@aura.kasih060: Top gifter

Cakra_660
Cakra_660
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 27 October 2026 12:34:10 GMT
5368
142
6
1

Music

Download

Comments

yunet520
yunet :
asalamualaikum bangg
2026-10-27 12:39:00
1
turahhh0307
turahh :
semangat kak Cakra bantu orang amal nya berlimpah
2026-10-27 14:39:52
0
kembarsaim9435
Kembar Saim💕 :
Assalamualaikum..
2026-10-27 14:06:52
0
endah._
Endah :
👍👍👍
2026-10-27 12:39:11
0
endah._
Endah :
🥰🥰🥰
2026-10-27 12:38:48
0
user293590734
selalu sabar :
🥰🥰🥰
2026-10-27 14:52:51
0
To see more videos from user @aura.kasih060, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይህ እፅ አስተናግድ ወይም ማይዘለፋ ይባላል የገርጋሪ መናፍስትን ሙሉ በሙሉ   ከላያችን ላይ ያስወግዳል :: ስለ ገርጋሪ መናፍስት ሴራ ምን ያህል ያቃሉ ? :: ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓:: ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ በሰዎች እድንጠላ ማድረግ ጥሩ እድልን መዝጋት ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅ከብዙ በጥቂቶ ነው :: እዴት ዘላቂ መፍትሔ እደምንጠቀም እና የእፅዋት ስርሀቱ አሰራሩን በቀጣይ በዝርዝር በግልፅ እዲሰራላቹ ትፈልጋላቹ :: እንፈልጋለን በሉኝ  ማማከር ለምትፈልጉ አድራሻችን ፕሮፋይል ላይ አለላቹ  ይደውሉልን

About