@sarwitegetagiram: ጥቅምት 17/2019/ ዓመተ ምህረት #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በሰማዕቱ ስም ለምናመሰግንበት ለሰማዕቱ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን 👉ሰማእቱ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ በዚህ እለት የተሾመበት እለት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ስለምን ቀዳሜ ሰማዕት ተሰኘ ቅዱስ ካልን በኋላ እራሱን የሰጠ የመጀመሪያው ሰው ስለሆነ ነው 👉ቀዳሜ ሰማእት የዲያቆናት አለቃ የሆነ እየወገሩት እንደ ሀጢአት አትቁጠርባቸው ያለ ደሙ እየተንፀፈፀፈ ምህረትን የለመነ ለሐዋርያት ይታዘዝና ያገለግላቸው የነበረ ፊቱ እንደ መልአክ ያበራ የነበረ ሐዋ.6፥8-15 ብዙዎችን ወደ ሐይማኖት የመለሰ ወንጌላዊ አባቱ ስምዖን እናቱ ሐና ይሰኛሉ 👉ቅዱስ መስከረም 15 ስጋዉ የፈለሰበት ጥቅምት 17 የተሾመበት ጥር 1 የተወለደበት እረፍቱም ጭምር ነዉ ረድኤት በረከቱ ከኛ ጋር ይሁን 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉ሰለሞን የገብርኤል ጥቅምት 17/2019 ዓ/ም

@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Open In TikTok:
Region: BH
Monday 26 October 2026 20:46:36 GMT
13669
2957
52
156

Music

Download

Comments

www.tiktouser480
ዘመኑን ሳይሆን ✝️ ክርስቶስን ምሰሉ :
አሜን
2026-10-26 21:55:39
1
mesi32931
mesi :
እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
2026-10-27 01:36:07
0
lele07249
Lele :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 21:21:57
1
wandamu.alamu
Wandamu Alamu :
Amen.Amen.Amen
2026-10-27 01:55:21
0
dessie.213
𝕕𝕖𝕤𝕤𝕚𝕖 21 🌹🌷🌹 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 21:49:41
1
onedayfinished
1️⃣2️⃣ የሚካኤል ልጂ 🙏🙌✝️1️⃣2️⃣ :
እልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
2026-10-27 00:55:13
0
helen.hailehe
Helen Hailehe :
2026-10-27 00:08:55
0
yonas.yone17
Yonas :
እልልልልልልልልልልልልል
2026-10-26 23:58:12
0
mariyame.enatie
mariyame.enatie :
2026-10-26 23:27:25
0
user6023298781944
hana ❤️ :
2026-10-27 00:49:43
0
kiros.abay51
Kiros Abay :
አሜን
2026-10-26 21:48:26
1
mesi86436
mesi :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 22:41:04
0
aregawi.ge
Aregawi Damo :
ኣሜንንንንንን
2026-10-26 23:07:17
0
user4092069446719
ገብርኤል አባቴ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 23:00:41
0
hayle.dereje4
Hayle Dereje :
አሜን
2026-10-26 21:42:46
0
wandamu.alamu
Wandamu Alamu :
EQn.Aderesachu
2026-10-27 01:54:39
0
user5022365392277
سـلامـه! :
አሜን🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 23:36:54
0
user1596762425441
מריה אלמייה :
🥰🥰🥰🥰አሜን
2026-10-26 20:53:25
0
user1924601438168
ማርያምእናቴየሥደትሥቄ :
እልልልልልልልልልል
2026-10-27 01:59:08
0
toleshi75
firiyoti :
yesu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-26 20:56:10
0
user36573433714945
ቅዲስገብሬኤልአባቴ🌹 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-27 00:41:58
0
habeta43
Nati C R 7 :
[Hands open][Hands open][Hands open]
2026-10-27 01:41:33
0
user7719201098404
user7719201098404 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-27 01:57:33
0
user4581336528553
እመብረሀን የልቤ ብርሀን :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-27 00:19:05
0
jookl.ookl66
ተመሰገንJookl Ookl :
🙏🙏🙏
2026-10-26 20:50:18
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About