Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@umar.jimma4783: ኮፒ አድርገህ በቪዲዮህ ላይ ተጠቀም #fyp #foryou #viral #trending #ethiopian TikTok
umar jimma369
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 October 2026 19:51:47 GMT
95720
6856
79
1014
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.3MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.3MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
senait01 :
ሰማይና ምድርም ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም
2026-10-27 04:54:41
121
Getu Tesfaye :
ከአለም ፍፃሜ የሚያድን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
2026-10-27 07:10:20
54
እናይ❤ :
እሱ ስንት አመት ሊኖር ነው
2026-10-27 10:51:31
20
Mizo :
መስሎት ነው
2026-10-27 05:16:55
5
Esshetu Asefa :
የሚያድንህ እየሱስ ብቻ ነው
2026-10-27 18:10:17
11
aron :
ከ ኑክሌር ጥቃት እንጂ ከ አለም ፍፃሜ አደለም
2026-10-27 06:52:49
11
kidy :
esu bichawun kereto keman ga linore nw
2026-10-31 18:15:29
0
fikadutigena :
sewu bejesus ciristosi bemaameniji leela hullumi yalifali
2026-10-27 21:42:47
1
user8872702094882 :
ፍፃሜ ከሚለው ቃል በሗላ ምንም ጅማሬ የለም
2026-10-28 03:40:22
1
Joshua Jo :
ke eyesus kirestos wuchi adagn yelem
2026-10-27 19:23:57
2
aychew gatagate :
እዳዉም መሸረሻው ሳይደርስ ቅድሚ ይጠፋሉ የሚመካ በግዚያብሔር ይመካ ነው የሚለው ቃሉ
2026-10-29 19:54:52
0
Yonas Arega :
መሬት እኮ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነው እንዴት ያመልጣሉ
2026-10-29 19:23:36
0
@eyoba AK man :
ምን አልባት የዘመናችን ኖ ቢሆንስ🤔🤔🤔
2026-10-27 18:57:37
2
Abel Demeke :
መድርና ሠማይ ተጠቅልለው ያልፋሉ
2026-10-27 16:53:11
1
Sami ነኝ የገብርኤል ባሪያ :
መልሱንኮ አንተ መጨረሻ ላይ መልሰኸዋል
2026-10-28 15:24:45
0
1 ኢትዮጲያ :
ከመሬት በታችስ የፈጣሪ ሀይል የለምዴ ?
2026-10-28 07:01:19
0
sol :
መዳን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስብቻ ነው ወንድሜ አትሞኙ
2026-10-28 12:14:30
0
abel teferi :
silo
2026-10-27 09:35:39
0
መህራባ :
አይችልም
2026-10-28 05:56:39
0
Ёṡṁäïḷ 🔥🔥 :
𝐤𝐞𝐦𝐨𝐭 𝐦𝐚𝐧𝐦 𝐚𝐲𝐢𝐤𝐞𝐫𝐦 𝐧𝐞𝐟𝐬 𝐡𝐮𝐥𝐮 𝐦𝐨𝐭𝐧 𝐤𝐞𝐦𝐚𝐬𝐡𝐢 𝐧𝐚𝐭
2026-10-28 01:29:58
0
abdure n s✅🇪🇹 :
መሬት እንደ ወረቀት እንደ ምትጠቀለል ንገረው😁😁😁
2026-10-31 21:18:31
0
🅐🅗🅜🅔🅓,( 𝓽𝓪𝓰𝓾 𝓫𝓪𝓫𝓪 :
መዳን ይችላል👌👌
2026-10-28 06:15:57
0
🇷🇺 :
ይቻላል አዎ ✌️✌️🙌
2026-10-28 06:19:09
0
ከኢየሱስ ሌላ ወዴት ልሂድ :
ሰማይ ምድር አንድ ቀን ይጠፋል አምላክ ቃል ዘላለም ይኖራል
2026-10-28 04:50:40
0
♦️ROBEL ENGLISH♦️ :
This is called Silo ሳይሎ
2026-10-27 10:01:37
0
To see more videos from user @umar.jimma4783, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
حال البنت بعد الجواز 🤕رائيكوا اي يابنات 🙂#اكسبلورر. #حالات_واتس _ف_صور ☠️⚔️
