@autocode.kg: ✅ПРОДАЮ КОРЕЕЦ 🇰🇷 BMW- 530E- plug in hybrid (ГИБРИД + ЭЛЕКТРО + БЕНЗИН ) расход топлива 4-5 литра на 100км Год выпуска- 2021.04 Пробег- 92.^^^оригинал 100% Весь в родном окрасе 100% Цвет: Bernina grey растоможен 13.10.26, не оформлен! Объем: 2.0. Твин турбо + электромотор Привод: задний •Лазерные фары BMW Laser • Доводчики всех дверей • Камера 360 ! • Управление мультимедией жестами • Открывание багажника с ноги • Проекция на Лобове • Обдув/Подогрев сидений • Полный М пакет • И многое другое • ⁠салон черный ромбик Машина в идеальном состоянии , для тех кто ищет для себя!!! Цена:32.500$ Тел +996 505 227 887 воцап

autocode.kg
autocode.kg
Open In TikTok:
Region: FR
Monday 26 October 2026 12:51:12 GMT
5403
127
0
10

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @autocode.kg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

##አንድ እርጉዝ ሴት መንገድ እየተጎዘች ዉሀ ይጠማትና ዛፍ ስር ቁጭ ትላለች። ልክ እንደተቀመጠች ከዛፉ ትንሽ ትንሽ ዉሀ ጠብ ጠብ  ይላል ከዛን በእጇ ታጠራቅምና ልትጠጣ ስትል ወፏ ትመጣና ከእጇላይ ትጠጣለች።ሁለተኛም አጠራቅማ ልትጠጣ ስትል እንደዛዉ  🥺🤔ሶስተኛዉን ስትጠጣባት ድንጋይ ታነሳና ወርዉራ ስትመታት ትሞታለች 😭😢። ከዛን ቀስ ብላ ዉሀዉ ከየት እየፈሰሰ እንደሆነ ለማየት አንገቷን ቀና አድርጋ ስትመለከት እ*ባ*ብ ትመለከታለች በጣም ትደነግጥና በደንብ ታስተዉላለች  እጇላይ ሲያርፍ የነበረዉ ጠብታ ዉሀ ሳይሆን መርዝ እንደነበረ ይገባታል በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር ወደ እሷ ወፏን ልኮ እያዳናት እንደነበረና እሷ ግን ምንም ሳታስብ ተማራና ተበሳጭታ ወፏን እንደገደለቻት ስታስብ በጣም ተፀፅታ አለቀሰች። እግዚአብሔር  በህይታችን ዉስጥ ከብዙ ክፉ ነገር ሊጠብቀን ሲፈልግ ብዙ መምጫ መንገድ አለዉ።  ለማማረር ወይም ለመወሰን ከመቸኮላችን በፊት ለምን ፣እንዴት ብለን ቆሞ ማሰብ ከክፉ ነገርም፤ከፀፀትም ያድናልና ትግስት መልካም ነገር ነዉ። ፀፀት የማንሰራበት የማናማርርበት እንዲሁም የምናስተዉልበት አመትይሁንል🤲🏻✝️  #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

About