@mestilibra: #mestilibra #BaniIsrael🇪🇹 #ChildrenofIsrael🇪🇹 #ቤተእስራኤልነኝ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Mesti libra⚖️

Mesti libra⚖️
Mesti libra⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 15:44:17 GMT
38036
3939
799
459

Music

Download

Comments

ayub_umer
Ayub Umer :
ሂዳያ (ቅን መንገድ) ከአላህ ዘንድ የሚሰጥ ስጦታ ሲሆን፣ ሸሃዳ መያዝ ደግሞ የዚያን ስጦታ እውነተኝነትና መቀበልን በምላስና በልብ ማረጋገጥ ነው። አላህ በልብሽ ውስጥ የእምነትን በር ሲከፍትልሽ (ሂዳያ ሲሰጥሽ)፣ ሸሃዳን በመያዝ ያንን ብርሃን ታውጃለሽ፤ ስለዚህ ሂዳያ የመለኮት ስጦታ ሲሆን ሸሃዳ ደግሞ የሰው ልጅ ለዚያ ስጦታ የሚሰጠው አዎንታዊ ምላሽና እሺታ ብቻ ነው! … አላህ ሂዳያ (ቅን መንገድ) አስተሳሰብን እንደ ሰጠኝ በምን ላውቅ እችላለሁ ላልሺው ደግሞ፦ አንደኛ የልብ መረጋጋትና እርካታ፦ ወደ አላህ በሚደረጉ ትእዛዛትና በአላህ ማመን ውስጥ ትልቅ ሰላምና የአእምሮ እረፍት ሲሰማሽ። ..ሁለተኛ የአላህን ቃል (ቁርኣን) መስማትና መቀበል፦ የአላህና የመልእክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) መመሪያዎች ሲነገሩሽ ልብሽ ተቀብሎ ለመታዘዝ ሲዘጋጅ (ስለ እሱ መልካም ሲሰማሽ)። …ሶስት መልካም ነገር ለመሥራት መጓጓት፦ ሰዎችን ለመርዳት፣ እውነትን ለመከተልና በጥሩ ሥነ-ምግባር ለመታነፅ ፍላጎት። …አራት ከወንጀል መራቅና መጸጸት፦ ጥፋት ወይም ኃጢአት በሰራሽ ጊዜ ልብሽ ሲጨነቅና ወዲያውኑ ወደ አላህ በመመለስ ምህረት (ተውባ) ለመጠየቅ መሻት። … ሌላዉና ዋናዉ ነገር “መንፈሳዊ ሕይወት አለ ብዬ አምናለሁ” ብለሻል፤ ስለዚህ ይህ በራሱ መመራትሽን (ሂዳያ መሰጠትሽን) የሚያሳይ ነው። ሐሳቤን ሳሳጥረው፦ ሂዳያ ማለት ፍጹም መሆን ሳይሆን ልብሽ ወደ አላህና ወደ መልካም ነገር ማደላደሉ ነው። ይህ ስሜትና መሻት ካለሽ የተመራሽ ለመሆኑ ትልቅ ምልክት ነው! ስለዚ አታርፍጂ እህቴ፣ እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ስለ ምትወጂን ከልብ እንወድሻለን! 🥰🥰
2026-10-26 16:35:45
472
bin.77yamin77
bini..yamin :
በአላህ ፍቃድ ነው ግን ሰበብ ማድረግ አለብሽ
2026-10-26 16:21:26
197
ds441582
Mohammed ነኝ :
እውነትን የመፈለግ እና የመመርመር ነፃ ምርጫ አለሽ። በሱ መንገድ ከታገልሽ እሱ ይመራሻል።
2026-10-26 17:30:57
80
ozill...11
معاذ بن جمل 💠 :
አላህ ነው የሚሰጠው የኔ እህት
2026-10-26 15:51:18
168
medi553350
@medi بسكوت🦋🥨 :
ሂዳያ ከአላህ ነዉ ያ ማለት አላህ ሂዳያዉን ሊሰጥሽ ሲፈልግ ልብሽ ወደ ኢስላም ወይም ወደ ሀቅ ያዘነብለዋል ከዛ ዉሳኔዉ ወይም ነፃ ፍቃዱ ለራስሽ ነዉ ሚተዉልሽ ማማዬ
2026-10-26 17:50:44
33
cris.sempar
sen :
@hije wedeza
2026-10-26 19:34:16
1
hanifaali90
