@arifelife00: እሰማለን አንፈርድም 🤐

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 26 October 2026 17:04:46 GMT
157603
5112
265
582

Music

Download

Comments

m9223092
šmĩļ😁🍫 :
ክብሯን ሰው ዝቅ እንዳያረግባት ነው
2026-10-26 18:21:37
138
arsema6060
Baby :
ምንም ብትሎት የልጆትን ሚስጥር ሚዲያ ላይ 😓😓😓😓
2026-10-26 21:20:08
74
user90509099818251
sara :
ማዘራ ለክብርሸ ተጨቃ ነው ሰው ይሳደባል
2026-10-26 17:42:49
358
abeba.getachew
ህያብ ♊️ :
ዝም በሉ እናት እናት ናት ብትጠቁር ብትከሳ ብትታመም ብታብድ እናት እናት ናት እሷ ተቸግራ እነረ ተንደላቅቄ ልኖር ምን ማለት ነው
2026-10-26 18:27:26
63
ekramkasw
Ekram🐝 :
በቃ ሁሉምነገር ሚዲያ መዉጣት አለበት
2026-10-26 18:26:35
57
bati.beta4
Hello :
እዴት ሰው በናቱ ያፍራል 😭
2026-10-26 17:45:28
159
qkkwkkkekkkemsmmmekkkekk
21/23 የዲቲዋ :
እኔ ሴትዮዋን እደግፋለው
2026-10-26 18:56:27
72
haregi13
⚡️የቀኑብሽ SIS⚡️⚡️ :
እኔ ግን ጭራሽ አልፎልኝ አጊንቼ አይደለም አሁን በለሁበት ሰአት እናቴን በምን ላስደስታት እያልኩ አስባለሁ እና አብራቸው ብትሰራ ብታስተዋውቅላቸው ትችል እናቴ ኮሣሣ ብትሆን እንኳ በምንም አልቀይራትም ኖሮኝ ባረኩላት
2026-10-26 17:59:49
39
muluemebeti.6.12.21
የከአብ እናት 6 12 21 :
እናቴ ላንች አሲባ ነው ማዘር ይተው የእሩን ገበና ውጪ ማውጣት አስፈላጊ አይደለም ማርዘ
2026-10-26 19:14:14
13
um.helen62
𝕦𝕞.𝕙𝕖𝕝𝕖𝕟 🦋🦋 :
ዝሮ እኔ ኣልፈርድም እናት ና ልጅ ናቸው ጥፋት ማንጋ እንዳለ ኣይታወቅም
2026-10-26 22:18:20
10
mike_travel
Mike :
ቤተሰብን መደገፍ ግዴታ ነው ተብሎ ይታሰባል። አንዳንድ ወላጆች በእርጅና ዘመናቸው ልጆቻቸው እንዲንከባከቧቸውና እንዲደግፏቸው በማሰብ ልጆችን ይወልዳሉ። ነገር ግን ወላጆች ልጆቻቸውን የማሳደግ፣ የመንከባከብና ፍላጎቶቻቸውን የማሟላት ግዴታ አለባቸው። ልጆች ግን ወላጆቻቸውን በገንዘብ የመደገፍ ግዴታ የለባቸውም ።
2026-10-26 21:28:26
10
nigsti.dilo
ቲጂ ራይተይቲ💪 :
ትክክል ናት እናትቱ የኔ እናት😢
2026-10-26 19:27:48
22
love1234ni3
Semira :
የፈጣሪ ያለህ የመጨረሻው ዘመን እናት በልጃ ትነሳለች💔🥹
2026-10-26 22:28:35
16
mmaki86
meeeety :
በጣም የሚገርመው በህይወት ዘመኔ እንደዚህ አይነት አጋጥሞኛል እናት toxic ከሆነች ከባድ ነው
2026-10-26 19:31:48
11
sara.daribe1
Sara Daribe :
[Crying]mom
2026-10-27 01:52:53
0
loyalbeautiful7
Peaches :
እንዳንድ ቤተሰብ ልጅን በማሳጣት ( በማስፍራራት በማሳቀቅ ንራቸውን መኖርያ ያደርጋሉ የሁለቱንም ማየት ያስፍልጋል
2026-10-26 20:29:56
8
user1059522837448
elsa :
ተው እናትየውም እውነት አላት በእናቷ ድህነት ካፈረች እናቷን መለወጥ ነው እብድ ብትሆንኳን እናት እናት ነች እናስተውል።
2026-10-26 18:29:45
45
jesuslord606
💙💙💙 🦋 👁‍🦋 :
ግን እኮ ትክቶክ ምንም ጥሩ ነገር የለውም እኛም አብደን ነው
2026-10-26 20:43:14
8
um7_jemal3
um_jemal :
የሰቶዮዋን ስሜት ተረድቻት አለሁ
2026-10-26 18:18:28
24
hawi.tol2
@Hadhaa Guutuu :
gud eko nw yemerdat gideta albat wegen
2026-10-26 18:12:28
6
rediet710904
Rediet Z :
Ena esu atnur toxic is toxic even if you’re own mother sometimes Besmam
2026-10-26 19:36:02
7
user1885409632601
ሲ ያ ል ፍ እናወራዋል። :
ዝም ብያለሁ ብዙ ልል ነበር ግን አልፈርድም
2026-10-26 18:45:37
7
aliyasemru
🏇aliya♾️☀️🤍🪐√🏇 :
ልጅትዋ ክፋትዋ አይደለም
2026-10-26 19:11:06
6
.seid23
🕊🐝🌸🌹💞 :
አትፍረዱ ይፈረድባችሆሎ
2026-10-26 18:46:35
7
mesi76879
ኪያ ብለህ ጥራኝ 🦋🦋🦋 :
ወላሂ እኔ እናቴን ብዙ ግዜ አሳዝኛት አውቃለሁ ግን ለማንም አሳልፋ ሰታኝ አታውቅም የባስ ብሎ አንደየ ያጠፋሁት ጥፋት ጎረቤቶች ስሜን እንዳያጠፍ ነገሩን የቀየረችበት መንገድ ብታዩ እናቴ እወድሻለሁ
2026-10-26 18:01:29
6
To see more videos from user @arifelife00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About