@sofaniyasmolalign: @ተመስገን የጌታ ልጅ @AMBASSADOR PROPHET ASHENAFI @Demirew Y tewahedo Lije

PASTOR SOFi
PASTOR SOFi
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 17:54:00 GMT
160846
13173
282
1356

Music

Download

Comments

user3530830666510
user3530830666510 :
ጎሽ እንኴን ወደ ጌታ ተመለስክ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-27 14:07:22
0
wonda565
wonda :
የተቆራረጠ ነገር አይመቸኝም
2026-10-26 18:33:04
111
demirew672951517501
ደሜ የተዋህዶ ፍሬ :
ሙሉ እስከሚለቀቅ እናፈቃለው
2026-10-26 19:12:08
35
tigistaddisu4
tigistaddisu4 :
ፈጣሪ ከማን ጋር ነው የሚያማልደን ሁ እረ
2026-10-27 05:14:31
23
jerri9617
EYERUS QUEEN🫅 :
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 🔥
2026-10-27 04:57:24
100
pentewmeme
ጴንጤዉ 𝐌𝐄̈Ꮇ𝞔 ✝ :
mulu yetale beftere 😁
2026-10-27 03:15:02
31
akale777
Tsegaw/አካሌ🔥🔥🔥 :
ሶፊ እነዚህን ልጆች አፈራርቀህ ተጫወትባቸው ይሜ😁😘😘😘😘
2026-10-26 18:16:34
57
ate.magna7
Ate magna :
ማሪያም ፣አዛኝናት፣አማላጅምናት
2026-10-26 20:27:48
21
yeabinati
የአብናት :
እኔ እራሡ አንተን ስሰማ ይጨንቀኛል አረ ይመችህ ሶፊ
2026-10-26 19:24:42
26
bibisha447
bibi sha447 :
ደሜ እኔ ከ መሰረተክርስቶስ የወጣሁት በፍቃዴ መልቀቂያ ጠይቄ ቸርች በደብዳቤ በሰላም አሰናብታኝ ነው ይመችህ
2026-10-26 19:33:42
13
amesgenalew
xxx :
ሶፊ እስኪ መምህር ኤፍሬም ወይም ዘማሪያም ዘለቀን አምጣልን 🙏
2026-10-26 18:08:17
16
dubaiexpo34
ሀናን በጌታ ባለግዜ 🐝 :
አይ የኔ ኢየሱስ ስንቱን አየን 🤔
2026-10-26 17:57:16
35
meronabiyo1
Dibo ፍቅር ያሸንፋል record 🇪🇹 :
ያለ እየሱስ ህይወት ባዶ ነች
2026-10-26 19:40:27
25
user994277632
የአዳም ተስፋ(Ελπίδα του Αδάμ) :
ጻድቅ ነኝ የሚለው ቃል ነውኮ ስላልገባቸው ገደል ይዟቸው የገባው ጸድቃችኋል ሲል ግን ምን ማለት እንደሆነ የሚነግረኝ ሰው አለ?
2026-10-27 11:48:25
2
demeke.gebretsadi
Demeke Gebretsadik :
1ኛ ቅንብር ነወ 2ኛ ደግሞ ማንም ቢመጣ ማንም ቢሄድ ራሡን እንጂ ማንንም አይጎዳም
2026-10-26 20:12:01
3
markoff141
🇪🇷🇪🇷🇪🇷mita 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 :
ሶፊ ለካ በቃ ተመቸከኝ
2026-10-26 18:59:21
6
user50431236055801
user50431236055801 :
2ጢሞ 4 ፥ 2 2  ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። 3  ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-10-28 10:07:57
0
tamerat.g
KAN DARBEFFI iiiii👌👌 :
ኢየሱስ ያድናል
2026-10-27 14:23:44
2
selinazd4
Seli🦋 :
Errr Sofi 🤣🤣
2026-10-27 09:58:10
1
user8533622876551
nathanihem ❤️❤️abebe :
wow sofi tichilalek
2026-10-27 10:09:29
1
etenshe.matewos
Ameአሜን :
2026-10-26 21:14:39
1
hanatstmoa6
hani :
የተቆራረጠ information አላምንም
2026-10-27 07:49:26
1
bhi7647
bereket Man🦅🇯🇲 :
በለዉ😁😁😁
2026-10-26 17:59:14
3
bibisha447
bibi sha447 :
ደሜ አንተ ያየከኝበሚዲያ ነው ተምሬ ንሰሀ አባት ይዤ ቤተክርስቲያን አምና ነው ያጠመቀችኝ የኔን ኦርቶዶክሳዊነት ካልተቀበልክ ቤተክርስቲያንን ልክ አይደለችም እያልክ ነው ወንድሜ
2026-10-26 19:57:49
1
habeteyesus
Habteyesus :
አንተን ስሰማ ይቆጨኛል 😁😁
2026-10-26 19:42:38
2
To see more videos from user @sofaniyasmolalign, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About