Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@solomontegared4:
M/r Solomon Tegared💲✅
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 06:02:19 GMT
19441
642
38
130
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.75MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.51MB
)
Watermark .mp4 (
6.75MB
)
Music .mp3
Comments
haylemichale :
የቤተክርስትያን ሕግ ሕግ ነው ማንኛውም ሰውቢታነቅ ፍትሀት የለውም እራሱን ለጠፍ የሀና ደብር ሁላችንም ነው ያዘነው ግን ቅር የለን ቀብሩን በጣም አፈጠኑት ቢያስ 6 ሰአት እኳን አልሆነም ሰው በብዛት የሰማው ከተቀበሩ በኋላነው ቅዳሴና ታምረ ማርያም እደተነበበ በማይክ መናገር ነበረባቸው
2026-10-27 09:07:16
0
Zebe Shime :
በሰማነው ነገር እደአንድ ኦርቶዶክሳዊ አዝኛለሁ ነገር ግን አሁን ጉዳዩን ፖሊስ ስለያዘው ቅዲሚያ የነሱን ሪፖርት ብንሰማ እላለሁ ምክነያቱም በግልጽ ሚዲያላይ ስናወራ መረጃ እናጠፋለን በህግም ያስጠይቃል ዞሮዞሮ የአቤል ደም እደጮኸ ሁሉ የአባታችን ደምም ማን እዳፈሰሰው አምላክ ማጋለጡ አይቀርም ለማለት የፈለኩት ሁላችንም ቢመለከተንም ቅዲሚያ ለህግ አካላት ብንሰጥ እላለሁ የአባታችንን ነፍስ የእመብርሀን ልጂ ይቀበልልን
2026-10-27 12:31:20
2
Mimi :
እመቤቴ ትወቀው
2026-10-28 04:51:58
0
Netsi 28 :
Beteseb yelachewm ende
2026-10-27 11:38:57
1
ፈለገ ጥበብ :
በጣም ያሳዝናል ማንንም ሲፈቱ ኑረዉ እነሱ ሳይቱ ሲቀሩ አይ ጊዜ አዉቀዉ ነዉ የገደሏችዉ የአገር ሌባ ተሰብስቦ እኛ ሰዉ ተሞ ሲተኛ ነዉ እንጅ ሰዉ ታሞ ሲታነቅ አይቸ አላቅም እኛም ነገ እንደዚህ ነን መምህራን
2026-10-27 06:40:47
1
Me/Amdewerk mulu :
ተፈታ አልተፈታ ምን ዋጋ አለሀው!!!! በጌታ ከሆነ በቂ ነው!!!
2026-10-27 07:44:55
1
ዘ ስላሴ :
ደማቸውን እግዛብሄር ይግለጥላቸው አይደብቅባቸው ግን ህገ ቤተክርስትያን ስለሆነ እራሳቸውን ካጠፉ ፍታት የለውም ሳይፈቱ ተቀበሩ ማለት ስራቸው መልካም ከሆነ አይፃድቁም ማለት ግን አደለም ስራ እንጂ ፍታት ስለማያፃድቅ
2026-10-27 07:38:55
1
የማርያም :
መታመማቸውን በምን እርግጠኛ እንሆን?ማስረጃ አለ?ይሄ ምንም አያሳምንም?
2026-10-27 16:25:06
0
Epherm Tarikwu :
betam yetamarudmasawi deg thtna thut.sewu.aekbarinachew fetari bebschew ymar
2026-10-27 15:59:52
0
መንክርሰ እግዚአብሔር በአርያሙ :
አይ ወንድሜ ሰው የሌለው ሰዉ እንዲሁ ነዉ ታላቁ ሊቅ ለሳቸው ይከ አይገባም ነበር
2026-10-27 06:37:29
0
ሊቀ ልሣናት እስክንድር ተፈራ :
ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው በእውነት ይሄ የፍታት ጉዳይ እንደ አዲስ መመርመር አለበት ምክንያቱም የሊቃውንት ጉባዔ መወያየት አለበት ምከንያቱም ውሃ የወሰደው ፣ ጅብ የበላው ፣ታንቆ የሞተ፣ ያለመፈታቱ ለምንድነው እንደውም መፈታት ያለበ
2026-10-27 19:11:58
0
L/A :
ፍትሐት አይፈታለትም
2026-10-27 11:49:08
0
bskut temtmie :
አይሆንም
2026-10-27 08:36:26
1
frew599 :
እግዚአብሔር ይፈርድ የ የንታን ነብስ የማር😭😭😭😭😭
2026-10-27 07:43:42
0
Melaku @2103 :
ማን ያምናል የማይሆነው።
2026-10-27 10:25:22
0
የማርያም ልጅ :
ነፍስይማር
2026-10-27 06:56:52
0
Eskdar :
ነፍሰይማር 😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 08:56:33
0
, :
እንዴት ሊሆን ይችላል 🤔 ጥብቅ ምርመራ ይደረግ ?
2026-10-27 10:38:52
2
ልኡለቃል :
ውሸት ነው ታቀው አልሞቱም አንቀበልም
2026-10-27 10:54:33
1
Biniyam Getachew :
ምንም ማለት ነው የቤተክርስቲያን ህግ መከበር አለበት አ የተከበሩ ማን መርጌታ ማን ራሱን ካጠፋ መፍታት አይቻልም አይቻልም ነው አትዘንኩር
2026-10-27 08:49:21
1
ᴇᴢᴀɴᴀ亗 :
ካህን እራሱን አያጠፋም ምርመራ ይካሄድ
2026-10-27 07:29:38
1
arsemachala :
ere m/r egna senemar yadegenew beweha yetewesedena erasun begemed yatefa ftehate yelewem yebalale abatachen lemn bezi ayenet melku erasachewen liyatefu chalu meterteru teru gen and lik yehonu abate endi yaregalu Belo maseb yekebdal
2026-10-28 04:37:45
0
Yetefaw :
የሚገርመኝ ከቁመታቸዉ በታች በሆነ መስኮት ራሳቸዉን አንቀዉ ገደሉ ይሉናል??????
2026-10-27 23:25:56
0
Hakim Leykun :
መታነቃቸውን ማን አየ የናንተው ወደ ጎን ይቆይ እና የፖሊስን ምርመራ መጠበቅ ይሻላል
2026-10-27 22:25:57
0
dave :
ሚድያለይ፡ሁሉንም፡ማውጣት፡ትወዳለህ
2026-10-27 07:58:09
0
To see more videos from user @solomontegared4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp #peller #candydteddy #viralvideoofficial
Retrouvez dès aujourd’hui vos peluches BT21 préférées dans votre McDonald’s des Champs-Élysées ! ✨ 1 : KOYA 🩵 2 : RJ 🤍 3 : SHOOKY 🤎 4 : MANG 💜 5 : CHIMMY 💛 6 : TATA ❤️ 7 : COOKY 🩷 8 : VAN 🩶 Collectionnez-les tous et adoptez votre personnage préféré ! 🪐 Rendez-vous dans votre McDonald’s des Champs-Élysées📍 #mcdonaldschampselysees #mcdo #mcdofrance #bt21
khởi động buổi sáng trước đi chơi mình phải chỉnh chu cái đã.
Gru Kissing Minions viral meme green screen capcut template #minions #kissing #pioneertemplate #capcutpioneer #CapCut
AI CORE #ai #core #fyp #creatorsearchinsights #friendship
Vê rét phiên bản đời thiệt , giống lắm chưa mọi người ,,,! #lienquanmobile #veres#game
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy