@ani_e86: #اكسبلور #يارب #سوريا_تركيا_العراق_السعودية_الكويت #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

Ani
Ani
Open In TikTok:
Region: OM
Monday 26 October 2026 12:55:00 GMT
47030
1634
68
343

Music

Download

Comments

aerll28
ሀይባ :
بقلبي سه[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-26 23:54:16
0
brt111
Brt :
መችም የማይረሳ ይቅር ማልለው ነገር ባላደረኩት የሚወቅሰኝን 🙅
2026-10-26 16:13:00
33
frdosftds
ፋፊ ፋፊ :
እኔም የህፃን ልጅ ልብስ አዲስ ለኢድ የተገዛ ጠፍቷት አችነሽ ብላ ሻጣዬን ፈትሻለይ የት ብታገኘው ጥሩ ነው ከእህቷ ጋር ነበርና የሀዱት ሊገዙ እህቷ ቤት ተገኘ እና ከመፈለግ ይልቅ አለጡል ሰራተኛን ነው የሚጠረጥሩት ሱብሀን አላህ
2026-10-27 09:31:01
7
zenihayle
zed :
የደረሰበት ነው የሚያውቀው ሴትየዋ ሻወር ትወስድና ኮመዲናዋ ላይ ክሬም ስትቀባ ከእጇ ላይ ወርቋን ታወልቅና ክሬሙን ከላው ላይ ታስቀምጠዋለች እኔ ሻወር ወስደው ስለጨረሱ ሽንት ቤት አፅድቼ አልጋ አጥፌ ወጣሁ እና ወደ ማታ አካባቢ የእጄን ወርቅ አይተሻል አላየሁም ቤቱ ሙሉውን ተፈለገ የለም ያደረኩትን ባንት ጡት ማስያዣ ሳይቀር አውልቂ አሉኝ እና ፈተሹኝ አልቅሼ ልሞት ልጆቿ ጋ ደወለች ያመጣኝ ጋ ደወለች ቆሻሻ ጥዬ ነበር ሄደሽ አምጪ አሉኝ አመጣሁት ማድቤት ተገለበጠ ተፈለገ የለም ከቤት እንዳልወጣ ክፍሌ ውስጥ ቆለፉብኝ መጨረሻ ትዝ ሲላት ጠዋት ሻወር ወስዳ እንዳወለቀችው ክሬሙ ከላይ አስቀምጣበት ተገኘ በጣም ቆይቷል እስካሁንአይረሳኝም እንዴት እዳደረጉኝ በስተመጨረሻ ይቅርታ አለች የኔ ጥፋት ነው 😳
2026-10-27 06:35:12
4
kedija.mohammed2
من كأبي :
እኔም ከፊሎቼ ቤት የምይዛት ልጅ ነበረች እጃ ላይ ሁለት በናጅ ሁሌ ምታረገው ጠፋ ከፊሎቼ በጣም ያከብሩኛል አከብራቻአለው ወርቁ ሲጠፋ ሰረቅሽ ብለው የሁለት ወር ደሞዜን ወሰዱብኝ ልክ የወርቁ ያህል ስከፍል ስራን ትቼ ወጣው ቆይቼ ተናዙል አደረኩኝ የልጆች ክፍል አልጋ ሲቀየር ወርቁ ተገኘ ሰውዬው ደውሎ ሶሪ አለኝ ብሬን መልስልኝ ብዬ ቤቱ ሄድኩኝ በጣም ተናድጄ ብሩን መለሰልኝ የዞለምከኝ ግን መቼም አውፍ አልልክም ብዬ ወጣው
2026-10-26 18:06:24
10
mulu.emabet
eya :
አንችስ ፀፀቱ ሰላም አሳጥቶሽ ጥፋትሽንም አምነሽ መናገርሽ እዉነተኛ ነሽ [Pray]
2026-10-26 22:43:46
4
.susy63
❤️ Susu🌹🦋 :
እኔምተሰብሬአለሁ ግንበ100እሪያል አታለሉኚ😂 እዛዉነኚ😂
2026-10-26 19:07:41
4
hawa34936
👑Hawii🥰 & Masey❤️🥰 :
ከየት ተገኘ ታዳ
2026-10-27 15:09:19
