Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiopian.electri: በቆጣሪ ንባብ ማስገቢያ ቴሌግራም ቻትቦት አጠቃቀም ዙሪያ ደንበኞች ሊውቋው የሚገቡ ጠቃሚ መረጃዎች ! ✅ የንባብ ግሩፕ እና ቀናትን ለማወቅ፡- 👉 የቆጣሪ ማንበቢያ ግሩፕዎንና የሚላክበትን ትክክለኛ ጊዜ ለማወቅ ወደ @Eeuchatbot በመግባት 'ሜትር ሪዲንግ' (Meter Reading) የሚለውን በመምረጥ የኮንትራት አካውንት ቁጥርዎን በማስገባት በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። ✅ ንባብ መደረጉን/ አለመደረጉን ለማረጋገጥ፡- 👉 ቆጣሪ አንባቢው ማንበብና አለማንበቡን ለማወቅ ቻትቦቱ ላይ በመግባት ማረጋገጥ የሚቻል ሲሆን፤ ቆጣሪው ተነቦ ከሆነ ቻትቦቱ “ተነቧል” የሚል መልእክት ይነግረናል። ✅ የንባብ ማስተላለፊያ ጊዜ፡- 👉 ደንበኞች የቆጣሪ አንባቢው የንባብ ጊዜ ሳይጠናቀቅ ራሳቸው መላክ አይችሉም፤ መላክ የሚችሉት የቆጣሪ አንባቢው የማንበቢያ ጊዜ ካለፈ በኋላ ባሉት 4 ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው። ✅ ለማን ይጠቅማል? 👉 ይህ የቴሌግራም ቻትቦት አገልግሎት በአሁኑ ወቅት ለመኖሪያ ቤት የድህረ-ክፍያ (Postpaid) ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ሙሉውን መረጃ በቪዲዮው ይከታተሉ👇👇👇 #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 16:00:32 GMT
6960
285
4
37
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.17MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.58MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Teysir :
ayseram
2026-10-26 19:34:06
0
Gech :
ስራ ካለ አስገብኝ BEI LVEL 4 አለኝ
2026-10-26 16:21:42
0
Rashad Naji :
❤️❤️❤️
2026-10-26 18:53:52
0
EKD :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-26 16:06:38
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
chin me confundí #fyp #fhy #viral_video
đồng chất đồng màu mà #mlbbthemlabel #mlbbvnbo #allinmlbb #mobilelegends #mlbb10th
📥📥3700 📥📥0745540101 sizes 26/37/38/39/40/41/42/43/44/45 📍📍located at Kamukunji business arcade M9 1st floor
#trending #trend #goclamdep #xuhuong #outfit
کەچی زامی ماڵئاوایش فرمێسکێکی گەشی من بوو🥲💔..!!#حازم_بندیان #فەرهادزیرەک #موڕادزیرەک #murad_zerak #foryoupage
اه يا حلو كاملة ❤️ . . . . #ادم_زين_الدين #حب #رومانسي #fyp #foryoupage
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy