@ontheway123450: አሁን በመንገድ ላይ:: ቦታው ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ ነው::በዚህ በብላቴና እድሜያቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አንበበው "ኢየሱስ ያድናል:: ይታደጋል" እያሉ ሰማያዊውን ቃል እያወጁ ይሄዳሉ:: ድንገት ከየት መጡ ሳይባል ፖሊስ ከበባቸው:: እያመናጨቁ ጥቅሶቹን ከእጃቸው ላይ ነጠቋቸው:: መሃል መንገድ መሬት ላይ እንዲቀመጡ ካደረጓቸው በኋላ አስነስተው ይዘዋቸው ሄዱ:: የሐይማኖት ነፃነት በህገ-መንግስቱ የተከበረ መሠረታዊ መብት ነው:: በእድሜ ከነዚህ ልጆች ያነሱ በርካታ ወጣቶች በየሺሻ ቤቱ በሠላም እየባከኑ አላማ መር እውነትን የሚያውጁ ተስፈኞችን በዚህ ልክ ማሳደድ ተገቢ አይደለም:: እቃወማለሁ! #fypシ #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Safety #creatorsearchinsights

On the Way 🌼
On the Way 🌼
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 October 2026 13:59:37 GMT
237884
21318
913
2342

Music

Download

Comments

user4452175980437
yahiwa :
ገና አሁን ፖሊሶች ሰሩ
2026-10-28 10:44:49
700
tarekegn8593
Tare :
chegru yehe new
2026-10-29 12:47:05
0
hussien.gg7
Hussien Gg :
ፖሊሶች በጣም ጥሩ አደረጋችሁ በርቱ
2026-10-27 18:59:54
2394
ebatesfaye
Eba Tesfaye :
Arfew bimaru ayshalim
2026-10-29 10:41:00
0
user2719117282211
abraham official :
ጀግና ፖሊስ 🙏
2026-10-28 15:48:16
202
fikr12234
ኑ በፍቅር :
ትምህርት ተማር ተብሎ የተላከን ተማሪ ወረቀት አስይዞ ማንከራተት ተገቢ አደለም
2026-10-28 05:37:59
993
adesuhayelu7
የበጋው መብረቅ :
ከዚህ በላይ ወንጀል የለም አመፅ ሁካታ ማህበረሰቡን ማወክ ፖሊሶች በርቱ
2026-10-28 11:35:03
102
niguseroba
Roben king :
who is the police that🤔
2026-10-29 04:39:37
0
mty79031cwn
Yani :
International orthodox Christians needs to support to Ethiopian orthodox society and also needs to be the voice for the voiceless Christians
2026-10-28 19:36:11
0
user3787994206109
ዘዘዘዘ :
ወንጌል የሚሰበክበት ቦታ አለው በየመንገዱ ሰውን ማደንቆር ምን አመጣው? ፖሊስ ትክክል ነው
2026-10-28 16:08:20
257
kidiset.kidiset26
Kidiset Kidiset26 :
ፍትለአርሲ
2026-10-27 19:48:06
90
mara_nata_21
⛪️Maranata21️✝️ :
ፍትህ በግፍ ለተገደሉ የአርሲ ወገኖች!!!!
2026-10-28 04:38:18
28
user1832445035918
dureti :
Yadnal
2026-10-29 07:07:05
0
punisher251x
punisher251x :
ታክሲ ሰልፍ ላይ ያማረሩንም ቢያባሩልን
2026-10-27 15:47:59
572
maryamye29
የmaryam21 :
ልቀቁኝ ፖሊሶችን ልሸልም🥰🥰
2026-10-28 11:14:52
33
user7785270216847
አባቴ ኑርልኝ :
በየመንገዱ የሚጮሁብንም እሰሩልን በተለይ ኮዬ ሰው የራሱ ን እምነት በቤተእምነቱ ነው ማረግ ያለበት
2026-10-27 16:25:51
260
alem5770
Alem :
tebarekuleghi
2026-10-28 18:45:22
0
simon53362
Kal :
2026-10-27 15:26:17
315
ramseyayu
ramseyayu :
መንግስት በነፃ የሚያድለውን የት/ት ቤት ዩኒፎርም አስለብሶ ያለ ፍቃድ ሠልፍ የጠራው በህግ ሊጠየቅ ይገባል ምክንያቱም እነዚህ ህፃናት ላይ ያለፍቃድ በተወጣ ሠልፍ የሆነ አደጋ ቢደርስባቸው ሀላፊነቱ የማን ሊደረግ ነው ስለዚህ አስተማሪ እርምጃ መወሠድ አለበት።
2026-10-27 17:25:48
363
12719944msy
ጳውሎስ ነኝ የድሮ ሳውል :
አትሳሳቱ ለኢትዮጵያ ሰላም የሚሰጠው ኢየሱስ ብቻ ነው።
2026-10-29 09:45:13
6
shewalemegzi
Shewa Egzi :
ብቻ ህግ ሊበጅለት ሀይ ሊባል ይገባል
2026-10-27 17:54:08
125
habte277
ክስተት :
ሰለራስ ሀይማኖት በራስ ቸርች መስበክ ይቻላል የሚፈለገውም ሰው ቸርች መቶ መማር ይችላል መንገድ ላይ ሰውን ከመበጥበጥ
2026-10-28 19:45:29
5
naviget1
ermi yemeku lg :
አርሲ ትጣራለች
2026-10-29 05:55:14
12
melorina66
melorina :
የተማሪ ድርሻ መማር ነው ዩኒፎርማቸውን ያውልቁ እንደፈለጉ ይሁኑ መብታቸው ነው።
2026-10-28 11:34:57
31
birhane3889
Birhane :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-10-28 10:51:47
10
To see more videos from user @ontheway123450, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About