Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@just_dev7:
ra🦈
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 26 October 2026 13:24:58 GMT
9
1
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.95MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.95MB
)
Watermark .mp4 (
1.95MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @just_dev7, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#lethikhanhhuyen
Invest in yourself, invest in BASED #BASED
L'app s'appelle Finanz. Gratuite dès le premier jour #educationfinanciere #fichedepaie #salaire #argent #financespersonnelles
የሙዚቃው ንጉስ 👑🫡 ያልተሰሙ ታሪኮቹን በጥቂቱ ላካፍላቹ 👇 ዙሪያ ዘከሪያ መሃመድ ከፃፈው መፅሀፍ ላይ የተወሰደ -ህዳር 12 ቀን 1962 ዓ.ም ጌጤነሽ /የጥላሁን እናት/ በአዲስ አበባ ጨርቆስ አካባቢ በጠጅ ንግድ ሥራ ተሠማርታ ስትኖር በአንድ ክንፈ በሚባል ሰው በሽጉጥ ተመትታ ተገደለች። ክንፈ እና የሺ ባልና ሚስት ነበሩ። የሺ የወሊሶ አካባቢ ሴት እና በጠጅ ንግድ የምትተዳደር ሴት ነበረች። መሳቁን ይስቃል እና ሐርካፉኔ ዘፈኖችን ጥላሁን ሲዘፍን እናቱን እያስታወሰ ጥልቅ ስሜት ውስጥ ገብቶ ስለሚዘፍናቸው እንባው ይፈስ ነበር ይላል ዘከሪያ በመጽሐፉ። ጌታቸው ደስታ የጥላሁን የቅርብ ወዳጅ ነበር። ጥላሁን በሠርግ እና ሌሎች ዝግጅቶች ላይ የክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ ሲጋበዝ የሚያቀርበው ዘፈን በለቅሶ እና እንባ የታጀበ ሆነ። ጌታቸውም አንድ ቀን ጥላሁንን ተቆጣው። “ምንድን ነው አንተ እንዲህ የሚያደርግህ? በዘፈን እንግዶቻቸውን ሊያዝናኑ ገንዘብ በከፈሉ ሰዎች ላይ ነው እንዴ የምታለቅሰው?” አለው። ጥላሁንም ይመልሳል። “ወድጆ’ኮ አይደለም ጌታቸው። እኔ እዚህ ቆሜ እዘፍናለሁ፤ ይኼኔ የእናቴ ገዳይ አንድ ስፍራ ላይ በነጻነት ይፏልላል። …እያልኩ ማሰቤን ፍርድ ሳላገኝ እንዴት ላቆም እችላለሁ?!” ብሎ ለጌታቸው ሲመልስለት ልቡ ተነካ። -እሑድ ሚያዝያ 10 ቀን 1985 ዓ.ም የትንሳኤ ዕለት ደግሞ እንዲህ ሆነ። ሆዱን፣ ጉሮሮውን እና እጁን መኖሪያ ቤቱ ውስጥ ተወግቶ ዘውዲቱ ሄስፒታል መግባቱ ተሰማ። ቀጥሎም ወደ እንግሊዝ ሀገር ለተሻለ ሕክምና ሚያዝያ 16 ቀን 1985 ዓ.ም ጉዞ አደረገ። ጥላሁን ራሱን የማጥፋት ሙከራ አደረገ ወይስ ሌላ ሰው ጉዳት አደረሰበት የሚለው ዛሬም ያልተፈታ እንቆቅልሽ ሄኖም ቀጠለ። -መስከረም ወር 1977 ዓ.ም ጥላሁን አሜሪካን ሀገር ኮንሰርት እንዲያቀርብ ግብዣ መጣለት። በጣም ተደስቶ ለመሄድ ሲሰናዳም ከሀገር ሊጠፋ ይችላል ብለው የአብዮቱ ጠባቂዎች ከለከሉት። እንዲያውም ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ለስራ እንዲዘጋጅ ተነገረው። ጥላሁን አልሄድም ብሎ ራሱን ሰውሮ ተደበቀ። የማዕከላዊ እዝ ባንድ አባላት ጉዟቸውን አደረጉ። ባንዱ ሥራውን ሲያቀርብ “ጥላሁን ጥላሁን” የሚል የመድረክ ድምጽ አስተጋባ። ጥላሁን ባለመኖሩ ዝግጅቱ እንከን ገጠመው። ጥላሁንን ከአዲስ አበባ አስገድደው ወሰዱት። በግዴታ አዘፈኑት። አፈሙዝ ተደግኖበት ዝግጅቱ ላይ ይዘፍን ጀመር። ሲያቅተው ራሱን ስቶ ወደቀ። በኋላም አማኑኤል የአእምሮ ሕሙማን ሆስፒታል ገባ። -ዘከሪያ መሐመድ ጥላሁን ፈለቀች ማሞ የምትባል ልጅን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳገባ ይተርካል። ጋብቻውም በሠርግ ነበር። ፈለቀች ደግሞ 13 ዓመቷ ነበር። እሱ ደግሞ 17 ዓመት ከአራት ወራት ዕድሜም ነበረው። ጥላሁን ያገባትን ሚስት እናቱም፥ አያቱም አልወደዱለትም። ሙሽሮች አንድ ልጅ ወልደው በጨቅላ ዕድሜው አረፈ። መጀመሪያ ቤተሰቦች አዝማሪ አታገቢም ብለውት የነበረችው ፈለቀች የጥላሁን ዝና እየጨመረ ሲመጣ “እኔ ችላ ተባልሁ” ብላ ለጥላሁን ሳትነግረው ጥላው ወደ ወላጆች ቤት ሄደች። ክፉኛ የተበሳጨው ጥላሁን እስከ መጨረሻው ረሳት። -ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጥላሁንን ቃለመጠይቅ አድርጋው ነበር። ”ከሙዚቃ ለሰከንድ መለየት አልፈልግም፣ የሙዚቃ መሣሪያ ጋጋታው እንኳ ቢቀር ቤቴ ውስጥ አንጎራጉራለሁ። እኔ የእናቴን ሕይወት የለወጥሁት በሙዚቃ ነው” ሲል ተናግሮ ነበር። ከብዙ ማፈላለግ በኋላ የጥላሁን እናት ገዳይ ወሊሶ ከተማ ውስጥ እንደሚኖር አወቀ ። ይቅር ብየዋለሁም አለ። ለሃምሳ ዓመታት በሃገራችን ሙዚቃ ግንባር ቀደም ሆኖ አልፏል። ለዚህም ነው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ የሚል መጠሪያ ያገኘው። ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ (1933-2001) ነፍስ ይማር🥺🙏 @𝙢𝙪𝙨𝙞𝙘𝙩𝙪𝙗𝙚🇪🇹 #fyp #ጥላሁንገሰሰ #ምንይሻለኛል #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
শরীলের থেকে সিগারেটের গন্ধ পেলেও এখুন আর মা কিছু বলে না শুধু আরালে নিজের চোখের জল ফেলতে থাকে..!😅❤️🩹#sad #sadmood #emotion #banglacaption creatorsearchincreatorsearchinsights #
I think if Hannibal had been in The Hunt there wouldn't be many people left in the town... — cc : @heartofhannibal & @drkho1dd — Music : pursuit (Super Slowed) - isq Movie & Show : The Hunt (2012) & Hannibal (2013) — #thehunt #hannibal #hannibalnbc #madsmikkelsen
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy