@christian.vinz8: Sobo helps me stay accountable❤️

Christian vinz
Christian vinz
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 27 October 2026 01:27:57 GMT
1158
36
1
0

Music

Download

Comments

healingwithjoshua
TJ Sobo :
Addiction doesn't always look like rock bottom. Sometimes it looks like saying, "Tomorrow I'll quit."
2026-10-27 10:36:32
1
To see more videos from user @christian.vinz8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Replying to @betelehem381  ​​​​የከበሮ ክፍል ምሳሌያዊ ትርጉም የከበሮ ክፍል ምሳሌያዊ ትርጉም አለው። ምሳሌውን ግልጽ ለማድረግ ከታች ያለውን ስዕላዊ  መግለጫ እንመለከት እና ወደ ትንታኔው እንሂድ። ከበሮ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው። ግራና ቀኝ ሲመታ ስንመለከልት  ጌታችን በአይሁድ እጅ በጥፊ መመታቱን ያስታዉሰናል። ፩. ሰፊው የከበሮው አፍ የመለኮት ምሳሌ ነው። ይህ  የከበሮ አፍ የጌታችንን የባህሪ  አምላክነት  ምሉዕ በኵለሄ መሆኑን ስልጣኑ ወሰን ድንበር  እንደሌለው የሚያስታውሰን ነው። የአፉን መስፋት ስንመለከት በአጭር  ቁመት  በጠባብ ደረት ተወስኖ  የተገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ  በህልውና በመለኮት  ባሕርይ አባቱ ከአ ባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተስተካከለ ሁሉን የያዘ ሁሉን የሚገዛ መሆኑን እናስባለን። ፪. ጠባቡ የከበሮው አፍ የትስብእት ምሳሌ ነው በመዝሙር ጊዜ  እየተቆረቆረ ድምጽ የሚሰጠው ጠባቡ  የከበሮ አፍ የወልድ እግዚአብሔርን በጠባብ ደረት በአጭር ቁመት ተወስኖ መገለጥ የሚያመለክተን ነው። ፍጥረታትን ሁሉ የሚገዛ እሱ በስልጣኑ ሽረት በመለኮቱ ኅልፈት የሌለበት ቢሆንም ስጋን ተዋህዶ ተገልጧል። ይህንን ጠባብ የከበሮ  አፍ  ስንመለከት ሁሉን የሚገዛ እሱ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት መወሰኑን እናስባለን። ዩሐ፤፩፡፩-፩፬  ፫. ከበሮው የሚለብሰው ጨርቅ ከበሮ የጌታችን ምሳሌ እንደሆነ ከላይ  አይተናል። ከዚህ አንጻር የለበሰው ጨርቅደግሞ በዕለተ ዓርብ አይሁድ ጌታችንን ያለበሱት ጨርቅ (ቀይ ከለሜዳ) ምሳሌ ነው።  ''ልብሱንም ገፈው ቀይ ልብስ አለበሱት'' ማቴ 26:28 ፬. በከበሮው ላይ የተለጠፈው ጠፍር በጌታችን ጀርባ ላይ የታየው የግርፋት ሰንበር ምሳሌ ነው። ጠፍሩን በከበሮው ላይስንመለከት በጌታችን ጀርባ ላይ የታየውን ሰንበር እናስታውሳለን። ''እጆቼን እና እግሮቼን ቸነከሩኝ አጥንቶቼ ሁሉ ተቆጠሩ'' መዝ 21(22):16 እንዲል ጌታችን አጥንቱ እስኪቆጠር ጀርባው እስኪቆስል ተገርፏልና የዚያ ምሳሌ ነው። ፭. የከበሮው ማንገቻ የከበሮውን መምታት ስናስብ በአንገታችን የምናስገባው ማንገቻ ጌታችንን አስረው  የጎተቱበት ገመድ ምሳሌነው። አይሁድ ጌታችንን ወደ ቀራኒዮ ሲወስዱት የእጁ መጋፊያና መጋፊያ እስኪገጥም ድረስ በገመድ የእንግርግሪት አስረው ጎትተውታል ማንገቻውን ከበሮው ላይ ስናይ ይኽንን ጌታችን የታሰረበትን ገመድ እናስታውሳለን። በተጨማሪም በከበሮ ውስጥ የሚገኙት አምስት ጠጠሮች የአምስቱ አእማደ ሚስጥራት ምሳሌዎች ናቸው። #viral #ከበሮ #ephani

About