@thereisnolove01: ወንድ ከሆን አዳምጠኝ ➲አሁን ከምነግርህ ነገሮች ካራቅ እመነኝ -,,ህይወትህ ይበላሻል ይመሰቃቀላል 1ኛ መጥፎ ሱስ አዝናለሁ ግን ወንድሜ ወንድ እከሆንክ ድረስ የሆነ ሱስ ይኖርብሃል ግን ወንድሜ ያንን ሱስ ከህይወትህ ካላስወታኸውና ካላስወገድከው ድረስ እድሜልክህን አብሮህ ይኖራል ስለዚህ ከህይወትህ አስወግደው 2ኛ ከማይሆኑ ሰዎች እራቅ ከማይሆኑ ሰዎች ጋር መሆንህን አቁም ➲አንተን የማያከብሩህ ከሆነ ➲አላማን የማይደግፉ ከሆነ ➲ለስራ ተነሳሽነት የለላቸው ከሆነ ''''''',,,,ስለዚህ ከነሱ አጠገብ ጥፋ እነሱን ካንተ አጠገብ ከት አድርጋቸው ወይንም አስወግዳቸው 3ኛ ከማታፈቅርህ ሴት የማትወድህ ልጅ ወይንም የማታፈቅርህ ልጅ ,, ያንተ ልታረጋት አትችልም '''',,,ኢቭን ገንዘብ ቢኖርህ እራሱ ያንተ ልታደርጋት አትችልም --- በገንዘብ ልገዛት ትችላለህ ግን ማንነቷን ልትገዛው አትችልም ➲ስለዚህ የማትወድህ ከሆነ የማታፈቅርህ ከሆነ እሷላይ ተስፈ ቁረጥ ----ስለዚህ ብዙ ሴቶች አሉ አንተን የሚከብሩህ አንተን የሚወዱህ እነዛ ሴቶችን እንዳጣታቸው 4ኛው እራስህን አትዋሽ ብዙ ጊዚ ትናገራለህ የሆነ ነገር እንደምትጀምር የሆነ ነገር እንደምታደርግ ነገር ግን አሁን ሄት ነው ያለኸው እራስህን ዋሽተህ የማይሆን ቦታ ላይ ነው ያለኸው ስለዚህ እራስህን መዋሸት አቁምና ➲ ያሰብከውን ለራስህ የነገርከውን ነገር አርገው ተግብረው 5ኛው እኔን ፎሎ ማድረግ እንዳትረሳ ለምን ካልከኝ ይህ ቻናል ምናልባት አንድ ቀን ሊጠቅምህ ስለሚችል ብዬ ነው ወንድሜ ➥ እናም ወንድሜ ሁሌም ከጎንህ እንደሆንኩ እንዳትረሳ

ALi / 💔
ALi / 💔
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 17:53:18 GMT
26272
1761
41
113

Music

Download

Comments

user4693746328249
እማ እናቴ :
ግን ምን ላድርግ እናቴ እኮ የለችም
2026-10-27 17:06:29
0
bilu.man0
➪ ማ ማ ናት➰ሂወቴ ። :
ከሱሥ ነጻነኝ ግን 2ተኛዉ ከበደኝ አንዱን ሥርቅ አዱ ምንልበልህ ብቻየን መቅረቴነዉ😴😴😴
2026-11-11 08:04:12
0
abidu.muhamed84
Abdu Muhamed :
በቃ እራሴን ለመቀየር ወሰንኩ ቴንኪው
2026-11-05 11:37:22
0
akireman669
shaki ☣️ :
አለው አረል እኔ የተውኩትን ሱስ ኣንድ ነገር ለመርሳት ተመልሼ ያላየሁት ሱስ ዬለም ግን መርሳት ሊያስረሳኝ አልቻለም 😔😔😔
2026-10-26 21:40:24
0
abdissaagaishero1919
debe girsha :
exactly ይሄማ የኔ ሂወት ነው. I think this advice will help me
2026-10-30 16:23:52
0
asecitizens
ase citizens :
thank you wandime☺️
2026-11-15 09:19:43
0
tadesse206
💥ታዴ🧣ነኝ🦅የስማዳ ልጅ💥 :
ሱስ የለብኝም ግን የማትሖነኝን ሴት እንዴት ልወቃት💔
2026-10-27 10:50:11
0
workuendeshew
Worku Endeshew :
እናመሠግናለን
2026-10-27 10:44:14
0
jake825288
እመብረሃን እናቴ ❤❤ :
ማሪያምን ትመቸኛለ ሁሌም እከተልሃለዉ me life techer ❤❤🌹🌹
2026-10-31 06:00:33
0
user328005274969
user328005274969 :
እናመስግናለን
2026-10-27 05:57:52
0
gsgnatasefa
On The way you are :
ዘፈኑ የማነውው
2026-11-01 07:00:38
0
samuel.kin89
ሣሙኤል ክንፈ :
ይሄማ የኔ ሂወት ነው
2026-10-30 00:34:11
0
birhanu.denke
Birhanu Denke :
እውነት"ነው"እናመሰግናለን
2026-10-27 16:12:32
0
muazgebremedhn
Muaz معاذ ☝☝☝ :
ይገባሃል የምያስፈልገውን ኣድርግያለው
2026-10-27 08:24:15
0
girmash14
GG :
10q expected advice 💚💚💚🙏🙏🙏🙏
2026-10-30 12:50:43
0
habtemariam215
habtemariam21 :
ለተገበረዉ ጠቃሚ ምክር ነዉ
2026-10-27 14:57:01
0
mewlede4
Mewledeg Tu :
ትለያለህ አሪፍ ምክር ነው
2026-10-27 07:40:10
0
taze3703
Taze@ :
nice
2026-10-28 06:12:01
0
natnael.mekonene
natnael mekonene :
በጣም አመሰግናለሁ
2026-11-21 19:10:48
0
dibo.1219
Dibo 1219 :
ብዙ ነገር ተምራለሁ[Like][Like][Like]
2026-10-27 13:18:54
0
user88613879114068
ተመስገን ስለተሰጠኝ ግዜ :
እንዴት ከሱስ ወጥቸ የምችል አይመስለኚም
2026-10-29 16:07:47
0
umyichu
♥️𝙪𝙢❤𝙮𝙞𝙘𝙝𝙪♥️ :
❤️❤️
2026-10-27 15:54:40
1
habte.man873
habte man :
🥰🥰🥰
2026-10-27 07:46:12
1
abaytana22
migbar ❤️❤️ :
[Heartwarming][Pray]
2026-10-30 12:07:06
0
user6181131525413
ትንሹ ነኝ ጎንደሬው የአዲዘመኑ :
❤️❤️❤️
2026-10-26 19:49:48
0
To see more videos from user @thereisnolove01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About