Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@haile2580l: አ.አ -ጂማ አዲስ እየተሰራ ያለ ነው አሉ😁😁😁
hailu✅
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 12:25:29 GMT
342537
22442
1859
5537
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.59MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.59MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
yibeltal tesfaw :
ስበብ የሚፈልገው መንግስት አፈረሰው ብሎ እንዳያስርህ ብሮ
2026-10-26 14:11:07
2363
ሃን ባጃር :
መሰረተ ልማት በማዉደም በህግ መጠየቅ አለቤት
2026-10-26 14:39:40
755
@Adu genet :
የተበላሸ አሰራር ስለጠቆመ ባይራል ይውጣልን😂😂
2026-10-26 14:45:14
1068
Luca pacioli ❤ :
ይሄ ሌባ መንግስት በጀቱን በልቶ🤔🤔🤔
2026-10-26 16:07:15
296
Belew :
የመንገዱ ባለቤት ኮንትራት የወሠደውና ይኽን መንገድ ሢሠራ ተቆጣጣሪ የነበረው ሦሥት አካሎች ይኽን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እስታንዳርዱንና ጥራትን ባልጠበቀ ሁኔታ የተሠራን መንገድ ሢረከቡና ሢያሥረክቡ ሀገርን መሥረቅ ብቻ ሣይሆን ማጥፋትም ጭምር በመሆኑ ሁሉም ሊጠየቁ ይገባል።
2026-10-26 14:47:41
243
fikre :
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ አለች እናቴ
2026-10-26 14:48:34
196
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🛐🤝
2026-10-26 17:42:37
116
ነገ መልካም ይሆናል 🙏🙏🙏 :
ልጁ ለሕግ ይቅረብ 😂
2026-10-26 16:33:47
54
Alx @@ & A :
እያበላሸ አደለም ምንያህል በስረአት እዳልተሰራ እያሳየ ነው አሰፖልትን የሚያክል ነገር እንዴት በእጅ ይነሳል የዳቦ ሊጥ አድርገውት እኮ ነው ወገን
2026-10-27 03:14:33
95
meshesha34 :
መገንጠሉ ለምን አስፈለገ
2026-10-26 16:04:33
22
Mŗ ĈIŤŸ FÅŊ 💀 :
አሁንኮ አስፓልት ቆፈረ ብለው ሊያስሩህ ይችላሉ😁
2026-10-26 14:58:31
79
ማኪ የድሬ ልጅ :
@ማኪ የድሬ ልጅ: አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰አርሲ ትጣራለች 🥰
2026-10-27 03:44:19
69
yoyo free :
ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ሀገርን ይሰርቃል!!!!
2026-10-26 16:44:07
78
SCARFACE *🇪🇹 :
ምንጣፍ ነው ከአስፓልት ይሻላል
2026-10-26 14:04:01
28
ኢክራም♾ :
መንገድ በአግባቡ እንዴት እንደሚሰራ ደሴ ኑ እና ተማሩ በዚህ 2 አመት የተሰሩት መንገዶች ለዘለዓለም ያገለግላሉ!!! ለደሴ አውራ ጎዳናዎች 💙
2026-10-26 19:38:35
7
Abdi.Su A.J 💚 :
አፈር ላይ እሬንጅ የመንገድ ተቋራጩ በካሳራ ደግሞ መስራት አለበት የሰራ ተቆጣጣሪዎችና ሀላፊዎችም እንዴት የጥራቱን ነገር እንዳሳለፉ መጠየቅና የሙስና ሰንሰለቱን መንግስት ማጤን አለበት
2026-10-26 17:51:39
11
GONDARIANS :
ተጨርሶ ከመመረቁ በፊት አንተ ጨርሰው😁
2026-10-26 16:13:04
5
የፍቅር ሰው ☕️ :
እነዚ ሰዎች የመንገድ አሰራር ደረጃውን እዳልጠበቀ ለማሳየት እየሞከሩ ነው ስለዚ ይሄን ፕሮጀክት የያዘው አካልን መጠየቅ አለበት ለሞለት ፈልገው ነው ብዬ አስባለሁ
2026-10-26 20:02:15
8
QIM :
በቀላሉ ልሸውድክ እችላለሁ..😁 ልሸውድህ ነው ልሸውድህ ነው ልሸውድህ ነው ሸወድኩህ ግን ምን እንደ... more
2026-10-26 15:38:51
48
feyisa 2857 :
ወገን ሀገር እየተዘረፈች ነው ዝም አይባልም ።
2026-10-26 15:51:42
30
THE RED :
የፎቶ ዘመን: አንዴ ባለስልጣኖቹ ፎቶ ከተነሱበት ይበቃልብለው ነው
2026-10-26 17:51:51
11
@woloyewu14 :
በህግ መጠየቅ አለበት😳
2026-10-26 17:41:54
35
መልካምነት ለራስ ነው :
የባለገ መግስትነውኮ የያዘን😂😂😂
2026-10-26 14:12:52
11
በሚለው :
አረ ህንድ ውስጥ ነው
2026-10-26 15:51:48
11
Henok Ayele :
ኢ/ጵያ አይደለም
2026-10-26 14:54:56
6
To see more videos from user @haile2580l, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
like isarrrrr #viwsproblem😌🙏💔 #tiktokviralvideos❤️🔥🙏🙏🔥🔥 #viwsproblem😌🙏💔
#tashkent #uzbekistan
Football Player Finds Snake In His Helmet 😨 #earthhistory #zackdfilms #fyppppppppppppppppppppppp #foryou #fypシ
🔥 A retiree told 28 relatives he went bankrupt… Half the room walked out without asking if he was okay #SocialSkills #InteractingWithOthers #PersonalGrowth #BookTok #PersonalDevelopment
#xyzbca #fyp #foryoupage
Khăn ướt lau ban thờ #khanuotlaubantho#khanlaubantho#khanbaosaibantho#ngocngannga
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy