@christiansongssound: እንጀራ ልንበላ አልተከተልነውም 🖐️ . . . #christiansongssound #sam #jossy #pastorsofoniyasmolalgn

SAM
SAM
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 11:54:01 GMT
56393
9139
117
732

Music

Download

Comments

netai010
ℕ𝕖𝕥𝕤𝕚 የጌታ ልጅ :
ስው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል
2026-10-26 12:32:25
527
amanitade
Bara.G ✨(ባራ ጐዳው) :
To be honest church lay yesewun talent respect anaregim yihe sitet nw
2026-10-26 13:51:00
13
favoured_blen
Blen :
You are my freedom Lord አንተ ነህ ነፃነቴ ጌታዬ! ነፃ አውጥተኸኛል but I willingly choose to be Your servant ነፃነቴን አንተን ለመተው ሳይሆን ለአንተ ለመገዛት እጠቀምበታለሁ My ear, my heart and my life belong to You ነፃ ነኝ ግን አንተን እመርጣለሁ Forever Yours Jesus
2026-10-26 13:06:26
47
mercyeee68
waniti :
መች ደምህ ፈሰሰ ለሚያልፍ ተስፋ🥺👏
2026-10-26 12:05:52
169
nazrawi252
Servant Nazrawi :
ከሞትኩም ቤቱ ልሙት🥹🙌🏽
2026-10-26 13:07:00
91
ebaking7
eba :
atleast respect his apinion. 😏
2026-10-26 14:51:32
0
markoff141
🇪🇷🇪🇷🇪🇷mita 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 :
ደግሞ በኩራት ዝና ይላል
2026-10-26 13:20:40
22
tarekegn.captain
Tarekegn captain :
ሰው አለምን ቢያተርፍ ,ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ዋጋ አለው?
2026-10-26 13:13:29
21
junefirst26
ትንቢተ_ኤርሚያስ :
we'll see 😏
2026-10-26 14:34:51
0
rekiktariku
Rekik :
ነፃነትን ይገኘነው በጌታ ነውውው
2026-10-26 13:11:00
32
kdebi97
@Mapiano :
tebarek
2026-10-26 14:09:23
0
abcdefghijkllisha
H🌻🌻🌻 :
ጌታ ሆይ ብርቄ ነህ በየቀኑ
2026-10-26 12:59:08
57
ruhemilove
Ruhemi🧲🎀🦋Ⓡ :
ዛሬ ኮመንት አስለቀሰኝ ጌታን🥺
2026-10-26 14:59:11
1
matti.aklill
Matty :
“የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤” — መክብብ 12፥1
2026-10-26 13:43:24
12
firehiwotyisak
Frita :
ጉዳዩ የህይወት ነው🙌
2026-10-26 13:15:51
12
azeb.teshale6
Azeb :
enjera linbela alteketelnhm🥰
2026-10-26 12:53:52
8
mommiesworld1
Mommiesworld :
የኔ ትንሽ ወንድም ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ይድረስልክ እኔም እንደዚህ አስቤ አውቃለሁ እራሱ እግዚአብሔር የሰጠኝን ነፃነት ተጠቅሜ እንደዋዛ ኮበለልኩ ነገር ግን ህይወት ከእግዚአብሔር መንፈስ እና ከቅዱሳን ህብረት ውጪ አይተነዋል በዓለም በረሃ ከስሎ መንደድ ነው የእንደገና አምላክ በምህረቱ ወደ እርፍት መለሰን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-26 13:51:48
6
wubit_21
山∪乃工匕🌸♓ :
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ማቴዎስ 16:26
2026-10-26 14:27:57
2
eyoba.m5
Eyoba m :
2026-10-26 13:26:24
3
lode.united
Lode United🏟 :
እግዚአብሔራዊ life style ሰላምና እረፍት እንቅልፍና ከሁሉም የላቀ ዘላለማዊ ተስፋ ያለበት ምርጥዬ ህይወት ነዉ❤
2026-10-26 13:59:41
2
bettyasale8
Bea_betty🌸 :
በጣም ነው እንዴ ሻይን ያረከው[Tears of joy]
2026-10-26 14:14:47
3
woinshet.defar5
እየሱስ ያድናል :
እየሱስ ይመጣል
2026-10-26 15:08:04
1
maleda88
MALEDA :
😂ሁሉን ትተን ነው እርሱን የመረጥነው ሌላ ብርቅ የለንም
2026-10-26 14:03:27
3
ermyas18
ⒺⓇⓂⓎⒶⓈ✝️🎤🎸 :
ስማ በሉት ኢየሱስ ከገንዘብ በላይ ነው ደሞ እሱ በእኔ ይታያል እንጂ እኔ እራሴን ለማሳየት አልጥርም ስማ ኢየሱስ ትቼ የአለም ሁሉ 1ደኛ ሀብታም ታዋቂ ከምሆን ከኢየሱስ ጋር ሆኜ ማንም ሳያቀኝ በህልውናው መኖር መታደል ነው
2026-10-26 13:45:45
2
brandi.mother
Nati :
እኔ ፖፕ ጃምሬ ቸርች ላይ ቃልድ የለም
2026-10-26 14:30:03
1
To see more videos from user @christiansongssound, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About