0
user7816684194510
ሰላም❤️ተስፋየ ☦️❤️ :
አያምጣው እኔም አንድ ቀን አላድርም
2026-10-26 19:34:53
0
yeschte
yeschte :
behewte 😳 yeqer yemalelew sew benor yaltefate yewnjelegn weyim yewqesgn nw
2026-10-27 16:27:23
1
m.yewajawa
Mቾ .👸🦋💘 :
ሰራተኛዋ ጀግና ናት💪🥰
2026-10-26 18:49:01
6
.sos58
ሶፊያ እድሪሰ 🐝 ንብ family 🌶🌶🍃⚡ :
ጅግና ናት
2026-10-27 03:47:38
1
asenu1306350661252
አስኑ ዘውዴ የሀሴት እናት :
በጣም ከባድ ነው በክብርሽ መተው ጥሩ አደረገች መሄዷ ጥሩ ነው
2026-10-27 02:02:28
1
akiya1981
Helu :
yitwil 3umrik yamedam
2026-10-27 05:26:09
1
user5298707701973
حياة :
ትክኬል
2026-10-26 15:17:05
2
madinaa645
Arsii dheraa 98 :
bagaa demetee😂😂😂
2026-10-26 21:18:19
1
amusolhadin
hilal 🇪🇹🎀🇧🇭 :
2026-10-26 20:05:47
1
amiriya.25
Maryam👑🐝🐝 :
አይይይይ ብዙ ነገር አለ 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-26 15:42:58
1
user7861136995446
እሮብ የበርሀው ጀግና :
እኔም ብር ለልጁሲመጣሰጭ ብላኝ ምኝታክፉል አሰቀምጣእናቷቤት ሄደች። ተሄደችምበኋላ እኔ አይቸዋለሁ በሩአይዘጋም እህት እናወንዲም ሰለሆኑ ልብሰ እየተኮሰክ የወዱሙልጀመጣች ቶሎነውየሄደችው ልጁመጣ ብሩንአጭ።ሰለኝ እሺብየሰገባየለም ግራገባኝ አልጋአሰቸነውየፉለኩት እሳመታነበርሰል ማንይሰማኝ እኔን በግልፅባይናገሩኝም አይናቸውላይ ይነበባል ከዛ ለሰራተኛዋ ሂጀነገርኮት እሺእከታተላታለሁአለችኝ። በጣም ዱአረርኩ ጨነቀኝ ከዛ ጭምዲዲብሏባት ሲቅልከዲ እንችተኩሺልኝ ሰትላት ሰራተኛቱ ከየትነውሰትላት ከትምርትቤት አጠራቅሜ ውሸትሺ ብላብሩሲገኝ ለማን እዳታወሩ አባቷእዳይሰማ ነውየተባልነው በጣምነውየሚናዱት ዋናውነገርግን ሀቁመውጣቱ
2026-10-27 20:24:46
0
adnechhoriyaa
adanch :
2026-10-27 10:14:45
0
abete57676
ABEU :
2026-10-27 19:19:15
0
medhenitkassa
የደሙ ፍሬ ነኝ :
2026-10-27 18:32:04
0
user30866669
user308666 :
የኔ ውድ ማዳም ድሮ ሰውዲ ስሰራ የጇ በርቅ ጠፍቶ ወላሂ ምንም አላለችኝም
2026-10-27 17:12:11
0
rohel2023
rohel :
2026-10-27 11:49:40
0
user9346178369978
seada :
ሚሲኪን
2026-10-26 17:11:52
0
To see more videos from user @ani_e86, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About