@ethiopiahager0: ልበ መለካሙ በጣም አመሰግናለው #humanity #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #viralvideo #fyp

አመስጋኙ
አመስጋኙ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 14:11:49 GMT
320954
44186
439
1269

Music

Download

Comments

selamberrara
ኪዳነ ምህረት ልጅ :
[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray] ጀግና ትራፊክ [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-27 06:26:11
0
leulfikre.5
አባ ኮስተር 🤬🥶😠 :
yehe sewye 1500 beltognal balefew🥺
2026-10-26 16:49:29
59
wako509
Waaqoo Arsenal ❤️ :
ye A.A tirafic magna nachu ♥️
2026-10-27 07:54:40
0
yerged4
yerged :
በእውነት በድብ ለህብረተሰቡ ፖሊሲ አሳቢ እደሆነ አስረዳልን ተባረክ በርታ
2026-10-26 16:03:45
161
bedryasir0
the end :
ግን አኮ ያስታውቅበታል
2026-10-26 16:16:16
292
user43778659265881
Tizazu :
ሰው ሆነ ቀን ሙሉ በፀሐይ ቆሞ መዋል በእውነት ከባድ ነው
2026-10-26 16:39:16
53
abd.sparta
Abd sparta :
በጣምነው ሚያገለግሉን
2026-10-26 16:08:27
130
mikit52
Miki T :
ምን ስልኩን ሲሰጠው እያየ ሰጠው😁
2026-10-26 17:12:28
347
emaguner
ema king :
እኔ የታኘኝ መክናው መስቀሉ[Heartwarming]
2026-10-27 04:35:21
23
tigistbelay80
Tigist መንዝ :
ፖሊስግን፣መልካምአሉማለትነው
2026-10-26 17:01:25
11
mom.is21
My MOM :
አንተንም እናመሰግናለን
2026-10-26 14:52:35
34
meserettessma11gma
[email protected] :
መልካም ትራፊክ ተባረክ👑👑👑👑👑
2026-10-26 16:45:18
52
cheramlakafer
cher Amlak :
እንደዚ አይነት ነገር ማየት ልብ ያሞቃል 👌
2026-10-26 17:20:10
23
tesfaye.chane
ሐበሻ :
የእዉነት እኮ ትራፊክ ፖሊሶች እኮ ምርጥ አገልጋዮቻችን ናቸዉ ክፉ አይንካቸዉ
2026-10-26 18:18:54
5
abelsol0
abels9731 :
ቀላል ነው ያገለግሉኝ
2026-10-26 16:43:19
14
yibemane
Yibe Ye enatu lij :
ቦኮራ ይባላል በጣም ምርጥ ትራፊክ ነው👍👍👍
2026-10-26 18:01:16
15
eyuchufa33
eyu piassa :
እግዚአብሔርን የሚያምን ክፉ የለም
2026-10-26 17:16:43
7
meserettessma11gma
[email protected] :
ተባረክ ትራፊክ
2026-10-26 16:46:15
4
lij.abas5
Abi 🕴🤟 :
😂😁 በጣም ህዝብ ሰለሚያገለግሉ
2026-10-26 19:49:18
9
meserettessma11gma
[email protected] :
ትራፊክ 👑👑👑
2026-10-26 16:46:39
5
lilisho44
lili :
አስያዘው ትራፊኩ ስልክ እያወራ ነበር
2026-10-26 20:01:27
5
merima504
መሪማ❤የናቷ ልጀ 🇺🇸🇺🇸🇺🇸 :
:በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳካ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ———————————————--------$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$&&&&&&&&&&&&&&&&&&& ---------------------------------------------------- ስልካቸው 09_34_24_38_23በ$ኢሞም በዋሳብም  ደ;ው@ላ;ችሁ  አማክ”ሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏🙏🙏
2026-10-26 19:29:01
1
beka5516
beka Admassies B. A. R. E :
እሺ እዚህ ጋር መሆኑን በምን አውቀህ ነው ዞረህ የሰጠሄው? 🤔🤔
2026-10-27 08:06:29
3
m.dabas2
محمد عباس :
የምር ግን ብዙ ሞተረኞች ምርጦች ናቸው ወላሂ
2026-10-26 21:15:48
4
To see more videos from user @ethiopiahager0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About