Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@chineseembassyinnorway: Quick takes from audience of China-Norway youth concert🥰 #China #norway
Chinese Embassy in Norway
Open In TikTok:
Region: NO
Monday 26 October 2026 20:56:36 GMT
679
61
3
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
13.63MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.84MB
)
Watermark .mp4 (
13.63MB
)
Music .mp3
Comments
Brosmekongen :
Great stuff!
2026-10-27 10:53:37
0
leif arve :
Nice!
2026-10-26 21:09:51
2
norwegianroots1 :
👏👏👏
2026-10-27 11:26:42
0
ᚳᛖᛚᛚ•ᛁᛗᚩᚱᛏᚨᛚᛖᛋ :
Chinese propaganda. why dont you stop all the illegal fishing and tourism you guys do in Norway
2026-10-27 08:56:28
0
To see more videos from user @chineseembassyinnorway, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#audit #foryou #police #fyp
Entitled Couple Acts Tough Until the Cuffs Come Out #fyp #usa #cam #situation #bodycam #criminal #cops #police
Touareg Djamila complète
ছোটবেলায় পড়েছিলা না থাকবো না গো বন্ধ ঘরে,দেখবো এবার জগৎটাকে দেখ এবার জগৎটা কেমন লাগে...!!😅❤️🩹#captionvideo #tiktok #fypシ゚viral🖤tiktok #foryou #unfrezzmyaccount @TikTok Bangladesh
አኹን ያለው የኢትዮጵያ አወቃቀር ፌዴራላዊ የሚለው በስም እንጂ በተግባር #ኮንፌዴራልዊና_ንጉሣዊ ነው። መነሻውም ጥላቻና የጨቋኝ ተጨቋኝ ትርክት እንጂ ለአስተዳደር አመችነት ተብሎ የተዋቀረ አይደለም። ወደፊት ጥናት ላይ በመመሥረት መልክዓምድርን ማዕከል አድርጎ፣ ባህልን፣ ለእድገትና አስተዳደር አመችነትንና የሕዝብ ይኹንታን መሠረት በማድረግ መዋቀር አለበት። Unitary government/አሐዳዊ መንግሥት/ የሚባለው ዓለም ላይ 60% የሚኾነው የዓለም ሀገራት የሚመሩበት ነው፤ ማጥቂያና ማሸማቀቂያ መሣሪያ መደረጉ አላዋቂነት ነው። ያም ኾኖ አኹን ላለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ኹኔታ ፌዴራላዊ አወቃቀር አዋጭ ነው። ሕገመንግሥት ማሻሻል ብርቅና ድንቅ ነገር መኾን የለበትም። የአሜሪካ ሕገመንግሥት 27 ጊዜ ተሻሽሏል። ያም ያማረና ለኹሉም ዜጋ የሚኾን ሀገር እንዲሠሩ ከፍተኛውን ድርሻ ተወጥቷል። በአንጻሩ የእኛ ተቸካይና ራሱ ላይ የቆቀለፈ ነው። ያ ሲባል ግን ቀደን እንጣለው ወይም አይነካብን ከሚለው ጽንፍ ወጥተን እንደማንኛውም የፖለቲካና የሕግ ሰነድ በምክክር ወደማሻሻል መሔድ ለነገ የማይባል ሥራ መኾን አለበት። በቅርቡ ምርጫ ቦርድ ከፍ ባለና በተዋበ ዝግጅት ያሰናዳው(CNN የሚቀርጸው ይመስል ነበር ዝግጅቱ) እና በፌዴራሊዝም ላይ ምሥጢረ ጋር ገብተን ሌክቸር ሰጥተን የዋጣንበትን ክርክር ቅንጭብ እንካቹ። (በነገራችን ላይ ብዙው ሀሳባችን በመቆራረጡ ሳይቀነስ እንደገና እንዲተላለፍ ጠይቀናል) በሌላ ቅንፍ comment box ተጨማሪ ማጣፈጫ ታገኛላችሁ በአጋጣሚ ይችን ቪዲዮ አገኘኋትና(ሮናልድ ሬገን የፕሬዝዳንትነት የመጨረሻ ንግግር ይመስላል፤ 36 sec. ናት 36 መጽሐፍ ይወጥታል)፤ ከክርክሩ ሀሳብ ጋር የተዛመደ ኾኖ አግኝቸው ነው። አሜሪካኖቹ ኃያል ወይም ሀብታም መኾናቸው ብዙ አይገርመኝም። ለኹሉም የሚኾን፣ ሀገርህ ላይ ሲከፋህ ሄደህ የምትጠለልበት ሀገር የሠሩበት አሰባሳቢ ትርክርትና ከፍ ያለ ጥረት ዘወትር ያስቀናኛል(በጣም እየሳበኝ ስለመጣ ብዙ ለማወቅ በመጣር obsessed እየኾንኩ ነው መሰል አኹን አኹን ንግግሮቸ መሐል አሜሪካኖቹ... ማለት እየቀናኝ ነው)። እኛ አባቶቻችን የደምና አጥንት ዋጋ ከፍለው ባቆዩት ሀገር መሬቱ የእኔ ነው ውጣ ስንባባል እነሱ ከየትም ብትመጣ እጅ ስመው ተቀብለው ለሴናተርነትና ፕሬዝዳንትነት እንድንወዳደር ይፈቅዱልናል። በሀገርህ ተሸማቀህ እየሞትክ እነሱ ጋር እየተለፋደድክ(ብቻ ሕግ አትለፍ) ተከብረህ ትኖራለህ። ሀገር አልባዎቹና ተሳዳጆቹ ሦማሊያውያን እዚያ አንቱ የተባሉ Congresswoman/man ናቸው። ከኬንያ አባት የተወለደው ኦባማ ፕሬዝዳንት ኾኗል። ለፊልም ሥራ ከኦስትሪያ የፈለሰው ሸዋዚንገር የታላቁ ካሊፎርኒያ ስቴት ገዢ ኾኗል። ዞህራን ማምዳኒ ሙስሊምና ሕንዳዊ ዘር የሚመዘዝ ዩጋንዳዊ ነው። ግን ፕሬዝዳንቱ ጋር አይንና ናጫ መኾኑ አልበገረውም፣ መርሕ፣ ሕግና ሕዝብ ደግፈው፤ የዓለምዐይን የሚያርፍበት Network ከንቲባ ኾነ። ይህ ነው መልክዓምድራዊ ፌዴራሊዝም በረከቱ፣ ይኽ ነው አሰባሳቢ ትርክት ጉርሻው። የእኛስ?
99 WAYS TO KILL A BALL (2)
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy