አልገባኝም አስረዳን
2026-10-26 16:30:16
0
melkamu.tilahun53
በትዕግስት ጠብቀው :
ኦርቶዶክስ እምዬ ቃናሽ ያማረ ስንዱ እመቤት
2026-10-26 13:36:43
3
fishatsion3
fishatsion 🌱3 :
ከመጀመሪያው ጀምርሮ ላክልኝ
2026-10-26 18:42:33
0
se6790
se :
በጣም ደስ ይላል የአገራች ቤተ ክርስቲያን እንደዚህ ነው የሚያደርጉት መምህራኖቹ ኧረ ናፈቀኝ ምልሁን ዋይ
2026-10-27 06:26:01
0
selemon1487
Selemon Abeje :
የማህሌት ደወል ነው
2026-10-27 07:43:37
0
meron.zawde
nunameriy2 :
አቤት ሲያምሩ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart] ከበሮ አመታታቸው
2026-10-26 14:31:05
0
efremmoges618
አኩፋዳ ትዝታዬ :
የክብረበአል ደወል ነው
2026-10-26 13:26:48
1
user4384928506265
ሲጳራ :
አስረዱኝ
2026-10-26 18:10:45
0
the_ruphael
нαєℓ :
lemndnew endi mideregew 🙏🙏
2026-10-26 12:50:50
1
user3156919066116
ዝክረ ቅዱሳን ዘለዓለም :
የምን ምሳሌ ነው
2026-10-26 12:54:39
1
dawit.abebaw72
Dawit Abebaw :
ላሊበላ ይለያል
2026-10-26 19:04:09
0
sinshawb
Sinshaw Belachew :
ምንድን ነው ?
2026-10-26 14:27:39
0
chrstian885
addis :
ማህሌት ከመጀመሩ በፊት አበይት በዓላት ሲኖሩ ደወል እንዲህ ነው ሚደወለው
2026-10-26 18:15:00
1
addis3593
@ፍጹም & Kall 💚💛❤ :
ገመዱ ግን የሲባጎ ባይሆን መልካም ነው ሕንጻውንን ስለሚጎዳው
2026-10-26 13:22:42
1
werazut00
ወራዙት ዘኦርቶዶክስ :
ሰንበት ተማሪ ሆይ አደራ በሰማይ አደራ በምድር ደሞ እቺን አየሁ ብለህ ለመዝሙርም ለወረብም እንዳትጠቀም ማህበራትንም ይመለከታል እሺ
2026-10-27 09:13:45
0
user45880275259768
ጥኡመ ልሳን :
ማህሌት ሊቆሙ ነው
2026-10-27 13:08:27
0
dave_lalibela
Dave Lalibela :
🥰🥰🥰
2026-10-26 11:39:34
1
user6147554872404
Elsi ye lal :
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-10-26 11:41:13
1
bati2369
ቲኒሿ👑👑👑 :
🙏🙏🙏
2026-10-26 11:53:00
1
meron8651
Christiyanawitwa122119 :
❤️❤️❤️🙏
2026-10-26 12:38:16
1
To see more videos from user @orthodoxawit19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About