@youwillneverwalkalone42: #የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በራሺያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከራሺያ በተላከላቸው አውሮፕላን ልዑካቸውን ይዘው ትናንት ማታ ወደ ራሺያ አቅንተዋል። ራሺያ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ለማሸማገል ዝግጁ መሆኗን መግለጿ ይታወሳል። ሩሲያ በአፍሪካ ቀንድ ያሉ ውጥረቶች በውይይት እንዲፈቱ ዛሬ ጥሪ አቅርባለች። ይህ የተገለጸው በሞስኮ ከሚካሄደው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በፊት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሃደራ አበራ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጂ ቦሪሰንኮ መካከል በተካሄደው ውይይት ነው። የራሺያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ሞስኮ ያቀናሉ። በዚህም ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ፊለፊት የመገናኘት እድላቸው ሰፊ መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል። (አዩዘሀበሻ) ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇??👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Prince Charming Liverpool FC
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 08:23:51 GMT
Music
Download
Comments
Qafarinxic43@gmailcom :
100 % very good
2026-10-27 19:16:13
1
Mataku Tolina :
ɪᴄʜᴀᴀʟᴀʟ
2026-10-27 17:38:53
0
ታደለ ያባቱ ልጅ :
fata labxagana Dala Lamakalakya👍👍👍👍
2026-10-27 16:47:39
0
ግርማ እጣ :
1
2026-10-27 18:52:10
0
Dada :
Like
2026-10-27 13:32:50
0
iwuehbw :
ምንገጠመው ድሮን ፍለጋነው
2026-10-27 18:29:48
0
mohammed Alya :
ቀጠይ
2026-10-27 11:29:52
0
HAZARD :
❤️❤️❤️
2026-10-27 19:57:38
0
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
❤️❤️❤️
2026-10-27 17:24:07
0
caalaa namomasa :
🥰🥰🥰
2026-10-27 16:02:48
0
Rabira K Tola :
❤️❤️❤️
2026-10-28 00:00:49
0
Asfaw abera :
🥰🥰🥰
2026-10-27 13:33:12
0
መን ሲቲ :
🥰🥰🥰
2026-10-27 16:01:42
0
ilma aba :
👍👍👍
2026-10-27 18:59:57
0
bahdasaderesaa :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-27 11:52:53
0
Barecha king Amboo :
👌👌👌
2026-10-27 11:45:53
0
Mirtalem Ayele :
🥰🥰🥰
2026-10-27 10:12:12
0
Dinuu abirar Yawaww :
😳😳😳
2026-10-27 11:25:03
0
እክሩ የኔልጅ ዎድሸለዉ :
😂😂😂
2026-10-27 10:31:00
0
mumii Haqhaa :
🤝🤝🤝
2026-10-27 13:28:05
0
wani ofii :
[Red heart][Red heart][Twin hearts][Twin hearts][Red heart][Red heart]
2026-10-27 21:22:22
0
To see more videos from user @youwillneverwalkalone42, please go to the Tikwm
homepage.