@fasilhabesha:

Fasil Habesha
Fasil Habesha
Open In TikTok:
Region: US
Monday 26 October 2026 21:55:11 GMT
188641
12618
417
3161

Music

Download

Comments

zekaryaskiros
zekaryas kiros :
በዓለም ላይ በተለይ አፍሪካ ላይ የሆነ የተሻለ አመራር ወይም የተሻለ አስተሳሰብ ብቅ ሲል እንዲህ እየቀጩት ነው የኖሩት ። በዘመናዊነት የተሸፈነ ዘረኝነት እጅግ ከባድ ነው ።
2026-10-27 04:42:24
284
teferazemelak2
Tefera :
የእግር ኳስ አካዳሚዎች ይወስዱታል ብየ አስባለሁ። አርሰናል በወሰደው።
2026-10-26 23:58:37
89
deme4014
deme :
በጣም ከባድ ነው ይህን ሁሉ ታልፎ ነው ትልቅ ቦታ የሚደርስ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያሳድገው🙏🙏🙏
2026-10-26 23:14:50
73
kingamarr7
Grace17 :
ኢትዮጵያዊ ስለዘረኝነት ሲያወራ ይበልጥ ያማል😭 እኛ እንብሳለን ለማለት ነዉ😭😭😭
2026-10-27 03:40:24
133
tiktokethiopia55
ሰዉ መሆን ደስታዉ :
አለም ዛሬ መነጋገሪያ አድርጏታል ዘረኝት ከዚህ ደርሶል
2026-10-27 00:08:08
64
senait.hagos2
Senait Hagos :
ጥሩ ነው ለሱ ቫየር ይወጣና ሌላ ክለብ ወስዶ ያሳድጉታል የሞራል ካሳ ያገኛል ብዙ የጥቁር ታዋቂ ተጫወቾች ስላሉ ይደግፉታል አንዳንዴ ለመጥፎ የመጣ ለመልካም ይሆናል እንዲታይ ተደረገ
2026-10-27 10:40:02
10
21232427senta
sent amen :
እኔ በጣም ተናድጄ ነዉ የዋልኩት 😳😳
2026-10-26 23:47:56
77
unknownnn89894
unknown_unknown :
ሁሉ ለበጎ ነው እ/ ር ሊያነሳህ ሲፈልግ ጠላት ያስነሳብሀል
2026-10-27 04:46:30
18
baredu.shw
Baredu shw :
Black African My King 👑 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥺
2026-10-27 09:59:39
8
seblesisay0
@sebli :
Habibi come too UK
2026-10-28 18:38:40
0
liyana_20222
Liya_20222 :
ሚድያ ላይ አልወጣም እንጂ በSilver Springላይ በኛ ልጆች እንደዚ አይነት ነገር ደርሶብናል
2026-10-27 00:13:35
16
trsit587
አላአዛር የአርሰናል 💀💀💀 :
ማንቺስተር፡ይውሰደ😂😂😂
2026-10-27 02:08:35
12
kassa.hura
ይመይሳው ካሳ ኹራ :
unbelievable
2026-10-28 08:54:43
0
arsiittioromoo1
Saliyaa Shashee 🇨🇦 :
good boy 🐅👍
2026-10-28 17:49:28
0
mekds_debebe
mekdi :
በጣም ያናድዳል ጥቁር ከፍ እንዲል አይፈልጉም
2026-10-27 07:21:22
8
tesfaye4258
tesfaye :
My Hero The Best Black Diamond
2026-10-27 05:23:27
5
frew.abe
🧔‍♂️ :
አሰብኩት እኛ ዘረኝነትን ስንቃወም 😂😂😂
2026-10-27 05:07:21
7
sheger_king12
ኬብሮን K-B🔥 :
ነገ ይቀልድባቸዋል የታወቀ ነው 🤔
2026-10-27 02:53:38
5
bucharest236
ellon musk :
ፖሊሱ ነው የገረመኝ ኣስወጣ ሲባል ዝምብሎ ሚስወጣ። ለምን ኣይልም
2026-10-27 05:16:11
5
mimigizewl
Meski :
Enam dersodial belga
2026-10-27 08:09:21
6
zimhretbezalny17
✨💫ziye 🛸 ምህረት የበዛላት :
እነሱ ጋር ያለው ክፋት ግን ይገርማል እንደዚህ እየታገልን ነው ልጆች ምናሳድግ
2026-10-27 03:22:20
7
allhmedulihe
allhmedulihe :
ወደፊት እኛ ነን እምንገዛቸው😭🤲
2026-10-28 09:48:13
2
yebinesis12
Eyerusalem :
ማን ያውቃል ከአመታት በሗላ ባላንዶር 🏆ይዞ እንደገጠመኝ ያወራው ይሆናል ይሔን ታሪክ
2026-10-27 12:07:55
4
To see more videos from user @fasilhabesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About