@evangelist.alazar: እውነት የዳነ ሰው ግን ራሱን የማጥፋት እድሉ ምናልባትም ወደ ዜሮ የተጠጋ ነው #onthisday #viralvedios #protestantmezmur #orthodox #contenttiktokideas

Evangelist Alazar Zelalem
Evangelist Alazar Zelalem
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 04:36:39 GMT
2905
122
28
31

Music

Download

Comments

user2343571955051
engu የኢየሱስ ወዳጅ :
መፀሀፍ ምንም ያላለውን ዝም ማለት ጥሩ ነው
2026-10-27 19:47:46
1
hmichael_awoke
Hmichael✝️ :
ራሱን ያጠፋ ሰዉ የዘላለም ህይወት ያገኛል ብለሀል ማስረጃዉ የታለ ?? ያንተ መረዳት እኮ ማስረጃ ሆኖ መቅረብ አይችልም ስለዚህ ከመጽሀፉ ማስረጃ ?? ማስረጃ በሌለዉ ነገር እርግጠኛ ሆኖ በድፍረት መናገር ልክ ነዉ ብየ አላሳብም መልስህን እጨብቃለሁ ተባረክ ።
2026-10-27 16:22:23
0
heluwoldu1
Hela :
absolutely true
2026-10-27 05:33:33
1
artaxerxes9
Artaፂerxes ✪ :
Devil's advocate
2026-10-27 11:32:10
1
judy10013
judy :
አልገባኝም ስለዚ በፊት ከክርስቶስ ጋር የነበረ ቧሃላ ራሱን ቢያጠፋ ሲኦል አይጠብቀውም እባክህ በደንብ አብራራልኝ
2026-10-27 06:36:47
1
mignot.yegata
Mignot :
yes endezi ngerlen tebarek🙏🙏🙏🙏🥰
2026-10-27 06:41:50
1
amaremolla1
Ame :
ስተሃል ወድሜ
2026-10-27 13:54:30
0
gezahegn.desalegn
Gezahegn Desalegn :
ራሱን ያጠፋ አይድንም !!!!
2026-10-27 11:12:36
0
car.market82
abudi :
ዘላለም ማነው
2026-10-27 12:31:47
0
servantfeke
ፍቃዱ ስዩም :
ለነብይ ዘኔ ንገርልን
2026-10-27 16:58:54
0
yosef.ayele.meshe
Yosef Ayele Meshesha :
አልአዛር አልገባኝም
2026-10-27 14:08:55
0
yohansi.gemchu.yo
ፍቃዱ ታመነ :
ከምርህን ነው በቃ ላጥፍ ከምር መሮኛል
2026-10-27 11:38:36
0
_bmystery
_bmystery :
isn't it a murder?
2026-10-27 11:00:43
0
zeru.menale
ደማስቆ :
Getayesuse andande teyaken beteyake yemelese neber sewoche erasun biyatefa yedenal aydenem belo seteyeku lemen teyek emil teyake melse yehonal beye asebalew
2026-10-27 07:05:00
1
bm.nm46
Bm Nm :
መሞትን የመረጠ እንዴት በህይወት ይኖራል ?
2026-10-27 10:18:27
0
prophetabenezermesfin
Prophet Abenezer Mesfin W :
በጣም አጋንንታዊ ነገር ነው እያወራህ ያለኸው ወንድሜ። ሰው ከዳነ በኋላ አይጠፋም የህብረት መበላሸት ብቻ ነው የሚያጋጥመው እንጂ የዘላለም ህይወቱን ራሱን ቢያጠፋ እንኳን አያጣም ማለት ፍፁም አጋንንታዊ አስተምህሮ ነው።
2026-10-27 11:56:21
0
adnewamado
adnewamado :
እራሱን ያጠፋ ምህረት የለውም መልአከ እኮ ሎጅክ ነው ጌታ የሰጠውን ነፈስ ነው ያጠፋው እንጂ ከምድራዊ ኃጥያት ጋር አይገናኝም ሰው በእየሱስ ካአመነ ይድናል ግን ኃጥያት አይሰራም ማለት አይደለም ሁሉም ኃጥያት ይሰራል እራስን ማጥፋት ግን ከማመን ከኃጥያት ጋር አይገናኝም ጌታ የሰጠውን ነፈስ ሰላጠፋ ነው እንዳንተ ሀሳብ ቢሆንማ ብዙ ክርስትያን እራሱን እያጠፋ ወደ ጌታ ይሄዱ ነበር ተሳስተሀል።
2026-10-27 18:26:33
0
users02720221
user202001131840 :
yemayanebu sewoch bayaweru melkam neber gin bzu gize loud honew yemiyawerut demo dunzazochu nachew
2026-10-28 01:00:20
0
To see more videos from user @evangelist.alazar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About