@eotctvmezmur: ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የተሰጠ የኀዘን መግለጫ

EOTCTV
EOTCTV
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 16:02:36 GMT
182235
16241
477
5060

Music

Download

Comments

balemworkdesta
Balemwork Desta/መሰረት ደስታ/ :
ፍትህከመድሀኒአለም[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-28 06:27:16
0
user63878852374432
አለምነት :
እርበቃበለንእግዚአብሒር[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-28 05:30:13
0
felege.ghion24
Felege "ግዮን" 2129 :
መግለጫው የተሰጣቸው ከመንግስ ነው
2026-10-26 19:08:42
81
kasish.man7
kasish man :
hule mindanw mawgeza lmina mafte ayigagnima qoya[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-27 02:06:07
1
addisu.ayenew
Addisu Ayenew :
አይ ጊዜ አባቶቻችን እደ ተራ ቲክቶከር መርዶ አርጅ ሆኑ አዝናለሁ
2026-10-27 04:17:27
26
dave.cmn
Dave Cmn :
inkuan
2026-10-28 05:00:17
0
abela5242
Abela 🌹🌹🌹🌹 :
ayyyyyy 😭😭😭
2026-10-27 16:28:35
0
yibe310
Yibe :
የመግለጫው ወረቀት ለቀጣይ ወር እንዳይጠፋ በርሰወ ኪስ በአደራ ይቀመጥ b/c ወረቀት እና ጊዜ ከሚቃጠል ቁጥሩን እና ቀኑን በመቀየር መገላገል ነው::
2026-10-26 19:38:29
35
mysisay1
hope :
መቸ ነው ሰልፍ እንድንወጣ የምትጠይቁን እና ድምፃችን ለአለም የምናሰማው
2026-10-28 09:53:34
3
yabu.habtamu
Yabu Habtamu :
ለአርሲ ፍትህ እንጂ መግለጫ አያስፈልግም
2026-10-28 01:34:00
8
hunachew4
Never give up :
ይቅርታ አደርጉልኝ በእናንተ ቸለልተኝነት ገና እናልቃለን
2026-10-27 17:58:30
6
melakumoges2
Melaku :
እኔ ማፌዝ እለዋለሁ::መግለጫ ብፀኡ አቡነ አብረሀም ፀሀፊበሆኑበት ጊዜ አየቻለሁ
2026-10-26 17:47:59
15
user9331005558024
መላክ :
እረ ወገን አለቅን የመንግስት የለህ
2026-10-26 18:21:58
3
sale.amlak20
Sale amlak :
ስንት ሰዎች ሲሞቱ ነው የመንግስት እጅ አለበት እራሳችሁን ጠብቁ የምትሉት። እንደ አባት ህመማችን የሚያማችሁ መች ይሆን?
2026-10-27 13:24:00
1
dawitbady
Dawit Bady :
ኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስን መግደል አሁንማ ኖርማል ሆነ እኮ። ችግኝ መንቀል ነው የሚያስጠይቀው እዚች ሀገር ላይ። ፈጣሪ ይፍረድ ብቻ።
2026-10-27 17:30:21
3
esayas21prist
ኢሳይያስ የሴት ልጅ(ካህኑ ለክርስቶስ ) :
እግዚአብሔር ለናንተ ያድርገው
2026-10-27 19:46:17
2
mesii1852
mesii :
minim mefte yelem fetarii bicha yifred
2026-10-27 19:06:30
0
user9748271020813
tsige fekede :
ግሩም መግለጫ ፓ
2026-10-26 19:19:46
7
yonatan.haile1
Yonatan Haile :
የድንግል ልጅ አምላካችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምህረት አይኖቹን እጆቹን ይላክልን!!!
2026-10-27 04:02:27
5
abat7745
mahii :
መግለጫው ምን ያረግልናል መፍትሄ
2026-10-27 17:18:26
2
user7734771146150
ሽልማት :
መፍትሄ
2026-10-27 15:08:26
2
fseha27
አድራሻየ ከመስቀሉ ስር ነው :
መግለጫ መፈቴ አይሆንም
2026-10-27 04:49:51
2
agq12e
አማረ :
እግዝአብሂር ለናት ያድርግው ዉሳን እትስጡም
2026-10-28 00:37:51
1
.1687106
መባ የእናቷ ናፋቂ#161616❤ :
አባቶቻችን እባካችሁ ከመግለጫው በላይ በቦታው ሄዳችሁ ቀድማችሁ ወይ መስዋዕት ሁኑ ወይ በጎቻችሁን ጠብቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-28 03:49:37
1
girma5554
Girma :
ለደን እኮ ህግ አለ የሰው ልጅ እንዳ ጨቃ 9ኝ አመት ሙሉ የተጨፈጨፈው ህግ አለ ብለን ማውራት እንችላለን ወይ ???
2026-10-27 16:54:15
1
To see more videos from user @eotctvmezmur, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About