Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yadeshi: አባትነት መገኘት ነው !
Yadeshi Demisse
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 05:57:55 GMT
261454
30933
448
2020
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.02MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.16MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
getiye🇪🇹🇪🇷 :
አብረን እንውጣ ስላት አልችልም ብላኝ እኮ ነው
2026-10-27 06:55:23
264
Muna Geeee 🙏🙏🙏 :
የኔ ባል ያቆይልኝ ከሀኪም ቤት ይዞኝ ይመጣል 20 ቀን ከቤት አይወጣም ጠዋት ተነስቶ ቁርስ ይሰራል ተኝቶ እንኳን ከረፈደበት አየሮጠ ከውጭ ምግብ ገዝቶ ይመጣል እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
2026-10-27 07:18:04
710
Leo :
ሙሉ ቀን ማልቀሴን ነው ማስታውሰው በደስታ ለሁለቱም ልጆቼ። የልጆቼ ትንፋሽ ሳደምጥ ማደር መዋሌ ነው ትዝ የሚለኝ የሚስቴ ህመሞችን ስንከባከብ መቆየቴ ነው ሚታወሰኝ ደስ የሚሉ እረፍትና እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች ናቸው የሚታወሱኝ።
2026-10-27 10:05:57
118
Ethio Ubuntu :
የምር ግን እንደዚ የሚያደርግ አለ?
2026-10-27 06:40:11
227
Saffron.J :
የኔ ባል ልወልድ ስገባ እንኳ ለ ብቻዬ አይተወኝም ሁለቱንም ልጆቼ ከወለድኩ በኋላ ለሊት አንድ ቀን ተነስቼ አላውቅም በደንብ ነው ዕረፍት ማገኘው ለዛ ቁስሌ ራሱ ቶሎ ነው ሚያገግመው።እግዚያብሐር ልብህን አይቀይርብኝ❤️
2026-10-27 09:04:09
102
Sara Belete🎸🎻 :
betam new mewedsh
2026-10-27 06:00:02
68
geni👸🦋💪 :
የኔ ያዶዬ የኔ የልቤ ስው እኮ ነሽ አንድ ነገርም አለች እኔ ሰወልድ ሴት ወልዶ ብሎ ስስክር ያደሪስ እናቱም ሪገሙኝ ሴት ወለደች ብሎ ወኔ አሁን ብታይን ከ ልጄ ጋ አብሪን አደግን ጋደኛዬ እህቴ ሆነችልኝ በሞታቹ ተብለን ያዶዬ የኔ ብርታት የኔ መምህር♥️
2026-10-27 15:44:08
21
Emu Tade :
የኔው ከሀኪም ቤት ውጪ ተብዬ እሱአየጠጣ ነበር ቁጭ ብዬ ጠብቄው ተደውሎ ሲመጣ አፋ ጠጥቶ ነው የመጣው
2026-10-27 07:58:28
37
Kalkidan :
ምንላርግሽ የእውነት ትክክልነሽ
2026-10-27 06:04:14
39
ውርየ :
ልጀን መልካም ልደት በሉልኝ🥰
2026-10-27 15:49:05
6
@lomi nat🍋 :
endeza miyareg ale enda😳
2026-10-27 06:24:42
14
Hamra :
የኔው አለ አይሞቀው አይበርደው የመውለጃየን ቀን እየነገርኩት ጭራሽ ወደሌላ ቦታ ነው ሚሄድ ከጎን መሆን ማይፈልግ በሳምንቱ መቶ ቁጭ ይልና እንኳን ደስ አለህ ይባላል ከኔ እኩል 😭😭😭😭ፈጣሪ ግን ለእናት ፍትህ አያፈጥንም እሱም አንድ ሰቃይ ገጥሞት ሚስቴ መጣች ቀረች እያለ ሚጠብቅበት ቀን ለምን አይገጥመውም ለምን ለምን 😭😭😭😭
2026-10-27 18:59:07
5
NEW GENERATION :
7 DAY MUST CARE FOR HER
2026-10-29 14:01:05
3
Yordanos_dereje :
ማንን ነው celebrate ሚያደርገው እሷ ከቁስል ጋ እየተሰቃየች…..ሲጀመር እንደዚ አይነት ደስታ የለም
2026-10-27 07:18:15
10
Ruthie 😻 :
eko
2026-10-29 05:07:33
1
TG :
