@bereket.amare97: ገንዘብን በከንቱ አትበትን​#ኦርቶዶክስ ​#ተዋህዶ ​#ክርስቲ ​#fyp #foryou

Bereket Amare
Bereket Amare
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 26 October 2026 17:03:11 GMT
129541
11484
86
2046

Music

Download

Comments

vbdnjdjzudhjjd
@fani 19 :
ene bzu gize nseha megbat efelgalew gn hatyatoche menazezu ykrna geza lerase sasbew ykbedegnal mn yshalegnal😮‍💨😮‍💨😮‍💨😮‍💨😮‍💨
2026-10-29 09:29:12
0
mt31484
mt :
AMSGNALEW
2026-10-29 10:10:52
0
fsha5808
fsha :
ምን ላይ ነው ያለው
2026-10-28 18:07:38
7
jooyee016
Yøhåñïs✍️ :
አረ እንዲ አይነት መዝሙር የለም ነው ያንተ መዝሙር ነው
2026-10-29 05:24:05
1
babi13467
Babi :
እረ ይሄ የእግዚአብሔር ቃል አይደለም😳 ገንዘብ በቃኝ አትበል የሚል ቃል የለም ያለኝ ይበቃኛል የሚለውን ተምሬያለሁ የሚል ነው ያለው ይሄ የተጨመረ የሰው ሃሳብ ስለሆነ ይጋጫል ይህ ክፍል ካልተሳሳትኩ ሲራክ=5÷1 ላይ ነው ያለው ከተጻፈው አትለፍ🙏
2026-10-29 07:40:53
1
henoktadesse748
HENOCH🇮🇱❤️🇪🇹 :
5 አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ። አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤ ዕብራውያን 13:5
2026-10-29 04:13:55
0
doni.timkate
doni timkate :
ጥንት ድሮ የተማሩና እግዚአብሔር ማስተዋል የሰጣቸው አበው መምህራን በፈጣሪያቸው በኩል የተሰጠንን ትምህርት የሕይወት መንገድ አልሰማ ብለን በተቃራኒው ባልተሰጠን አኗኗር በመጓዛችን ድህነት በሽታ ጦርነት ሰደት መከፋፈል አለመደማመጥ የችግርና የመከራ መዐት በሰው ልጅ ላይ ከዳር እከ ዳር በምድር ላይ ሞልቶ ተርፎ ዓለም የጢቂቶች መፈንጫ የእልፍ አእላፍ ሲዖል ሆና መምህራን የምድርን ሲዖል ዘንግተው ሌላ ሲዖል እንዳለ ብቻ ያስተምራሉ ።
2026-10-29 02:56:08
1
shimelisgetachew0
Shime :
Yiqer balen
2026-10-28 06:13:24
3
firewdereje
Ғ𝚒яєω :
የትኛው የወንገል ክፍል ላይ ነው እባክህ?
2026-10-29 05:02:34
0
alex.ander.6060
Alexander Aweke :
ለማንበብ የትኛው ወንጌል ላይ ነው ያለው እባካቹን ንገሩኝ
2026-10-28 22:34:46
0
nofearnofavour3
Misgana D.Doyo :
ቃሉማ ስግብግብ አትሁን፣ ኑሮዬ ይበቃኛል በል ... ይህ ገንዘብን በቃኝ አትበል የሚል መፅሀፍ ቀቅዱስ ውስጥ የለም።
2026-10-29 09:35:11
0
elqlolgln.papapapapyuuui
ፓፓ :
የማን ወንጌል ነው ላንብበው
2026-10-28 17:59:35
1
eng.ge192112
Mom love u! :
ገንዘብ ሲባል ብር እንዳልሆነም ልንረዳ ይገባል።
2026-10-28 15:23:39
1
addis.addis944
Addis sew :
ምን ላይነው
2026-10-29 09:42:09
0
user3801607592865
ዜድ :
አሜን አሜን አሜን ልቦናን ስጠን🙏🙏
2026-10-27 00:03:27
1
user195125261425
ተመሰገን አምላኬ :
🙏😭😭
2026-10-27 02:04:04
0
ddolaman2
ቢኒያም :
አሜን
2026-10-26 18:56:09
2
yrdano.dano
yrdano Dano :
amen amen 🙏🙏🙏
2026-10-26 22:58:25
0
habl1985
ጊዜ ጀግናው:: :
10Q
2026-10-29 06:03:22
0
tame.micheal
Son of the KING :
የትኛው መጽሐፍ ነው?
2026-10-29 05:28:00
0
andareg12
Andi :
ሚነበብ ሁሉም ካለህ ላክልኝ
2026-10-29 10:34:49
0
7worldtube
🌎 tube :
kale Hiwet yasemaln 🙏
2026-10-29 06:05:37
0
waan57401310793486
ONE DAY :
abeetuu amlaakee hoyi ine axi,atanya neny inna yiqir balany
2026-10-29 10:07:00
0
user5784057950275
seni16 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-29 07:53:05
0
aster5love5
aster@5 አግዚአብሔር ፍቅር ነው!!! :
አሜን አሜን አሜን 🙏
2026-10-27 03:21:45
0
To see more videos from user @bereket.amare97, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About