@user588046174097: Replying to @መቅዲ 21☦️ #danuandmiku #fypシ゚viral

አና አናቱ
አና አናቱ
Open In TikTok:
Region: BH
Tuesday 27 October 2026 12:07:15 GMT
195659
6360
274
508

Music

Download

Comments

castelj_1
ያኔት :
አይይ የተነካ ያውቀዋል እኔ የዘንድሮን እናቶች አላምንም
2026-10-27 15:47:34
230
mufri205
Mufrihat🌸🌸🌸 :
ወይ ጊዜ እናት ገመናን ትደብቅ ነበር🥺🥺🥺
2026-10-27 14:29:47
489
mahder.t
Mahhhh :
እናቶች ከሴት ልጆቻቸው ጋር ዘንድሮ ተያይዘዋል 😁
2026-10-27 16:06:16
271
rahel.berknh
ሪና 🍫🦋 :
እመቤቴ እኔ ምንም ርህራሄ የለኝም የኔም እናት ስሜን በየሄደችበት በመጥፎ ነው የምታነሳው የዘድሮ ቤተሰብ በጣም ውድቀትን የሚፈልጉት የደረሰበት ያውቀዋል
2026-10-27 15:49:11
74
unknown443212
unknown443212 :
በቃ ተያት ትኑርበት አትጨቅጭቃት ትኑርበት
2026-10-27 14:32:29
101
abes889
Baza AB :
እውነቱ ያለው ልጆታ ጋር ነው
2026-10-27 17:40:51
51
zuzu5453
zuzu :
ታጥፋም አታጥፋም የእናት እንባ ጥሩ አደለም🥺
2026-10-27 17:00:48
25
bbc95318
BBC :
😢😢😢😢😢የናት እና ያባት እባ ያለበት እድሜ የለውም በረከት የለውም እናትዮው ያሣዝ ናሉ
2026-10-27 12:55:59
75
solifikr6
Soliana :
ቀድሞ ያለቀሰ ሁላ ትክክል አይደለም
2026-10-28 01:40:22
6
t7emako
t7 :
እንባዋ 😭💔
2026-10-27 14:47:21
6
kitkat68837
🔥 𝖘𝖜𝖊𝖊𝖙🔥 :
የናት ሀቅ ባንጥል ጥሩ ነበር ቦሀላ ላይ የምንከፍለዉ ዋጋ ከባድ ነዉ
2026-10-27 14:40:22
92
denbush6
seadi 🌝 :
የኔ እናት ግን እኔ እንዲያምርብኝ እንዲሳካልኝ እንጂ ከኔ ምንም አትፈልግም ወላሂ
2026-10-27 16:50:15
10
12.e.16
🤐 :
የእናት እንባ ከባድ ነው በሷ ባይደርስ በልጅ ይደርሳል🥺🥺🥺
2026-10-27 15:02:58
27
user2094739341725
ሀና ማርያም ፀጋዬ :
መኖር ፈራሁ 😭😭😭
2026-10-27 15:33:05
6
yenza.zer2
🌸 :
እናትም ልክ ልጅም ልክ ገመናችሁን እናንተ ታውቃላችሁ ፡፡ሰዎች በማንም ላይ አትፍረዱ ፡፡ዝም
2026-10-27 17:08:27
10
ethiopialebanon
don't trust my name ts :
እስቲ እሷም ትምጣ ገራ ገባኝ እኮ
2026-10-27 14:43:12
13
samri3142
samri🦋🤪 :
እውነት ግን አይደረግም ምንም ትሁን እናት ነች እመብርሃንን ምንም💔💔💔
2026-10-27 15:24:44
13
user8397429742133
ዘጸአት12 የ ክርስቶስ እስረኛ 🇪🇹✝️💙 :
እናት አትከፋ እኔ ካልሞትኩ ኡፍፍፍ 😭💔
2026-10-27 14:41:23
9
yenenesh931
yenenesh :
እኔም እናት ነኝ እናቶች ብዙ ዋጋ እከፊላለን ከልጅ ጋር በዚ ልክ መራራቅ ከባድ ነው
2026-10-28 06:36:25
1
selamewnetu38
S ነኝ የልጇ ናፋቂ :
እናቴ እንደዉ በስሥቱ ላመስግንሽ የእኔ ገመና ሸፋኝ እኔ እንደማጠፋዉ ጥፋት አይደለም ሚዲያ ሌላ ነገር ያስደርግ ነበር ብቻ ዉድ እናቴ ዉድድድድድድ ሺ አየት ኑሪልኝ
2026-10-27 21:57:23
2
user9169354216511
የማዳም ፖናዶል ቅምጥል :
አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ሚባለው ስለዚም ብቻ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
2026-10-27 16:19:12
3
user1690229030192
Nol :
ይሄ ሁሉ እምባ ግን ከባድ ነው 😳
2026-10-27 17:31:11
4
abdiinkoosumaayarahmaan
🤱💙 :
sijamar lanate silk algazam[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-27 18:04:59
1
belyuteklugmil.com0
Liyu Teklu :
ሙሉውን የት እናግኘው
2026-10-27 12:51:56
4
user602074919274
user602074919274 :
እዲ የዘድሮ ልጅዎች መጋኛ ነው ያጠናገራቸው እናት ምንም ታጥፋ እናት እናት ናትኝ እረ ተው የእናትን ገመና ደብቁ እግዚኦ 😭😭😭እናቴ ስስቴ የኔ ሁሉ ነገሪ ሽ አመት ኖሪልኝ ሁሊም እወድሻለሁኝ😭🥰🥰
2026-10-27 20:28:51
2
To see more videos from user @user588046174097, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About