አርሲ ትጣራለች😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 09:00:10
5
winta snow like human hair :
የኔ ባል ግን ይለያል ለደቂቃ እንኳን አይለየኝም ነበር 🥰🥰
2026-10-27 08:07:22
11
Mihret Mire :
ተባረኪልኝ ያዳዬ እይታሽ አንደኛ ነው🙏🥰🥰
2026-10-27 07:11:19
5
Daniel gelan :
እውነት ነው እኔም ልክ መውለዶን ሳረጋግጥ በደስታ ለቤተሰቦቿ ትቻት ስንት ተደውሎልኝ ነው ወደ ቤት የገባውት።
2026-10-27 08:07:33
3
Prettyfaces100 :
He took care of me and our baby more than ever ❤️❤️❤️❤️Truly blessed! 🙏🏽💕
2026-10-28 00:47:02
2
ማርታ የኪድየ 16 :
የኔ ወድ በል ልክ እንደናት 3ልጅ ሰወልድ ከእርግዝናዉ ጀምሮ ለ18 አመት የለተቀየረዉ ምርጡ ባሌ አባቴ ሁሉ ነገሬ🙏🙏🙏🙏
2026-10-28 12:47:13
1
mes :
❤️❤️❤️❤️lk nesh
2026-10-29 04:08:17
1
Beza kuku :
እውነት ነው
2026-10-27 22:20:55
4
ⓉⒺⒹⒹⓎ🧸 :
9 ወር እርግዝናዋን ተንከባከበ ስትወልድ ደሞ ገና 2 3 ወር ያርሳታል ታድያ በመውለዱ አንድ ቀን ስንት ነገር ከሆኑለት ጓደኞቹጋ ሰለብሬት ቢያረግ ምን ክፋት አለው 🙄
2026-10-27 19:15:54
0
Yemi የምስራች የማሞ ልጅ 444 :
እንደዛ የሚያደርግ ግን ባል አለ?😳
2026-10-27 13:43:08
0
To see more videos from user @yadeshi, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
𝙋𝙊𝙑 :"𝙎𝙖𝙙 𝘾𝙖𝙧𝙩𝙤𝙤𝙣 𝙫𝙞𝙙𝙚𝙤"🎭🥺 #🖤🥀 #viuseproblem😢 #🥺🥺foryoupage♤viral #🖤🥀 #fypシ
😁😁😁#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
প্রেমিকের চোখে তার প্রেমিকা কখনো বিবাহিত হয় না সে আজীবন সেই পুরোনো মানুষটাই থেকে যায় যার সঙ্গে একদিন ঘর বাঁধার স্বপ্ন দেখেছিল পৃথিবীর চোখে সে আজ অন্য কারও স্ত্রী অন্য কারও ঘরের মানুষ কিন্তু যে ছেলেটা তাকে নিজের সমস্তটা দিয়ে ভালোবেসেছিল তার হৃদয়ে সে আজও সেই চেনা মানুষটা যাকে একদিন নিজের করে পাওয়ার স্বপ্ন দেখেছিল আমি জানি তোমার জীবনে আমার আর কোনো অধিকার নেই তোমার নতুন জীবনের প্রতি আমার সম্মান আছে তবুও হৃদয়কে কীভাবে বোঝাই বলো যে মানুষটাকে একদিন নিজের ভবিষ্যৎ ভেবেছিলাম তাকে আজীবন শুধু স্মৃতি হয়েই বয়ে বেড়াতে হবে তুমি অন্য কারও স্ত্রী হয়ে গেছ পাখি কিন্তু আমার না-পাওয়া ভালোবাসার গল্পে তুমি আজও সেই পুরোনো প্রেয়সী...!!❤️🩹 #_Caption_box📚 #টিকটক_বাংলাদেশ_অফিসিয়াল🇧🇩🇧🇩🇧🇩। #ফউর_ইউতে_দেখতে_চাই_🥰 #কপি_লিংক_করো_৩_বার_others_গিয়ে #ক্যাপশন_ভিডিও
Me core|| Thank you guys for 400k I love you allll #brookedavis #brookedavisedit #onetreehill #fyp #viral
the real owner 🐐🔥 || #ronaldo #cr7 #yamal #fy #football #edit #phonk #aftereffect #promo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy