@brandsport_ethiopia: ዴቪድ ራያ ባላንዶር ተጭበርብሯል! #ballondor #davidraya #unaisimon #arsenal

Brand Sport ⚽
Brand Sport ⚽
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 10:52:22 GMT
49956
3887
86
346

Music

Download

Comments

anageth1997
Gech :
የማጋሌሽ እና የሳሊባ ግድግዳ መሆን ነው እንጅ እሱ ከየትኛውም በረኛ እኩል ነው የሚያድናቸውንም ኳስ ካየህ ከእነ ኢሚላኖ ማርትኔዝ የተለዬ ብቃት የለውም ኢሚ ማርቲኔዝን አሁን ካለው የአርሰናል ስብስብ ጋር ቢሆን ኖሮ 19 አይደለም 29 clean sheet ይኖረው ነበር ስለዚህ የተከላካዮች ጥምረት እና ድንቅ ብቃት ነው።
2026-10-27 12:32:34
11
gashuzgreat23
ጋሹ ዘ ግሬት :
what about Rafiniha
2026-10-27 12:12:39
0
gemexo44
Gemex :
😂😂😂😂 ene erasuu bante aferkuu😂😂
2026-10-27 13:30:39
1
49808lam
Man CIty Holeta :
tekekel no yes🥰🥰🥰
2026-10-27 11:49:53
8
abi..gofa
Abi ye gofa :
Ray iza aychlm
2026-10-27 12:01:11
2
seyemacha07
sefa heyru :
እኮንም አልሰሙም ባላድ ወር የስካ ትሉ ነበር
2026-10-27 12:49:42
2
tekilu.6
Teki 44❤️ :
አንተ ትክክል ነው
2026-10-27 11:44:30
4
united1808man5
man united :
raya yigebiwal newu mitlew
2026-10-27 13:18:55
0
user6315186321573
ዮኒ አዳማ :
ባላንዶርላይ ትልቅዘረፋነዉ
2026-10-27 13:32:08
0
ihavebigdream2323
ቀብራራው :
በእንግሊዘኛ አዉራ ይሰሙሃል
2026-10-27 12:55:39
1
hayufitsum
hayu :
አላዛር አስገዶምን ሰምታቹ ግቡ አረ እባካቹ ከመተንተናቹ በፊት😂😂
2026-10-27 13:19:41
1
abdallah.nur
Abdallah Nur :
በልንዶር ራሱ ተጨበርብሯል ለያማል ነበር ሚገበው!!
2026-10-27 13:29:56
0
jemalaman47
አስጨናቂዉ :
አጨበርብሮታል
2026-10-27 13:15:16
0
eremii3307
eremii3307 :
alem wanca ley yalwu asetwaso lihon yechlale
2026-10-27 11:58:20
1
man516047
ሰናይ@ :
እውነት ነው ሲሞን ይገባዋል ምንም ጥያቄ የለውም
2026-10-27 11:25:08
1
dontjudge031
ኢትኰንኑ ከመ ኢትትኰነኑ🫅💪 :
እኛም ግድ ሆኖብን ነው የምንሰማህ😳
2026-10-27 13:01:48
0
abdibirhanu241
@Abdi :
2026-10-27 13:27:30
0
wesen.d30
WESEN 🔱 :
are yisemalu😳😂
2026-10-27 13:03:38
0
adisu.alemayehu625
Adiye man 💐 :
ሲጀመር devid raya ማነው 🤔🤔🤔🤔
2026-10-27 12:19:11
0
mehamed.bf
ሰላም ለሁሉም :
እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ ግን በፍጹም በፍጹም አይገናኙም ለራያ ይገባ ነበር ።
2026-10-27 12:34:04
0
ephremyifa
Ephrem Yifa :
ሲጀመር አሁን ላይ እራያን እሚያክል የለም
2026-10-27 13:01:12
2
eluman90
ELUMAN :
yasazinal
2026-10-27 12:25:47
0
marti.marti635
Marti Ø8🔴 :
በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ጌታን
2026-10-27 12:37:42
0
bin122134
ያሉትን ይበሉ :
raya yegebawale🥺
2026-10-27 12:37:14
0
abid46750
Abid :
በጣም ሚገርም ነው የምር
2026-10-27 11:01:56
0
To see more videos from user @brandsport_ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About