የእግዚአብሔርን ጊዜ መስረቅ ፤የማናስተውለው ታላቅ ስርቆት! «ሰንበት ተማሪ ሌባ ነው!» ውድ ወገኖቼ፣ ይህን ስትሰሙ ምን ተሰማችሁ? ተቆጣችሁ? ተቃወማችሁ? ወይስ ከቃሉ ጀርባ ያለውን መልእክት ለመረዳት ሞከራችሁ? አንዳንድ ጊዜ የሚያስቆጣን ንግግር ለራሳችን የሚጠቅም ትምህርት ይዞ ሊመጣ ይችላል። ስለዚህ ከመቆጣታችን በፊት በትሕትና እንረዳ፤ ከመቃወማችን በፊት ትንሽ እናስብ፤ ከሌሎችን ከመውቀሳችን በፊት ራሳችንን እንመርምር! ስርቆት ማለት ገንዘብን መውሰድ ብቻ ነውን? ከአሥሩ ትእዛዛት አንዱ «አትስረቅ» የሚል ነው። ይህን ስናስብ ብዙዎቻችን የሌላን ገንዘብና ንብረት ያለፈቃዱ መውሰድን እናስባለን። ግን የምንሰርቀው ገንዘብ ብቻ ነውን? ሰው ሳያየን ልናባክነው የምንችለው ሌላ አደራስ የለም? አዎን! ጊዜ የተሰጠን አደራ ነው። ያለፈ ጊዜ አይመለስም፤ የተባከነ ደቂቃም በገንዘብ ተከፍሎ እንደገና አይገዛም። ስለዚህ ለእግዚአብሔር የመደብነውን ጊዜ በቸልተኝነት ማሳለፍ፣ የተሰጠንን አደራ አለመጠበቅና የሌሎችን ጊዜ አለማክበር ራሳችንን ልንመረምርበት የሚገባ ጉዳይ ነው። የእግዚአብሔርን ጊዜ እየተውን ይሆን? የመዝሙር ጥናት የሚጀመርበት ሰዓት እያወቅን፣ በሰዓቱ መገኘት እየቻልን በቸልተኝነት ከ30 ደቂቃ በኋላ ብንደርስ፣ ያ ጊዜ የት ሄደ? ሊዘመር የሚችል መዝሙር፣ ሊማር የሚችል ትምህርት፣ ሊደረግ የሚችል ጸሎት ነበር። ነገር ግን በእኛ ቸልተኝነት ያ ጊዜ አለፈ። እርግጥ ነው፣ ሕመም፣ የትራፊክ መጨናነቅና ከእኛ ቁጥጥር ውጭ የሆኑ ሁኔታዎች ሊኖሩ ይችላሉ። እነዚህን ከቸልተኝነት ጋር ማመሳሰል የለብንም። ዋናው ጉዳይ መገኘት እየቻልን ሳለ በልማድ ማርፈዳችን ነው። ወዳጄ፣ ለሰው የወሰድነውን ገንዘብ መመለስ እንችላለን፤ ያለፈውን ጊዜ ግን መመለስ አንችልም። ስለዚህ ጊዜያችንን እንጠብቅ! በቤተ ክርስቲያን መገኘት ብቻ በቂ ነውን? አንዳንድ ጊዜ አካላችን በቤተ ክርስቲያን ይገኛል፤ ልባችን ግን ከሌላ ቦታ ይሆናል። በትምህርት መካከል እናወራለን፤ በጸሎት ሰዓት እንረብሻለን፤ በመዝሙር ጥናት ጊዜ ሌሎችን እናዘናጋለን። እንግዲህ በቦታው መገኘት ብቻ ነው የሚያስፈልገው? ወይስ በተገኘንበት ቦታ በአክብሮትና በትኩረት መሳተፍም አለብን? በኪዳን ስንገኝ በኪዳን እንሳተፍ፤ ቅዳሴ ስናስቀድስ በአክብሮት እንቁም፤ ትምህርት ስንማር በትኩረት እንስማ፤ መዝሙር ስንዘምር በትጋት እንዘምር። የራሳችንን ጊዜ ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ጊዜ እናክብር። እኛ በምንፈጥረው ረብሻ ሌላው እንዳይማር፣ እንዳይጸልይና እንዳይሳተፍ እንቅፋት አንሁን።ሁሉንም የሰራነው ነገር እያንዳንዱ ይጻፋል እንጠንቀቅ ይረሳል እንዳንል በመጻፍ ያለ ደግሞ አይረሳም። የተሰጠን አደራ በታማኝነት እንወጣ! በማቴዎስ 12፥36 ጌታችን ስለማይጠቅም ቃል እንኳ ሰዎች መልስ እንደሚሰጡ አስተምሯል። ይህ ቃላችንንና ድርጊታችንን በጥንቃቄ እንድንመለከት ያስታውሰናል። ስለዚህ በተሰጠን ጊዜ ታማኝ እንሁን፤ የተሰጠንን አደራ በትጋት እንወጣ፤ ያለንን አጋጣሚ ለመልካም ሥራ እንጠቀም። ሰንበት ተማሪ መሆን መዝሙርን መዘመርና ትምህርትን መማር ብቻ አይደለም። የተማርነውን በሕይወታችን ማሳየት፣ ለሌሎች አርአያ መሆን፣ ጊዜን ማክበርና ኃላፊነታችንን መወጣትም ይጠይቃል።ትምህርትን መማር አንድ ነገር ነው፤ በተማርነው መኖር ግን ሌላ ነገር ነው! ውድ ወገኖቼ፣ እኔ የምጠይቃችሁ ሌሎችን እንድትከስሱ አይደለም፤ ራሳችሁን እንድትመረምሩ ነው። ለእግዚአብሔር የመደብነውን ጊዜ በታማኝነት እየተጠቀምንበት ነውን? ወይስ በቸልተኝነት እያባከንነው ነው? እያንዳንዳችን ይህን ጥያቄ ለራሳችን እንመልስ። ከመኮነን በፊት እንመርምር፤ ከመውቀስ በፊት እንታረም፤ ከሌሎች በፊት ራሳችንን እናስተካክል! እግዚአብሔር ጊዜያችንን በጥበብ እንድንጠቀም፣ የተሰጠንን አደራ በታማኝነት እንድንወጣና በሕይወታችን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን።አሜን! 🙏 #የእግዚአብሔርጊዜ #ሰንበትተማሪ #የክርስቲያንሕይወት #መንፈሳዊትጋት #ታማኝነት
#kindness #wholesome #faithinhumanityrestored #lifeisbeautiful #positivevibes
Halloween happs @Ahmad أَحْمَد @🇬🇷☦️ #trio #wheelie #g3max #fyp #viral
you! | #LANY #lyrics
#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #christiantiktok #protestantmezmur #viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy