@eyobel.ayele: መልካም የሆነ ሰው በሁሉም ቦታ መልካምነትን ሲያይ፣ ክፉ ሰው ግን በሁሉም ስፍራ ክፉ ነገርን ብቻ ይመለከታል

Abuye 🎭
Abuye 🎭
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 14:51:11 GMT
150608
19459
110
626

Music

Download

Comments

mekuanent2
መኳንንት አግድ መልክነህ :
አልስማማም!!እኔ እራሴን እንጂ ጎረቢቶቼን ልሆን አልቺልም!!!!እኔ የፈለኩትን ያህል መልካም ሰው ብሆን መጥፎ ሰወቺን ማየቴ የት ይቀራል!????? ምን አልባት የበቁ የሚባሉ አባቶች ካልሆኑ በስተቀር መጥፎ ነገርን ከማየት አናቆምም የጎረቤቶቸ ክፉነት እኔን ሊያስወቅስ አይገባም
2026-10-26 15:21:15
23
babina106
Yohanis Teshome :
Yabede hasaba🙌
2026-10-27 05:55:54
25
amirmusema.com
Amir :
ማይመስል ነገር ነው አንተ 100% ጥሩ ብትሆን ሰላም ማይሰጡህ ክፉ ሰዎች አሉ
2026-10-26 16:59:39
57
bruck_zity
Bruck Zity :
እንደዛ ነዉ
2026-10-26 15:07:46
43
chachatarik1
ቻቻ ✍️ :
🙏
2026-10-26 15:04:43
4
bahlbi08
Bahlbi :
ትልቅ ስህተት ነው ትክክል አደላቹም ግዜ ስታገኙ አሰላስሉት
2026-11-04 17:35:02
1
nuredinyasin0
Amredin The Gunners🇨🇦🇨🇦➚ :
yemir betikikil bruk!!!
2026-10-26 18:13:07
1
teme.baba
teme baba :
በትክክኪ ወንድሞቸ የአበደ ሀሳብ ነው
2026-11-02 19:42:38
1
yemariyam21273
Only for the best :
ወይኔ ፁሁፌ😂😂😂
2026-11-11 05:20:53
0
ethiopia0474
Dereje Dadi :
betikikil 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 16:06:23
4
ashenafi.mulatu0
ተስፋውን በእግዚአብሔር የጣለ :
አቦ ድሬ ነው ጊቢያችሁ
2026-10-29 18:25:34
0
thekalkidanelite
House of Kalkidan :
ይሄው ነው!
2026-10-27 05:22:06
2
leo.fish25
leo edit 10🤟 :
:ማይመስል ነገር ነው አንተ 100% ጥሩ ብትሆን ሰላም ማይሰጡህ ክፉ ሰዎች አሉ
2026-10-26 18:02:55
4
user791658838516
africa brow :
ብትክክል 👍
2026-10-26 15:00:15
2
user5053253124845
Blessed esubalew :
aow
2026-11-02 04:31:40
0
kinmak23
ኪነ Mak ✍️ 🦁 :
ትክክል
2026-10-26 17:32:33
0
abduoo311
𝚊𝚋𝚍𝚞𝚘 2995 :
2026-10-27 15:58:29
0
user7597319555306
kb hiluf :
betikikil
2026-10-30 04:29:27
0
abnzer334
ljAB 💯💯💯 :
2026-10-26 18:07:42
0
yemariyam21273
Only for the best :
ስትሰሩ ግን ያነበባቹበትን ምንጭ ጥቀሱ የራሳቹ ሀሳብ አስመስላቹ አትስሩት የሰው ክሬዲት አታሳጡ 🙏🙏🙏🙏
2026-11-11 05:21:46
0
zerihun3616
አገልጋይ ዘሪሁን :
🙏🙏 Burka
2026-10-26 20:08:40
0
mesrtda
mesrtda :
2026-10-26 19:43:41
0
fiker461
fiker :
ትክክል 🤩🤩🤩
2026-10-26 20:17:02
0
abel.wondwossen
አብላንታ🔥🔥🔥 :
Dirty mind ልሆን ነበረ ሳስበው ብሩክ ዚቲ አንተ ነህ😁
2026-10-26 22:11:15
1
miki.shewa2
miki shewa :
stet new yihen vidio atfut
2026-10-26 16:35:27
0
To see more videos from user @eyobel.ayele, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About