@ameco.et: የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች የሰላም ዘብ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለመደገፍ እና ሰላም የሚነሱ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ባዕዳ እና ባንዳዎችን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።     #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹 #መከላከያሠራዊት #Ethiopia

Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 06:28:51 GMT
72028
2277
121
324

Music

Download

Comments

ru.......th
Ruthiii💝 :
አይ ዉሸት ባይኖር ምን ይዉጠን ነበር?
2026-10-27 09:25:26
7
yemaryam1221190
yemaryam :
የሠሜ ለቅሶነው?
2026-10-27 07:37:57
14
mekedie2112
makediየማርያም ልጂ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹 :
ፍትህ ለአርሲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 07:21:03
36
habta780
habte :
ፍትህ ለአርሴ ክርሲቲያን
2026-10-27 07:54:49
19
user7593189662222
አቤ ባለ ማህተቡ :
አይ ብልጽግና በኮፍያ መጣ ደግሞ
2026-10-27 08:01:38
6
behayilutaye
Behayilu habesha :
ለምድነዉ የአማራህዝብ ብቻ ሰላማዉሰልፍ የሚወጣዉ እምታቁ ኣስረዱኝ?
2026-10-27 13:13:37
2
endeshaw290
ENDESHAW 💔 :
አፈርን በገዛ ህዝባችን
2026-10-27 17:10:00
0
tadese.dagim
Tadese ጎጃሜው :
ከሰልፉ በፊት እኩልነትን ማስተግበር አይቀድምም
2026-10-27 11:52:13
1
tihitna.almaw
ትህትና ን ከማርያም :
ፍትህና ለኦርቶዶክስ fith le arisi
2026-10-27 10:26:45
0
xx805547
xx :
ያሳፍራል
2026-10-27 07:23:41
3
baherdar11
fasil almuniuem & glass tech :
@makediየማርያም ልጂ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹:ፍትህ ለአርሲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 07:21:49
5
one.day0376
ONE day :
እውነት በፍትህ ነው የወጣችሁት ውነት ውስጣችሁ እያረረ እውነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 08:06:06
2
user7701509424753
ልጀ ሆይ ሰው ሁን :
ፍትህ ለአርሲ
2026-10-27 07:48:13
5
user8816921288715
መዲ የማርያም ልጂ :
ሰው እሞተም ይጨፈራል እረ ወዴት እየሄድን ነው 😭😭😭የትኛዋ ሀገር ሆ
2026-10-27 08:16:00
2
dege.zemene
dege አማራው ☝️☝️🥨🥨🥨 :
Ay
2026-10-27 12:47:58
1
nature6549
nature :
2026-10-27 08:05:00
1
user6634185277614
ሰአሊ ለነ ቅድስት :
ፍትህ ለአርሲ
2026-10-27 08:09:17
1
getugmikal
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
2026-10-27 06:44:59
0
apple.user479338
H.Y.D :
ምትኖሩበት ቤት የመንግሥት ነው ኑ ሰልፍ ውጡ እየተባለ በጉልበት ነው ህዝቡ የወጣ ያሳዝናል
2026-10-27 08:56:50
1
halid.dawud3
ሰውመሆንበቂነው :
በኢትዬጵያዊነቱ የማይደራደር ትዉልድ ከምን ጊዜውም በላይ አሁን ያስፈልገናል ሀገር ሀገር ነውና🙏🙏🙏🙏
2026-10-27 08:56:37
1
user3946349471377
ermiyas @08 :
ክብር ለመከላከያ ወታደሮቻችን
2026-10-27 08:11:46
1
user3184152746812
Kal :
እረ የድሮ ነው በሉኝ
2026-10-27 08:07:46
1
user561095191930
አንተሁነኝ :
🥰
2026-10-27 06:59:25
1
abrham.leweye
abrham leweye :
ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክስ
2026-10-27 17:02:38
0
legese102
legese :
ፍትህ ለአርሲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-27 07:50:14
0
To see more videos from user @ameco.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About