hanifa ali :
Mashalla Wel came my sister 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-26 19:36:31
0
nejibo3
Nejib :
እኔ ከዛሬ 20 አመት በፊት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ የምሰማው የሙስሊም ወንድሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ የሚያቀርቡልኝ ስለኢስላም የተፆፉ ትቢቶች ኮፊውዝድ አደረጉኝ። ለሦስት ቀን ሐይማኖት አልነበረኝም ግን 3ቱንም ቀን ዛሬ በስምህ ልጠራህ አልፈልግም የፈጠርከኝ አምላክ እውነት እዚህ ምድር ላይ አንተ ያስቀመጥከው ሐይማኖት ካለ አንተ ሁሉን ቻይ ነህና በጥበብህ አሣውቀኝ ብየ እያለቀስኩ ለመንኩት ። በሦስተኛው ቀን ህልም አየሁና ሠለምኩ። አልሐምዱሊላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን?!!!
2026-10-26 16:50:46
36
reju036
Rejeb Muzemil :
መስቲ ሂዳያ በሰው እጅ ቢሆን የረሱል(ሰ.ዐ.ወ)አጎት አቡ ጣሊብ ከማንም በላይ በተገባቸው ነበር 🥰
2026-10-26 16:36:15
70
juneidali145
አዳዋ :
ልብ አዋቂው ጌታ ልብሽን ወዴ ፈለገው አቅጣጫ ዘምበል ያደርገዋል 🙏🙏..
2026-10-26 16:11:51
39
mujibnuri4
mujib nuri :
The creation of the heavens and earth is greater than the creation of mankind, but most of the people do not know.40:57
2026-10-26 18:01:20
1
nebilbuildingmaterials
نبيل 🏗️🏢🏪 :
Allaha only
2026-10-26 17:53:47
0
dave_mbn
DAVE MBN :
አላህ ከሰጠሽማ ነፃ ፍቃድ ገደል ገባ ማለት ነው 😂😂😂
2026-10-26 15:56:28
13
mahermher665
ቶንኬ :
የአላህ ፍቃድ ሲሆን ነው
2026-10-26 16:17:07
26
abdialeye0
abdialeye0 :
ያለ አላህ ፍቃድ ሚሆን ነገር የለም. 😊
2026-10-26 16:15:36
17
umuaisha934
Umuaisha :
وَالّذِينَجَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنّهُمْسُبُلَنَا ۚ وَإِنّاللّهَلَمَعَالْمُحْسِنِينَ- القرآن الكريم (Surah Al-Ankabut - 29:69) ትርጉም: በእኛ መንገድ (በአላህ ሃይማኖት እና በቅን መንገድ) ጥረት ያደረጉና የታገሉ ሁሉ ወደ ትክክለኛው መንገዳችን እንመራቸዋለን። አላህም ከመልካም ሠሪዎች ጋር ነው። [1, 2]
2026-10-26 16:46:25
7
mameman883
ሀቅን ፈላጊው :
በአላህ ፍቃድ እና በራስሽ ፍላጎት እና አላህ እንድትሰልሚ መንገዱን ይመራሻል
2026-10-26 16:35:57
9
allahisone.20
💢E&Ayimen 🎤❤ :
ሂድያ ከአላህ ነው የሚባለው ልብሽን ያቀናዋል ለምሳሌ እራስሽን ስትፈትኚው ልብሽ ሀቅን ለማወቅ ያለሽ ጉጉት በጣም ከፍተኛ ነው እውነታውን ነው የምትናገሪው -ሁለተኛው ደግሞ ትልቁ ነገር የአንቺ ውሳኔነት እና ሰበብ ማድረስ ይወስነዋል ውስጥሽን ያለሽን ስሜት እራስሽ ታውቂዋለሽ እህታቺን
2026-10-26 17:15:29
7
zeyba54
hira :
ትክክለኛውንና ቀጥተኛው መንገድ ምራኝ ብለሽ ዱአ አድርጊ
2026-10-26 16:22:44
8
adkasssss
Adnan ⚓ :
መልካም ነገሮች ሁሉ ከእርሱ ዘንድ ናቸው። So የኛም ውሳኔ ቢታከልበትም ወደ ኢስላም መግባትም እንደዚያው። በዚያ ላይ ደግሞ አንቺ ብዙ ማሰላሰል ላይ ጎበዝ ስለሆንሽ የምትመርጭው ነገር በርግጥ ትክክለኛና ሰላማዊ እንደሆነ ለመገንዘብ ቅርብ ነሽ። 🙏🫶🙏
2026-10-26 15:55:49
17
path_of_semad1
Path_Of_Semad :
@Ayub Umer:ሂዳያ (ቅን መንገድ) ከአላህ ዘንድ የሚሰጥ ስጦታ ሲሆን፣ ሸሃዳ መያዝ ደግሞ የዚያን ስጦታ እውነተኝነትና መቀበልን በምላስና በልብ ማረጋገጥ ነው። አላህ በልብህ ውስጥ የእምነትን በር ሲከፍትልህ (ሂዳያ ሲሰጥህ)፣ ሸሃዳን በመያዝ ያንን ብርሃን ታውጃለህ፤ ስለዚህ ሂዳያ የመለኮት ስጦታ ሲሆን ሸሃዳ ደግሞ የሰው ልጅ ለዚያ ስጦታ የሚሰጠው አዎንታዊ ምላሽና እሺታ ነው! … አላህ ሂዳያ (ቅን መንገድ) አስተሳሰብን እንደ ሰጠኝ በምን ላውቅ እችላለሁ ላልሺው ደግሞ፦ አንደኛ የልብ መረጋጋትና እርካታ፦ ወደ አላህ በሚደረጉ ትእዛዛትና በአላህ ማመን ውስጥ ትልቅ ሰላምና የአእምሮ እረፍት ሲሰማሽ። ..ሁለተኛ የአላህን ቃል (ቁርኣን) መስማትና መቀበል፦ የአላህና የመልእክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) መመሪያዎች ሲነገሩሽ ልብሽ ተቀብሎ ለመታዘዝ ሲዘጋጅ (ስለ እሱ መልካም ሲሰማሽ)። ሶስት መልካም ነገር ለመሥራት መጓጓት፦ ሰዎችን ለመርዳት፣ እውነትን ለመከተልና በጥሩ ሥነ-ምግባር ለመታነፅ ፍላጎት። አራት ከወንጀል መራቅና መጸጸት፦ ጥፋት ወይም ኃጢአት በሰራሽ ጊዜ ልብሽ ሲጨነቅና ወዲያውኑ ወደ አላህ በመመለስ ምህረት (ተውባ) ለመጠየቅ መሻት። … ሌላዉ ዋናዉ ነገር “መንፈሳዊ ሕይወት አለ ብዬ አምናለሁ” ብለሻል፤ ስለዚህ ይህ በራሱ መመራትሽን (ሂዳያ መሰጠሽን) የሚያሳይ ነው። ሐሳቤነ‍እ ሳሳጥረው፦ ሂዳያ ማለት ፍጹም መሆን ሳይሆን ልብሽ ወደ አላህና ወደ መልካም ነገር ማደላደሉ ነው። ይህ ስሜትና መሻት ካለሽ አላህ የመራሸወ ለመሆኑ ትልቅ ምልክት ነው! ስለዚ አታርጂ እህቴ፣ እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ስለ ምትወጂን ከልብ እንወድሻለን! 🥰🥰
2026-10-26 16:37:12
7
sani500209
Sani :
ያለህ ፍቃድ ነዎ ሲቀጥል ባች ውስጥ ፍላጎት እዳድርብሽ ያደርጋል ስለዚህ ለአላህ ሁሉም ቀላል ነው እህት
2026-10-26 15:53:56
14
aliaqsua
Ali Aqsua :
ሰው ፈልጎ ምንም ማረግ አይችልም የአላህ ስጦታ እና ፍቃድ ብቻ ነው
2026-10-26 16:48:44
6
seudabdulbar346
seud :
2026-10-26 18:11:23
2
amir.shecho0
Amir Shecho :
እውነትን የመፈለግ እና የመመርመር ነፃ ምርጫ አለሽ። በሱ መንገድ ከታገልሽ እሱ ይመራሻል።
2026-10-26 18:28:52
2
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About